آخرین پست‌های Ashewa Technologies (@ashewatechnology) در تلگرام

پست‌های تلگرام Ashewa Technologies

Ashewa Technologies
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
8,381 مشترک
1,952 عکس
147 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 28.02.2025 21:14

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط Ashewa Technologies در تلگرام


የ ኦንላይን ኮርስ ለመስጠት ዕቅድ ላይ ነዎት?

ዕቅድዎ ይፈጸማል፡፡!

ተመራጭ የሆነ የ ኦንላይን ኮርስ ለመስጠት በቀዳሚነት የተማሪዎችን ቀልብ የሚገዛ ቀላል እና ሳቢ ዌብሳይት መኖሩ የግድ ነው፡፡ ነሃቢ የፍላጎትዎን ለማሟላት የተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡ ዛሬውኑ ያናግሩን፡፡

ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!

#NoCodeWebsite #WebsiteBuilder #Elearning #learningwebsite #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills

የአሸዋን የአጋርነት ፕሮግራም ይቀላቀሉ ከሽያጭዎ እስከ 60% ድረስ ይቀበሉ!

የአነስተኛ ቢዝነስ ባለቤትም ሆኑ የተደራጀ ቡድን ያለው ተቋም ድርጅትዎን ካለበት ከፍ የሚያደርጉበት፣ጠቀም ያለ ትርፍ የሚያገኙበት የአሸዋ የአጋርነት ፕሮግራም ተዘጋጅቶልዎታል።

የአጋርነት ፕሮግራሙ አካል ሲሆኑ

ከሽያጭዎ ላይ ከ 10%-60% ያተርፋሉ
ፕሮፌሽናል የስራ ባህልን ይጋራሉ
ብራንድዎን ይገነባሉ
እንደስኬትዎ መጠን ጠቀም ያለ ጉርሻን ያገኛሉ
በቴክኖሎጂው መሪ ከሆነ ተቋም ጋር አብረው ያድጋሉ
ነጻ ስልጠና እና ድጋፍ ያገኛሉ

ለበለጠ መረጃ በ 0909707196 ይደውሉ!

#PartnershipForProgress #AshewaTechnology #ERP #Innovation #TechInnovation #BusinessGrowth

ከሁለቱ የቢዝነስ መሪዎች እርስዎ የትኛው ነዎት?

የስራ ሰዓትዎ የተጨናነቀ ከሆነ፣ለሚወዷቸው የሚሰጡት ነጻ ጊዜ ከሌለ እና ከአቅም በላይ እየሰሩ ከሆነ ቢዝነስዎን እየመሩ ሳይሆን በቢዝነስዎ እየተመሩ መሆኑን ልብ ይበሉ።

በአሸዋ ERP ሙሉ ቢዝነስዎን በቀላሉ ይቆጣጠሩ 👉 ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ

#SmartERP #ERPBenefits #BusinessEfficiency #WorkSmart #BetterDecisions

🌟 Happy Monday, everyone!

Let’s kick off the week with a burst of positivity! 💪

Embrace the challenges ahead and shine your brightest. Here’s to a fantastic week!

#MotivationMonday #effort #success #Ashewatechnology #Nehabi #SmartERP #Softwaredevelopment #CloudComputing

ይህንን ያውቃሉ?

ነሃቢ 👉 ለ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች
👉 ለ ሬዲዮ ፕሮግራም አቅራቢዎች
👉 ለ ዩ ቲዩብ ኮንተን አዘጋጆች እና ሌሎችም

ተደራሽነታቸውን የሚያሰፉበት፤ዝግጅቶቻቸውን ለዓለም የሚያሳዩበት የቀጥታ ስርጭት( Live Stream ) በዌብሳይታቸው እንዲያገኙ ያስችላል።

ዌብሳይትዎን ከቀጥታ ስርጭት አማራጭ ጋር ለማሰራት በ 0909707870 ያነጋግሩን

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite

ልብን የሚያሸንፍ የፖርትፎሊዮ ዌብሳይት...!

የለፉበትን፣የጣሩበትን እና ስንት የሆኑለትን ስራ በቅጡ ማሳየት ካልቻሉ ኪሳራ ነው። አቅም እና ተሰጥዖዎን "እምቢ" ሊባል በማይችል መልኩ ለፈላጊዎችዎ ያሳዩ።

ደረጃውን የጠበቀ የፖርትፎሊዮ ዌብሳይትዎን ለማሰራት በ 0909707870 ያነጋግሩን ወይም nehabi.com/web-templates/ ይጎብኙ።

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite

ትልቁን ሀሳብዎን በሞባይል ስክሪኖች ላይ ይመልከቱት!

በዙሪያዎ ያለውን ችግር ለመፍታት ያፈለቁት ምርጥ ሀሳብ መፍትሄ ሆኖ በብዙዎች መዳፍ ሊመለከቱት ይሻሉ? አሸዋ ቴክኖሎጂ ይህንን ህልምዎን በአጭር ጊዜ፤በተመጣጣኝ ዋጋ ዕውን ያደርጋል፡፡

ማንኛውንም አይነት አፕሊኬሽን ለማሰራት ዛሬውኑ በ 0909707870 ያነጋግሩን፡፡!

#ashewatechnology #softwaredevelopment #smartsolution #BusinessModules #BusinessTransformation

Your Website Starts Here! 🚀

A great website needs a strong foundation! Get secure, reliable, and fast web hosting with Ashewa Cloud and keep your business online 24/7.

Safe & secure hosting
Professional web services
Always-on customer support

Let’s get your website up and running today! 🌍 Start now at 👉 Ashewacloud.com

#AshewaCloud #WebHosting #DomainRegistration #SecureHosting #WebsiteSolutions

እርስዎስ ከስኬታማዎቹ ቢዝነሶች ጎራ መቀላቀል ይሻሉ?

ዛሬውኑ ያነጋግሩን 0909707870

#ashewatechnology #softwaredevelopment #AppDevelopment #BusinessTransformation

የሚሸጥ ሪል እስቴት ወይም የሚከራይ አፓርትመንት አለዎት?

ሺዎች እርስዎ የሚሸጡትን አይነት ቤት እየፈለጉ ነው፤እርስዎን ማግኘት ግን አይችሉም። ምክንያቱም ኦንላይን አይታዩማ! የ ፕሮፐርቲ ሊስቲንግ ዌብሳይትዎን በነሃቢ አሰርተው ንብረትዎን በፈላጊዎቹ ፊት ያስቀምጡት ።

ለበለጠ መረጃ በ 0909707870 ይደውሉ!

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb