ARIF TIPS @arifsports Channel on Telegram

ARIF TIPS

@arifsports


ARIF TIPS (English)

ARIF TIPS is a Telegram channel created by the user @arifsports, dedicated to providing valuable tips and advice on various topics. Whether you're looking for sports tips, health advice, or life hacks, this channel has got you covered. With an emphasis on practical tips that are easy to implement, ARIF TIPS is your go-to resource for improving different aspects of your life. Who is behind ARIF TIPS? The channel is curated by Arif, a passionate individual with a wealth of knowledge and experience in different areas. What can you expect from ARIF TIPS? By following this channel, you can expect to receive regular updates with insightful tips on how to enhance your well-being, boost your performance, and live a more fulfilling life. So why wait? Join ARIF TIPS today and start transforming your life for the better!

ARIF TIPS

20 Jul, 17:00


AVACOIN

ብዙዎቻችን የዚህን ኮይን መልቀቅ በጉጉት ስንጠንቅ የነበረ ሲሆን ዛሬ ባወጡት ሰበር ዜናቸው የ $AVACN listing Day በJuly 30 ወይንም ከ10ቀን በሗላ እንደሚሆን አሳውቀዋል።

AVACoin የTOKEn አሰራራቸውን የጨረሱ ሲሆን አሁን ባለን ኮይን ምንም ሳይቀነስ $AVACN በሚል ቶክን ሊስት እንደሚሆን ተናግረዋል።

በቀረችው 10 ቀናት በየቀኑ ኮይን በታስክ የሚሰጥ ሲሆን እስከአሁን ላልጀመራቹ ጥሩ እድል ይሆናል።

የአንዱ አብ ኮይን በግምት ከ0.2 - 0.5 በላይ እንደሚሆንም ይገመታል።

ይህን ኮይን ለማግኘት ይህን በመጫን መጀመር ይቻላል።

https://t.me/avagoldcoin_bot?start=beea8bdc32d758aa0082


የAVACOIN Official Telegram channel ሲሆን በመቀላቀል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

https://t.me/avagoldcoin

ARIF TIPS

27 Jun, 19:56


Less than 700k wallets remaining.

Join Now before it is Gone!

https://t.me/mnmncs_bot/gameapp?startapp=ERMeo8Cu


How to Play well in Mnemonics(አጨዋወቱ ካልገባቹ እዚህ እዩ)

https://mnemonics-coin.notion.site/Mnemonics-a-full-guide-c9e24225cae949d6a7b94e37bd9e93c8

ARIF TIPS

15 Jun, 15:06


🔥የHAMSTER KOMBAT ሁለተኛው ፕሮጀክት..

Don't miss GEMZ

🌐 Link: https://t.me/gemZcoin_bot/tap?startapp=6BxhVC-UFmAO9h2Le7Uaar0y

💰 Potential Rewards: $5,000 - $500,000

🚀 አሁኑኑ ጀምሩት እንዳያመልጣቹ!

ARIF TIPS

26 May, 16:36


👍 Hamster Combat 👍

Notcoin ያመለጣቹ የተሻለ የሚከፍል ጌም ነው..

1️⃣ በዚህ ሊንክ በመግባት Start በሉት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

https://t.me/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId5673565266

🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼
2️⃣ RECEIVE A GIFT ሚለውን ነክታቹ
ቦነስ ተቀበሉ ከ 5K-25K

3️⃣ ስክሪናችሁን Tap Tap በማድረግ ብዙ Token ሰብስቡ ( Energy ስለሚያልቅ በየተወሰነ ሰዓት ነው የምትሞክሩት ሲያልቅባችሁ )

4️⃣ Earn & Boost Section ውስጥ በመግባት ተጨማሪ ስራ እና ተጨማሪ Bonus ማግኘት ትችላላችሁ

ቀላል ስለሆነ ብትሞክሩት አሪፍ ነው ፣ ለአዲስ ገቢ 25K Free Token ይሰጣል...

ARIF TIPS

20 May, 14:01


Channel name was changed to «ARIF TIPS»

ARIF TIPS

20 May, 14:01


Channel photo updated

ARIF TIPS

11 Jun, 15:53


🆕💥 እሁድ የወጡ የዝውውር ዜናዎች:💰 በአውሮፓ ትልልቆቹ ጋዜጦች ላይ የወጡ የተጠናቀቁ፣ የተቃረቡ እና ድርድር ላይ ያሉ የዝውውርና ሌሎችም ዜናዎች! ( 📹በVideo የቀረበ ) ከዛሬ መረጃዎቻችን ውስጥ ከፊሎቹ ..
• ጋርዲዮላ የፈርጉሰንን ታሪክ ደገመው ..
• በአርሰናል 17 አይነኬ ተጭዋቾች አሉ፣ ቀሪዎቹ ይለቃሉ፣ የአርቴታ ቀጣይ ሲዝን ድሪም ስኳድን እናያለን ..
• Times Sport ማን ዩናይትዶች ሜሰን ማውንትን ለማስፈረም ተቃርበዋል ብሏል፣ የፖርቹጋል ጋዜጦችም ዲያጎ ኮስታ ከጫፍ ደርሳል እያሉ ነው፣ ናስር አል ሄሌይፊም ምላሽ ሰጥተዋል.. |ሙሉ መረጃዎቹ ዘርዘር ብለው ይደርሷችኃል።
• ኬፕራን ቱራም ሊበርፑል ጋር ተስማምቷል ሲባል፣ ስለ ኮኔ እና ፓሊንሃም .. |የወጡትን መረጃዎች እናያለን።
• ኦናና ከቼልሲ ጋር በግሉ ተስማምቷል ተብሏል፣ ክለቦቹ ቀጠሮ ይዘዋል .. |መረጃውን ልናካፍላችሁ ይዘነዋል።
• ተጨማሪ ሌሎችም በርካታ ዜናዎች ተካተዋል።

💯🆕 ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሳቹ Like/Comment/Share ማድረግዎን አይርሱ!
◉ ሌሎችም ተጨማሪ በርካታ አሁናዊ የዝውውር መረጃዎችን ቀን በቀን በቪዲዮ መከታተል ካሻዎ አሁኑኑ ይሄንን ያድርጉ! 🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/ሰርችባሩ ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉ ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ከ50,200 በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው) ወይም ከታች ያስቀመጥነውን ሊንኩን/ምስሉን በመጫን ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን በቪዲዮ መከታተል ትችላላችሁ!

📲More:👉 https://youtu.be/vL0BcEyvG3A

ARIF TIPS

10 Jun, 16:07


🆕💥 ቅዳሜ የወጡ የዝውውር ዜናዎች:💰 በአውሮፓ ትልልቆቹ ጋዜጦች ላይ የወጡ የተጠናቀቁ፣ የተቃረቡ እና ድርድር ላይ ያሉ የዝውውርና ሌሎችም ዜናዎች! ( 📹በVideo የቀረበ ) ከዛሬ መረጃዎቻችን ውስጥ ከፊሎቹ ..
• Here We Go! የተባሉ የተጠናቀቁ ዝውውሮች እና የኮንትራት ዜናዎች ..
• የንጎሎ ካንቴ ዝውውር ለምን እስካሁን ይፋ አልሆነም ምላሽ ይዘናል..|ሙሉ መረጃዎቹን ወደናንተ ለማድረስ ይዘነዋል።
• የማንቸስተር ዩናይትድ ሽያጭ ማነጋገሩን ቀጥሏል፣ ኳታሮች አሁን ጥሩ ተስፋ አግኝተዋል፣ ራትክሊፍ በተገላቢጦሽ እርግጠኛ አደሉም ተብሏል.. ናስር አል ሄላይፊ በሽያጩ ድርድር ገብተዋል.. |ዘርዘር ብሎ ይደርሳችኃል።
• የዲክላን ራይስ አርሰናል ዝውውር 'በመርህ ደረጃ አልቋል' ተብሏል፣ ለምን ዝርዝሩን አደርሳችኃለው..
• ኮቫቺች ስለ ቼልሲ ቆይታውና ማን ሲቲ ዝውውሩ ተናግሯል፣ |መረጃውን ልናካፍላችሁ ይዘነዋል።
• የፑሊሲች ላቪያ እና ቪገጋ ቼልሲ ዝውውር ጉዳዮችም የምላችሁ ይኖራል፣ ሌሎችም በርካታ ዜናዎች ተካተዋል።
💯🆕 ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሳቹ Like/Comment/Share ማድረግዎን አይርሱ!
◉ ሌሎችም ተጨማሪ በርካታ አሁናዊ የዝውውር መረጃዎችን ቀን በቀን በቪዲዮ መከታተል ካሻዎ አሁኑኑ ይሄንን ያድርጉ! 🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/ሰርችባሩ ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉ ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ከ50,200 በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው) ወይም ከታች ያስቀመጥነውን ሊንኩን/ምስሉን በመጫን ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን በቪዲዮ መከታተል ትችላላችሁ!

📲More: 👉 https://youtu.be/lobOMOv--7M

ARIF TIPS

09 Jun, 15:23


አርብ አመሻሽ የዝውውር ዜናዎች:💰በአውሮፓ ትልልቆቹ ጋዜጦች ላይ የወጡ የተጠናቀቁ፣ የተቃረቡ እና ድርድር ላይ ያሉ የዝውውርና ሌሎችም ዜናዎች! 💯🆕 ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሳችሁ Like Share comment ያድርጉ!

●  ግሌዘሮች የመጨረሻውን የሼክ ጃሲም ጥያቄ ካልተቀበሉ በዩናይትድ ደጋፊዎችና ግሌዘሮች መካከል ከፍተኛ ፀብ እንደሚነሳ ተገልጿል።( News )

● መድፈኞቹ ኖርዌያዊውን አማካይ ማርቲን ኦዴጋርድ የአርሰናል የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል ፣ ማርቲን ኦዴጋርድ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ያለው ቁጥራዊ መረጃ!

🏟️ 45 ጨዋታ
⚽️ 15 ጎል
🅰 7 አሲስት

● የጀርመኑ ክለብ ሙኒክ በራይስ ጉዳይ ተስፋ የቆረጠ መስሏል ራይስን በመተው የፊዮሬንቲናውን አማካይ ሶፊያ አምራባትን ለማስፈረም ጥረት ማድረግ ጀምሯል።( Sky Sport )

● የየፒኤስጂው ፕሬዚዳንት ናስር አል ከላይፊ ሼክ ጃሲም ማንችስተር ዩናይትድን ለመግዛት እያደረጉት የሚገኙትን ጥረት ለመቋጨት ጣልቃ ገብቷል ፣ አል ከላይፊ አሁን ላይ ከግሌዘሮች እና ሬይን ግሩፕ ጋር ተገናኝቶ ስለ ግዢው በቀጥታ እየተደራደረ ይገኛል።(David Ornstein )

● የጀርመኑ ክለብ ቨርደር ብሬመን ናቢ ኬይታን በነፃ ዝውውር ከሊቨርፑል አስፈርሟል ፣ በ3 አመት ውል ኮንትራት።( Sky Aport )

● አርሰናል የሌስተሩን ተጫዋች ቲሞ ካስታኛን ለማስፈረም እያሰበ ነው ።( Sport News )

🌟 ሊቨርፑሎች የኒሱን ተጫዋች ኬፍረን ቱራምን ቀጣይ ፈራሚቸው ማድረግ ከስምምነት ደርሰዋል።( Telegraph )

● ለዲካን ራይስ ዝውውር ዴቪድ ሞይስ በጣም የሚወደውን እንግሊዛዊውን ስሚዝ ሮውን የራይስ ዝውውር አካል እንዲሆን ይፈልጋሉ።
( The sun )

● ሪያል ማድሪድ እና ሌላ ሁለት ክለቦች ካይ ሀቨርትዝ ትኩረታቸውን ስቧል አርሰናልም ጉዳዩን እየተከታተለ ነው ነገርግን ቼልሲ ከተጫዋቹ ዝውውር የሚፈልገው £70 ሚሊዮን ፓውንድ የትኛውም ክለብ በዝውውሩ ገፍቶ እንዳይቀርብ አድርጎታል።( As )

🌟 ብራዚላዊው አማካይ ካርሎስ ካሴሚሮ የማንችስተር ዩናይትድ የግንቦት ወር ምርጡ ተጨዋች ተብሎ መመረጥ  ችሏል።( News )

● ሪያል ማድሪድ ዳንኤል ሌቪ ለአንድም የፕሪምየር ሊግ ክለብ  ሃሪ ኬንን እንደማይሸጥ ስለሚያውቁ ተጫዋቹን በቅናሽ ዋጋ በ80ሚ ዩሮ እንደሚያገኙ እርግጠኛ ሆነዋል።( Marca )

● የኒውካስትል ዳይሬክተሮች ለኤዲ ሀዉ በዚህ ክረምት ለተጨዋቾች ግዢ ሚያወጣው £75m ብቻ እንደሆነ ነግረዉታል።( News )

🔥🔥 ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን እና ተጫዋቾች ታሪክ በዩትዩብ ቻናላችን ከ50ሺ በላይ ተከታይ ያለው ሲሆን ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል! 👇

📲 More:  https://youtu.be/P3jEQ6Kqq50

ARIF TIPS

08 Jun, 16:16


🆕💥 ሃሙስ ከሰዓት-በኃላ የወጡ የዝውውር ዜናዎች:💰 በአውሮፓ ትልልቆቹ ጋዜጦች ላይ የወጡ የተጠናቀቁ፣ የተቃረቡ እና ድርድር ላይ ያሉ የዝውውርና ሌሎችም ዜናዎች! ( 📹በVideo የቀረበ ) ከዛሬ መረጃዎቻችን ውስጥ ከፊሎቹ ..
• ሊዮ ሜሲ የሳውዲን 1.5B ዩሮ ጥያቄ ውድቅ አድርጎ በ 43m ዩሮ ለኢንተር ሚያሚ ለመጫወት ተስማምቷል፣ ካንቴ ወደዛው አምርቷል፣
• ሪያል ማድሪድ እና ዶርትመንድ በቤሊንግሃም ዝውውር ላይ ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
• አርሰናሎች በካንሴሎ ዝውውር ላይ ንግግር ጀምረዋል፣ ለራይስ ዝውውር ለዌስትሃም አሁን በይፋ ጥያቄ ያቀርባሉ ተብላል፣ የኢዱና አርቴታ የሰሞኑ ምክክር.. ጉዳይም ተይዟል።
• እንደተጠበቀው ሼህ ጃሲም 5ተኛ ዙር ጥያቄ አቅርበዋል፣ ቀጣዮቹ 24 ሰአታት ወሳኝ ናቸው፣ ዩናይትዶች ዲሳሲን ለማስፈረም ተቃርበዋል፣ የኪም ሚንጃዬ ነገርስ ምላሽ ይዘናል።
• ቼልሲዎች ትኩረታቸውን ስፔን አርገዋል፣ በኡጋርቴ ፋንታ ቪየጋን ለማስፈረም ንግግር ጀምረዋል ተብሏል።
• ሌሎችም በርካታ ዜናዎች ተካተዋል።
💯🆕 ዜናዎቻችን ሁሌም በቅድሚያ እንዲደርሳቹ Like/Comment/Share ማድረግዎን አይርሱ!
◉ ሌሎችም ተጨማሪ በርካታ አሁናዊ የዝውውር መረጃዎችን ቀን በቀን በቪዲዮ መከታተል ካሻዎ አሁኑኑ ይሄንን ያድርጉ! 🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/ሰርችባሩ ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉ ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ከ50,200 በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው) ወይም ከታች ያስቀመጥነውን ሊንኩን/ምስሉን በመጫን ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን በቪዲዮ መከታተል ትችላላችሁ!

📲More: 👉 https://youtu.be/QvyqsplxDaM

ARIF TIPS

01 May, 12:12


የማን.ዩናይትድ ሽያጭ Update| አርሰናሎች አስፈረሙ ማነው? ለክረምቱ የሚለቁ| ፖቼቲኖ መቼ? ደስተኛ አደሉም ተባለ|ሲቲ ሊቬ እና ሌሎችም |Today's Papers Talk & Transfer News 📰 Arif Sport Ethiopia| የየትኛውም ክለብ ደጋፊ ቢሆኑ Subscribe ሳያደርጉ የማያልፉት ቻናል! ቀን በቀን በርካታ ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን በቪዲዮ ለመከታተል አሁኑኑ ይሄንን ያድርጉ! 🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/ሰርችባሩ ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉ ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ከ49,000 በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው) ወይም ከታች ምስሉን አልያም ሊንኩን በመጫን ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን በቪዲዮ መከታተል ትችላላችሁ! 👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇

📲More:  https://youtu.be/JgWbato573k

.

ARIF TIPS

29 Apr, 13:19


ቅዳሜ አመሻሽ የወጡ የቅድመ ዝውውር ወሬዎች፡ ኔይማር፣ ኬን፣ ባሌ፣ ካንቴ፣ ሚልነር፣ ኮቫቺች፣ ኮሎ ሙአኒ፣ ጁድ ቤሊንግሃም፣ ጋሬዝ ቤል፣ ማቲዎ ኮቫቺች፣ ጆናታን ዴቪድ

🆕➥ በሼክ ጃሲም እየተመራ ያለው የኳታር ክለቡን ለመግዛት የቀረበው ጥያቄ የሚሳካ ከሆነ ማንቸስተር ዩናይትዶች የ31 አመቱ የፓሪስ-ሴንት ዠርማን ብራዚላዊ አጥቂ ኔይማርን ለማዘዋወር ይፈልጋሉ። (Sun)

🆕➥ የ 19 አመቱ የቦርሲያ ዶርትመንድ እንግሊዛዊ አማካይ ጁድ ቤሊንግሃም ወደ ሪያል ማድሪድ መቀላቀልን መርጧል። ነገርግን ስምምነቱ የስፔኑ ክለብ ለተጭዋቹ ዝውውር የ 120m ዩሮ ለመክፈል ፍቃደኛ ባለመሆናቸው ምክንያት ዝውውሩ የመጠናቀቅ ችግር ገጥሞታል። (AS - in Spanish)

🆕➥ ቶተንሃሞች የ 29 አመቱ እንግሊዛዊ አጥቂ ሃሪ ኬን ለማስፈረም ከቼልሲ ጥያቄ እንደሚቀርብላቸው እየጠበቁ ሲሆን፣ ሰማያዊዎቹ ማውሪሲዮ ፖቸቲኖን በአሰልጣኝነት ለመሾም መቃረባቸውን ተከትሎ በአጥቂው ላይ ያላቸው ፍላጎት ጨምሯል። (Talksport)

🆕➥ የስፐርሱ ሊቀመንበር ዳንኤል ሌቪ ኬንን ለማንችስተር ዩናይትድ ወይም ቼልሲ በቀላሉ እንደማይሸጥ የሚጠበቅ ሲሆን፣ ድርድሩን ጠንከር ያደርጉባቸዋል ተብሎ ይጠበቃል። ቀያይ ሰይጣኖቹ የ24 አመቱን የናፖሊ ናይጄሪያዊ አጥቂ ቪክቶር ኦሲምሄን እና የጁቬንቱሱን የ23 አመት ሰርቢያ አጥቂ ዱሳን ቭላሆቪች ለማስፈረም በአማራጭ ዝርዝር ውስጥ አካተዋቸዋል። (Daily Mail)

🆕➥ የ33 አመቱ የቀድሞ የቶተንሃም፣ የሪያል ማድሪድ እና የዌልስ አጥቂ ጋሬዝ ቤል የሬክስሃም ባለቤት የሆኑት የሆሊውዶቹ ሪያን ሬይኖልድስ እና ሮብ ማኬልሄኒ ወደ ከፍተኛው እግር ኳስ ሊግ ማደጋቸውን ተከትሎ፣ ክለቡን እንዲቀላቀል ያቀረቡለትን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል። (Sky Sports)

🆕➥ ብራይተን የ 37 አመቱ የሊቨርፑል ጀምስ ሚልነርን ለማዘዋወር በዝግጅት ላይ ናቸው። የቀድሞ እንግሊዛዊ አማካይ በክረምቱ ከኮንትራት ነፃ ሲሆን ወደፈለገው ክለብ ማምራት ይችላል። (The Athletic - subscription required)

🆕➥ ቼልሲዎች የ 27 አመቱን የኢንተር ሚላን እና የካሜሩን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናናን የዝውውር ስምምነት አካል አድርገው የ 28 አመቱ ስፔናዊ ጠባቂ ኬፓ አሪዛባላጋ ለኢንተር መስጠት ይፈልጋሉ። ነገር ግን የጣሊያኑ ክለብ በዚህ ሃሳብ ምንም ፍላጎት የላቸውም። ኢንተፎች ከኬፓ ይልቅ የ 23 አመቱ እንግሊዛዊ ተከላካይ ትሬቮህ ቻሎባህ እና አማካዩን ሩበን ሎፍተስ ቼክን ያደንቃሉ። (Gazzetta - in Italian)

🆕➥ ቼልሲዎች የ28 አመቱን ክሮሺያዊ አማካኝ ማቲዮ ኮቫቺችን ከፕሪምየር ሊግ ውጪ ላለ ክለብ መሸጥ ይመርጣሉ። የቀድሞ የሰማያዊዎቹ አለቃ ቶማስ ቱቸል በባየር ሙኒክ ከአማካዩ ጋር በድጋሚ የመገናኘት ፍላጎት አላቸው። (Evening Standard)

🆕➥ ሊቨርፑል እና አርሰናል ለቼልሲው እንግሊዛዊ አማካኝ ሜሰን ማውንት የዝውውር ጥያቄ አቅርበዋል። የ24 አመቱ ተጫዋች አሁን ያለው ስምምነት በ2024 ክረምት ላይ ያበቃል። (Football Insider)

🆕➥ አርሰናል የ32 አመቱን የቼልሲ እና ፈረንሳዊ አማካኝ ንጎሎ ካንቴ ለማዘዋወር እያሰበ ሲሆን። መድፈኞቹ የለንደኑ ተቀናቃኞቻቸው በቀጣይ ክረምት የቡድናቸውን ተጭዋቾች መጠን መቀነስ እንዳለባቸው ስለሚያውቁ አዲስ ኮንትራት ያቀርቡለታል ብለው አይጠብቁም። (Mirror)

🆕➥ የ24 አመቱ የዌስትሃም እና የእንግሊዝ አማካኝ ዴክላን ራይስ የአርሰናል ዋና የክረምቱ የዝውውር ኢላማ የሆነ ሲሆን፣ ፈረንሳዊው ሌዠንድ መድፈኞቹን ከለቀቀ ከ8 አመታት በኋላ ራይስ የክለቡ 'አዲሱ ፓትሪክ ቪየራ' ሊሆን ይችላል ተብሎ ይጠበቃል። (Express)

🆕➥ የፓሪስ ሴንት ዠርሜይን አጥቂ Kylian Mbappe የኢንትራክት ፍራንክፈርት የፊት መስመር ተጫዋች እና የ24 አመቱ የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን አጋሩ ራንዳል ኮሎ ሙአኒ ክለቡን እንዲቀላቀል ለማሳመንና ለማበረታታት እየሞከረ ነው። (Christian Falk)

🆕➥ ሊቨርፑሎች የ25 አመቱን የፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ሬናቶ ሳንቼስን በቅርበት እየተከታተሉት ይገኛሉ። ፖርቹጋላዊው አማካኝ የአንፊልዱ ቡድን ቀጣይ ክረምት ትልቅ የመልሶ ግንባታ አካል ለማድረግ የታቀደ ሲሆን የሊግ 1 ክለብን ሊለቅ ይችላል ተብሏል። (Football Insider)

🆕➥ የ23 አመቱ ካናዳዊ አጥቂ ጆናታን ዴቪድ በዚህ ክረምት የፈረንሳዩን ክለብ ሊል እንደሚለቅ ይጠበቃል። ይህንም ተከትሎ ቶተንሃም ፣ማንቸስተር ዩናይትድ ፣ቼልሲ እና ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን የተጭዋቹ ፈላኪ ከሆኑ በርካታ ክለቦች ውስጥ መሆናቸውን አሳውቀዋል። (L'Equipe)

🆕➥ አርሰናሎች የ23 አመቱን ቤልጄማዊ አጥቂ ሎይስ ኦፔንዳ ከፈረንሳዩ ሌንስ ለማስፈረም እንቅስቃሴ ሊያደርጉ ይችላሉ ፣ምንም እንኳን አስቶንቪላዎችም በዝውውሩ ላይ ፍላጎት እንዳላቸው ቢረዱም። (Daily Mail)

🆕➥ ኤቨርተኖች የ23 አመቱን የስቶክ ሲቲ አጥቂ ታይሬስ ካምቤልን በዚህ ክረምት ለማስፈረም አቅደዋል። (Football Insider)

🆕➥ አርሰናል፣ ኒውካስል እና አስቶንቪላ ሀሙስ በቫሌንሲያ 2-1 በተሸነፉበት ጫወታ የ18 አመቱን የሪያል ቫላዶሊድ የቀኝ መስመር ተከላካይ ኢቫን ፍሬስኔዳ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። (90min com)

🆕➥ ኒውካስል እና ክሪስታል ፓላስ የሬንጀርስ እና ስኮትላንዳዊው አማካኝ ካሎም አደምሰን ዝውውር ተስፋቸውን ሊያጡ ነው። የ15 አመቱ ወጣት በግላስጎው ክለብ የመጀመሪያውን ፕሮፌሽናል ኮንትራቱን ሊፈርም ነው ተብሏል። (Daily Record via Mirror)

📲 ከታች ምስሎቹ ላይ ስላሉት ተጭዋቾች ተጨማሪ ዝርዝር ዜናዎችን በቪዲዮ መስማት ከፈለጉ ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ወደ ዩትይቭ ቻናላችን ጎራ ይበሉ: 

📲More:  https://youtu.be/NH8ftX3UE30

📌 ከተመቻችሁ LIKE ማድረጋችሁን አትርሱ!
📌 ጓደኞቻችሁ እንዲያነቡት SHARE ያድርጉላቸው!
📌 አስተያየት ካላችሁም ከታች COMMENT አድርጉ!

💥📰 Arif Sport Ethiopia| በሚል የዩትይቭ ቻናላችንን እስካሁን አልተቀላቀሉም ?

💥 በመጪው ክረምት የሚከፈተውን የዝውውር መስኮት ተከትሎ የሚወጡ የሁሉንም ክለቦች ዝውውር ዜናዎችን፣ ሌሎችንም በርካታ ወቅታዊ የእግር ኳስ መረጃዎችን በቪዲዮ ሠፋ ባለ አቀራረብ ለመከታተል ይሄንን ያድርጉ!

🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/Search Bar/ ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉን ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ትክክለኛው ከ49,000 በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው፣ አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ መጪ የክረምት የዝውውር ዜናዎችን ከወዲሁ መከታተል ትችላላችሁ)

📌 ከተመቻችሁ LIKE ማድረጋችሁን አትርሱ!
📌 ጓደኞቻችሁ እንዲያነቡት SHARE ያድርጉላቸው!
📌 አስተያየት ካላችሁም ከታች COMMENT አድርጉ!

ARIF TIPS

28 Apr, 15:28


📰 የዓርብ ምሽት ቅድመ ዝውውር ወሬዎች፡ ቤሊንግሃም፣ ናግልስማን፣ ካሴሚሮ፣ ኮቫቺች፣ ግራቨንበርች፣ ቶኒ፣ ፌሊክስ፣ ዲላን ራይስ፣ ኪራን ቲየርኒ፣ ጆአዎ ፔድሮ፣ ታንጉይ ንዶምቤሌ፣ ቫንደርሰን

🆕➥የሪያል ማድሪድ ባለስልጣናት የ19 አመቱ የቦሩሲያ ዶርትሙንድ እንግሊዛዊ አማካይ ጁድ ቤሊንግሃም በዚህ ክረምት የስፔኑን ክለብ እንዲቀላቀል ለማሳመን በዚህ ሳምንት ወደ ጀርመን ይጓዛሉ። (Marca - in Spanish)

🆕➥የ24 አመቱ የዌስትሃም እና የእንግሊዝ አማካኝ ዴላን ራይስ በዚህ ክረምት በአርሰናል የዝውውር ዝርዝር ሊስት በቀዳሚነት ተቀምጦ ላይ ይገኛል። (Telegraph - subscription required)

🆕➥የ31 አመቱ የማንቸስተር ዩናይትድ እና ብራዚላዊ አማካይ ካሴሚሮ በባየር ሙኒኩ አለቃ ቶማስ ቱቸል ይፈለጋል። የጀርመኑ ክለብ የክረምቱ የዝውውር ኢላማ ነው። (Kicker - in German)

🆕➥በተጨማሪም የባየርኑ አለቃ ቱቸል ከ 28 አመቱ የቼልሲ እና ክሮሺያ አማካኝ ማቲዮ ኮቫቺች ጋር እንደገና በሙኒክ አብሮ የመስራት ፍላጎት አላቸው። (Sport1 - in German)

🆕➥ምንም እንኳን የሊቨርፑል፣ ማንቸስተር ዩናይትድ እና አርሰናል በተጭዋቹ ላይ ፍላጎት እንዳላቸው ቢረረዱም፣ ባየርኖች ግን የ20 አመቱን ኔዘርላንዳዊ አማካኝ ሪያን ግራቨንበርች በዚህ ክረምት የመሸጥ ፍላጎት የላቸውም። (CaughtOffside)

🆕➥የአርሰናል ሪከርድ ፈራሚ ኒኮላስ ፔፔ በድጋሚ ለክለቡ የመሰለፍ እድል እንደሌለው ተቆጥሯል። አርሰናል የጣሊያኑ ቡድን ከመውረድ ከተረፈ እና የሚፈለገውን የጨዋታ መጠን ካደረገ ፓብሎ ማሪን ለሞንዛ በመሸጥ 6 ሚሊየን ፓውንድ የሚያስገቡ ይሆናል። (CaughtOffside)

🆕➥የቀድሞ የባየር ሙኒክ አለቃ ጁሊያን ናጌልስማን ቀጣዩ የቶተንሃም ሆትስፐር አሰልጣኝ ለመሆን ከቀረቡት አራት አማራጮች ዝርዝር ውስጥ አናት ላይ ተቀምጠዋል። ነገርግን የ35 አመቱ ጀርመናዊ ጥቅል ኮንትራት ፓኬጅ ለለንደኞቹ በጣም ውድ ሊሆን ይችላል። (Telegraph - subscription required)

🆕➥የቀድሞ የማንቸስተር ዩናይትድ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ራልፍ ራንኒክ፣ ኔጌልስማን ቀጣዩ የቶተንሃም አለቃ እንዲሆኑ ምክራቸውን ሰጥተዋል። (Guardian, via Sky Sports Germany)

🆕➥ማንቸስተር ሲቲዎች የአርሰናሉን የግራ መስመር ተከላካይ ኪይራን ቲየርኒ ለማስፈረም እየፈለጉ ሲሆን አስቶንቪላ እና ኒውካስል ዩናይትዶችም የ25 አመቱን ስኮትላንዳዊ ኢንተርናሽናል ማስፈረም ይፈልጋሉ። (Football Insider)

🆕➥አስቶንቪላዎች የብሬንትፎርዱን እንግሊዛዊውን አጥቂ ኢቫን ቶኒ ለማስፈረም እየሞከሩ ነው። (Football Insider)

🆕➥ፖርቹጋላዊው አጥቂ ጆአዎ ፊሊክስ በክረምቱ ወደ አትሌቲኮ ማድሪድ አይመለስም። የ23 አመቱ ተጫዋች በቼልሲ ያለውን የውሰት ውል ሊያራዝም ነው ተብሏል። (Sun)

🆕➥ብራይተን የ21 አመቱን ብራዚላዊ አጥቂ ጆአዎ ፔድሮን ከዋትፎርድ ለማስፈረም ተቃርቧል። (Mail)

🆕➥በተጨማሪም የብራይተኑ አለቃ ሮቤርቶ ዴ ዘረቢ የደቡብ-ባህር ዳርቻውን ክለብ ወደፊት እንዴት እንደሚመራ ከክለቡ ቁልፍ ሰዎች ጋር ለመነጋገር አቅደዋል፣ ጣሊያናዊው አሰልጣኝ የተጭዋቾችን ምልመላ በተመለከተ ተጨማሪ ቁጥጥር መብት እንዲሰጠው ለማድረግ ይፈልጋል። (Nicolo Schira)

🆕➥ናፖሊ የ26 አመቱን ፈረንሳዊ አማካኝ ታንጉይ ንዶምቤሌን ከቶተንሃም በቋሚ ውል ለማስፈረም ኮንትራቱ ላይ የሰፈረውም የ 30m ዩሮ (£26.5m) አንቀፅ አይጠቀሙበትም። (Fabrizio Romano)

🆕➥ማንቸስተር ዩናይትዶች የሞናኮውን የ21 አመቱን ብራዚላዊ የቀኝ መስመር ተከላካይ ቫንደርሰንን ለማስፈረም ጥያቄ ሊያቀርቡ እየተዘጋጁ ቢሆንም ከሌሎች የፕሪሚየር ሊግ ቡድኖች ፉክክር ሊገጥማቸው ይችላል። (RMC Sport via Sun)

🆕➥ኤሲ ሚላን በመድፈኞቹ አዲስ ኮንትራት ያልፈረመው የ23 አመቱ እንግሊዛዊ የክንፍ መስመር ተጫዋች ሬይስ ኔልሰን ሁኔታ እየተከታተሉት ነው። ተጭዋቹ ከሲዝኑ መጠናቀቅ በኃላ ከውል ነፃ ይሆናል። (Calciomercato via Football Italia - in Italian)

🆕➥ኤሲ ሚላን የ27 አመቱን የቼልሲ እንግሊዛዊ አማካይ ሩበን ሎፍተስ ቼክን ማስፈረም ይፈልጋሉ። (90min)

🆕➥ብሬንትፎርድ፣ ፉልሃም እና ብራይተን በዚህ የውድድር አመት ለቤልጂየሙ ሊግ መሪ ጌንክ 14 ግቦችን ያስቆጠረውን የ25 አመቱ ጋናዊ አጥቂ ጆሴፍ ፓይንትሲልን ለማስፈረም እየተከታተሉት ነው። (Telegraph - subscription required)


📲 ከታች ምስሎቹ ላይ ስላሉት ተጭዋቾች ተጨማሪ ዝርዝር ዜናዎችን በቪዲዮ መስማት ከፈለጉ ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ወደ ዩትይቭ ቻናላችን ጎራ ይበሉ: 

📲More:  https://youtu.be/NH8ftX3UE30


💥📰 Arif Sport Ethiopia| በሚል የዩትይቭ ቻናላችንን እስካሁን አልተቀላቀሉም ?

💥 በመጪው ክረምት የሚከፈተውን የዝውውር መስኮት ተከትሎ የሚወጡ የሁሉንም ክለቦች ዝውውር ዜናዎችን፣ ሌሎችንም በርካታ ወቅታዊ የእግር ኳስ መረጃዎችን በቪዲዮ ሠፋ ባለ አቀራረብ ለመከታተል ይሄንን ያድርጉ!

🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/Search Bar/ ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉን ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ትክክለኛው ከ49,000 በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው፣ አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ መጪ የክረምት የዝውውር ዜናዎችን ከወዲሁ መከታተል ትችላላችሁ)


📌 ከተመቻችሁ LIKE ማድረጋችሁን አትርሱ!
📌 ጓደኞቻችሁ እንዲያነቡት SHARE ያድርጉላቸው!
📌 አስተያየት ካላችሁም ከታች COMMENT አድርጉ!

ARIF TIPS

27 Apr, 16:30


📰 ሀሙስ ምሽት የወጡ ዝውውር ወሬዎች፡ ኬን፣ ሊቫኮቪች፣ ፖቸቲኖ፣ ራያ፣ ቶኒ፣ ሉካኩ፣ ሜሲ፣ ስሚዝ ሮው፣ ሰር ጂም ራትክሊፍ፣ ጁድ ቤሊንግሃም፣ ሊዮኔል ሜሲ፣ ራፋኤል ሌኦ፣ ሮሜሉ ሉካኩ..

🆕➥ ማንቸስተር ዩናይትዶች የ29 አመቱን እንግሊዛዊ አጥቂ ሃሪ ኬንን ማስፈረም ይፈልጋሉ። ነገርግን ከቶተንሃም ጋር የዝውውር ክፍያን በተመለከተ ከክለቡ ቼርማን ዳን ሌቪ ጋር ረጅም ድርድር ውስጥ ከመግባት ይልቅ በግዜ ሌሎች አማራጮችን ለማስፈረም ይመርጣሉ። (ምንጭ: Star)

🆕➥ ሰር ጂም ራትክሊፍ ክለቡን ለመግዛት በሚያቀርበው ፕሮፖዛል ላይ የማንቸስተር ዩናይትዶች ባለቤቶች የግሌዘር ቤተሰብ 20% ድርሻ ይዘው እንዲቆዩ ለማድረግ ይፈቅዳል ተባለ። (ምንጭ: Times - subscription required)

🆕➥ ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ የቼልሲ ቀጣይ ዋና አሰልጣኝ ሆነው ለመቀጠር ሲደራደሩ ወኪል እየተጠቀሙ አይደለም ተብሏል። (ምንጭ: Times - subscription required)

🆕➥ ፖቸቲኖን የክለቡን ቀጣይ አሰልጣኝ ለማድረግ ከቼልሲ ጋር የቃል ስምምነት ላይ ተደርሷል። (ምንጭ: Talksport)

🆕➥ ሁለቱ የብሬንትፎርድ ተጭዋቾች የ27 አመቱ ስፔናዊ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ እና እንግሊዛዊው አጥቂ ኢቫን ቶኒ በክረምቱ ወደ ቼልሲ እንዲዛወሩ ክትትል እየተደረገባቸው ነው። (ምንጭ: Football London)

🆕➥ ቼልሲዎች በውሰት ስለሰጡት የ29 አመቱ ቤልጄማዊ አጥቂ ሮሜሉ ሉካኩ እንዲሁም የካሜሩን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ከኢንተር ሚላን ስለማስፈረም ጥረት በሚያደርጉበት ሁኔታ ላይ ከኢንተር ጋር ሊገናኙ ነው። (ምንጭ: Evening Standard)

🆕➥ ሊቨርፑሎች የ19 አመቱ እንግሊዛዊ አማካኝ ጁድ ቤሊንግሃምን በክረምቱ ማስፈረሙን ሃሳብ ቦሩሲያ ዶርትሙንዶች በጠየቁት ከፍተኛ ዋጋ ምክንያት ፍላጎታቸውን ካቀዘቀዙት በኃላ፣ በምትኩ የ 26 አመቱ የኢንተር ሚላን እና የጣሊያን አማካኝ ኒኮሎ ባሬላ ለማስፈረም በአማራጭበት ይዘውታል። (ምንጭ: Sport Mediaset via Express)

🆕➥ አርሰናል ፣ቶተንሃም እና ኒውካስል ሁሉም የ 26 አመቱን ብራዚላዊ የፊት መስመር ተጫዋች ራፊንሀን ይፈልጋሉ ፣ባርሴሎና ምናልባት የ35 አመቱን አርጀንቲናዊ አጥቂ ሊዮኔል ሜሲን ከፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ለማስፈረም በሚያዘርጉት ጥረት ላይ ራፊሂናን መሸጥ የክለቡን ፋይናንስ ወጪ ስለሚቀንስ ሊሸጡት ፍቃደኛ ሊሆኑ ይችላል። (ምንጭ: AS - in Spanish)

🆕➥ አስቶንቪላዎች የአርሰናሉን እንግሊዛዊ አማካኝ ኤሚሌ ስሚዝ ሮዌን ማስፈረም ይፈልጋሉ። (ምንጭ: Football 365)

🆕➥ ብራይተኖች ስሙ ከአርሰናል ዝውውር ጋር ሲያያዝ ከነበረው የ25 አመቱ ጃፓናዊ አማካኝ ካኦሩ ሚቶማ ጋር የተሻሻለ ኮንትራት ሊስማሙ እንደሚችሉ እርግጠኞች ናቸው። (ምንጭ: Football Insider)

🆕➥ የ23 አመቱ የኤሲ ሚላኑ ፖርቱጋላዊ የፊት አጥቂ ራፋኤል ሌኦ ወደ ሪያል ማድሪድ እና ቼልሲ ለመቀላቀል የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል። (ምንጭ: La Gazetta dello Sport - in Italian)

🆕➥ ይህ በእንዲህ እንዳለ ሚላን የ22 አመቱን ቤልጄማዊ አማካኝ ቻርለስ ዴ ኬቴላየርን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከዌስትሃሙ የ 24 አመት ጣሊያናዊ አጥቂ ጂያንሉካ ስካማካ የመለዋወጥ ጥያቄ ሊቀርቡ ይችላሉ። (ምንጭ: Telelombardia, via Inside Futbol)

🆕➥ የኤም.ኤል.ኤስ ኮሚሽነር ዶን ጋርበር የፓሪስ ሴንት ዠርሜይን እና አርጀንቲናዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲን ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ለማምጣት ስምምነት ላይ ለመድረስ "ከፍተኛ የሆነ" ተጭዋቹን የማሳመን ጥረት ይጠይቃል ብለዋል። (ምንጭ: Goal)

🆕➥ የ26 አመቱ ቱርካዊ ኢንተርናሽናል የሌስተር ሲቲው የመሀል ተከላካይ ካግላር ሶዩንኩ ከቀበሮዋ ጋር ያለው ውል ሲያልቅ በቀጣይ ክረምት በነፃ ዝውውር አትሌቲኮ ማድሪድን ይቀላቀላል። (ምንጭ: Fabrizio Romano)

📌 ከተመቻችሁ LIKE ማድረጋችሁን አትርሱ!
📌 ጓደኞቻችሁ እንዲያነቡት SHARE ያድርጉላቸው!
📌 አስተያየት ካላችሁም ከታች COMMENT አድርጉ!

📲 ከታች ምስሎቹ ላይ ስላሉት ተጭዋቾች ተጨማሪ ዝርዝር ዜናዎችን በቪዲዮ መስማት ከፈለጉ ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ወደ ዩትይቭ ቻናላችን ጎራ ይበሉ: 

📲 https://www.youtube.com/watch?v=vNV24umixBw


💥📰 Arif Sport Ethiopia| በሚል የዩትይቭ ቻናላችንን እስካሁን አልተቀላቀሉም ?

💥 በመጪው ክረምት የሚከፈተውን የዝውውር መስኮት ተከትሎ የሚወጡ የሁሉንም ክለቦች ዝውውር ዜናዎችን፣ ሌሎችንም በርካታ ወቅታዊ የእግር ኳስ መረጃዎችን በቪዲዮ ሠፋ ባለ አቀራረብ ለመከታተል ይሄንን ያድርጉ!

🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/Search Bar/ ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉን ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ትክክለኛው ከ49,000 በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው፣ አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ መጪ የክረምት የዝውውር ዜናዎችን ከወዲሁ መከታተል ትችላላችሁ)

ARIF TIPS

27 Apr, 12:27


ጋርዲዮላ Tactical Master Class|ራትክሊፍና ኳታሮች $7B|ፖቸቲኖ ወጪ ገቢ እየለየዩ ነው|መድፈኞቹ ተኩሰው ጨርሰዋል እና ሌሎችም .. |Today's Papers Talk & Transfer News 📰 Arif Sport Ethiopia| የየትኛውም ክለብ ደጋፊ ቢሆኑ Subscribe ሳያደርጉ የማያልፉት ቻናል! ቀን በቀን በርካታ ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን በቪዲዮ ለመከታተል አሁኑኑ ይሄንን ያድርጉ! 🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/ሰርችባሩ ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉ ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ከ49,000 በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው) ወይም ከታች ምስሉን አልያም ሊንኩን በመጫን ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን በቪዲዮ መከታተል ትችላላችሁ! 👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇

📲More:  https://www.youtube.com/watch?v=vNV24umixBw

ARIF TIPS

26 Apr, 15:32


📰 የረቡዕ ምሽት የዝውውር ወሬዎች፡ ፊሊፕስ፣ ሉካኩ፣ ፖቸቲኖ፣ ፓልሂንሃ፣ ኦናና፣ ኬፓ፣ ግራቨንበርች |የቢቢሲ ስፖርት ወሬዎች

🆕➥ ሊቨርፑሎች የማንቸስተር ሲቲውን አማካይ ካልቪን ፊሊፕስን በክረምቱ ማስፈረም ይፈልጋሉ። ለየ27 አመቱ እንግሊዛዊ ኢንተርናሽናል ዝውውር እስከ 35 ሚሊዮን ፓውንድ ለማቅረብ ፍቃደኞች ናቸው። (Star)

🆕➥ ቼልሲዎች በኢንተር ሚላን በውሰት ሰጥተውት የሚገኘውን ቤልጄማዊው አጥቂ ሮሜሉ ሉካኩ ጋር ሲዝኑ ሲጠናቀቅ ይወያያሉ። የ29 አመቱ ተጫዋች በአዲሱ አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ስር የሰማያዊውን ህይወቱን ማደስ ይፈልግ እንደሆነ ከአሰልጣኙ ጋር እንዲነጋገርና በወደፊት ቆይታው እንዲወስን ይደረጋል። (ቴሌግራፍ - የደንበኝነት ምዝገባ ያስፈልጋል)

🆕➥ ጊዜያዊ የቼልሲ አለቃ ፍራንክ ላምፓርድ ስራውን ለተጠባቂው አርጀንቲናዊ አሰልጣኝ ፖቸቲኖ የሚጠበቀው ሽግግር በተቻለ መጠን ለስላሳ እንዲሆን ለመርዳት ሲል ስለ ሰማያዊዎቹ ቡድን አሁናዊ ሁኔታ ከፖቸቲኖ ጋር ለመነጋገር ዝግጁ መሆኑን ተናግሯል። (ኢቭኒንግ ስታንዳርድ)

🆕➥ እንግሊዛዊው አማካኝ ሜሰን ማውንት ኮንትራቱ ሊጠናቀቅ አንድ አመት ብቻ የቀረው ቢሆንም፣ እስካሁን በቼልሲ የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ሊፈራረም አልቻለም። ሊቨርፑል፣ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ኒውካስል የ24 አመቱን ተጫዋች ማስፈረም ይፈልጋሉ። ቼልሲዎች ለዝውውሩ እስከ 70 ሚሊዮን ፓውንድ ይጠይቃሉ። (ሜል ስፖርት)

🆕➥ ቶተንሃም ፣ቼልሲ እና ማንቸስተር ዩናይትድ የፉልሃሙን ፖርቹጋላዊ አማካይ ጆአዎ ፓልሂንሃ በክረምቱ ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል። (ፉትቦል ኢንሳይደር)

📌 ከተመቻችሁ LIKE ማድረጋችሁን አትርሱ !

🆕➥ ቼልሲዎች የካሜሮኑን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናናን ከኢንተር ሚላን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። ለዚህም የ28 አመቱን ስፔናዊ ግብ ጠባቂ ኬፓ አሪዛባላጋን እንደ የስምምነቱ አካል ሊጠቀሙበት ይችላሉ። (ጋዜታ ዴሎ ስፖርት - በጣሊያንኛ)

🆕➥ ከሊቨርፑል ጋር ስሙ ሲነሳ የነበረው ሆላንዳዊው አማካኝ ሪያን ግራቨንበርች በሚቀጥለው የውድድር አመት በባየር ሙኒክ ያለውን ቆይታ ተጠይቆ ማረጋገጥ ያልቻለ ሲሆን፣ በክለቡ ለተጨማሪ አመት ለመቀጠል የመጫወት ዕድል እንዲሰጠው እንደሚፈልግ ተናግሯል። የ20 አመቱ ወጣት አማካይ በጀርመኑ ክለብ ያለው ቆይታ ላይ በሲዝኑ መጨረሻ ምላሽ ይጠብቃል። (ቮትባል ኢንተርናሽናል - በሆላንድኛ)

🆕➥ የኒውካስል ዩናይትዱ አለቃ ኤዲ ሃዌ በክረምቱ የአርሰናሉን ስኮትላንዳዊው የግራ መስመር ተከላካይ ኪይራን ቲየርኒን ለማስፈረም ከክረምቱ የ150 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር በጀታቸው ውስጥ እስከ 25 ሚ. በመክፈል ከአርሰናል ሊያስፈርሙት ይፈልጋሉ። (ስታር)

📌 ከተመቻችሁ LIKE ማድረጋችሁን አትርሱ !

🆕➥ በተጨማሪም ኒውካስሎች የ24 አመቱ የሮማውን ብራዚላዊ የመሀል ተከላካይ ሮጀር ኢባኔዝ እየተከታተሉ ነው። (ኒኮሎ ሺራ)

🆕➥ በሌላ የኒውካስል ዜና የ26 አመቱን ፈረንሳዊ የክንፍ መስመር ተጫዋች አለን ሴንት-ማክሲሚንን በዚህ ክረምት ለመሸጥ አስበዋል። (ፉትቦል ኢንሳይደር)

🆕➥ የሪሴ ጀምስ የጉዳት ሪከርድ ሪያል ማድሪዶች የቼልሲውን እንግሊዛዊ የቀኝ ተከላካይ ላይ ፍላጎታቸው እንዲቀዘቅዝ ያደርጋቸዋል። ተጭዋቹ የሲዝኑን ቀሪ ጨዋታዎች በጉዳት እንደሚያመልጡት መነገቱን ተከትሎ፣ የ23 አመቱን ተጫዋች ለማስፈረም ሙከራ እንዳያደርጉ ሊያደርጋቸው ይችላል ተብሏል። (AS - በስፓኒሽ)

🆕➥ ባርሴሎና የ35 አመቱን አርጀንቲናዊ የፊት መስመር ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲን ከፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ለማስፈረም በሚያደርጉት ጥረት ላይ ዝውውሩ እንዲሳካ 'የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም'። ነገር ግን ስምምነቱን ለማጠናቀቅ ቀላል አይሆንም። (90 ደቂቃ)

📌 ከተመቻችሁ LIKE ማድረጋችሁን አትርሱ !

🆕➥ የብሬንትፎርዱ አለቃ ቶማስ ፍራንክ የ20 አመቱ ስኮትላንዳዊ ተከላካይ አሮን ሂኪ በክረምቱ ወደ ማንቸስተር ሲቲ ሊያቀና ይችላል የሚለውን ወሬ አጣጥለውታል። (ስካይ ስፖርት)

🆕➥ ማንቸስተር ዩናይትዶች የስፔናዊውን ግብ ጠባቂ ዴቪድ ዴሂያ ጋር በክለቡ የሚያቆየውን አዲስ የረዥም አመት ኮንትራት ሊስማሙ ተቃርበዋል። ግብ ጠባቂው ቀደም ሲል ይከፈለው የነበረውን 375ሺ ሳምንታዊ ደሞዝ ለመቀነስ የተስማማ ሲሆን፣ አሁንም ዩናይትዶች በእግሩ መጫወት የሚችል ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ወደ ገበያው እንደሚወጡ ይጠበቃል። ( ኤክስፕረስ )

🆕➥ ሬንጀርሶች የውድድር ዘመኑን ከክሪስታል ፓላስ በውሰት በማንቸስተር ዩናይትድ ያሳለፈውን የ30 አመቱን የቀድሞ የእንግሊዝ ግብ ጠባቂ ጃክ በትላንድን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። (ስኮትላንድ ስታር)

📌 ከተመቻችሁ LIKE ማድረጋችሁን አትርሱ !

🆕➥ ማንቸስተር ዩናይትዶች የ28 አመቱን የዲናሞ ዛግሬብ ተጫዋች ክሮሺያውን ግብ ጠባቂ ዶሚኒክ ሊቫኮቪች ለማስፈረም የውል ማፍረሻውን 10 ሚሊየን ዩሮ (£8.8m) ለመክፈል ተዘጋጅተዋል። (ስፖርትስኬ ኖቮስቲ - በክሮሺያኛ)

🆕➥ አርቢ ላይፕዚግ ለስፔናዊው አጥቂ ዳኒ ኦልሞ የመጨረሻ የኮንትራት ማራዘሚያ አቅርበዋል ፣የአሁኑ ስምምነቱ በ2024 ክረምት ያበቃል ፣ነገር ግን ተጭዋቹ የጀርመኑ ክለብ የቀረበለትን አዲስ ኮንትራት ላለመፈረም ከመረጠ የ24 አመቱን ተጭዋች በዚህ ክረምት መሸጥ ይፈልጋሉ። (ስካይ ስፖርት ጀርመን)

🆕➥ የሬክስሃም የጋራ ባለቤት ሮብ ማክኤልሄኒ የ33 አመቱ የቀድሞ የዌልስ አጥቂ ጋሬዝ ቤል ከጡረታ ወጥቶ በሊግ ሁለት ለቀይ ድራጎኖች እንዲጫወት ለማሳመን ሙከራ በማድረግ ላይ ናቸው። (ዌልስ ኦንላይን)

🆕➥ የቀድሞ የአርሰናብ ሌዠንድ ሬይ ፓርሎር ስለ ዲክላን ራይስ ቀጣይ ክለብ: “በቀጣይ ሲዝን በእርግጠኝነት የአርሰናል ተጭዋች ይሆናል። ይህ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም”

🆕➥ ኤርሊንግ ሃላንድ፡ ፔፕ ጋርዲዮላ፡ ሚኬል አርቴታ፡ ቡካዮ ሳካ፣ ከአስር አመታት ታላላቅ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አንዱ፣ በዛሬ እሮብ ምሽቱ ጫወታ የሻምፒዮንሺፕ ተቀናቃኞቹ ማን ሲቲ እና አርሰናል መካከል በሚደረገው ጨዋታ ምን ይጠበቃሉ? አስተያየትዎን ያካፍሉን?

📌 ከተመቻችሁ LIKE
📌 ወሳኝ ሆኖ ካገኙት SHARE
📌 አስተያየት ካላችሁም INBOX አድርጉልን!

📲 ከታች ምስሎቹ ላይ ስላሉት ዜናዎች መስማት ከፈለጉ ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ወደ ዩትይቭ ጎራ ይበሉ: 

📲 https://youtu.be/24PMswWRnbE


💥📰 Arif Sport Ethiopia| በሚል የዩትይቭ ቻናል እንዳለን ያውቃሉ?

💥 በመጪው ክረምት የሚከፈተውን የዝውውር መስኮት ተከትሎ የሚወጡ ዜናዎችን፣ እና ሌሎችንም በርካታ ወቅታዊ የእግር ኳስ መረጃዎችን በቪዲዮ ሰፋና ዘርዘር ባለ አቀራረብ ለመከታተል ይሄንን ያድርጉ!

🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/Search Bar ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉ ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ትክክለኛው ከ49,000 በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው፣ አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ መጪ የክረምት የዝውውር ዜናዎችን መከታተል ትችላላችሁ)

ARIF TIPS

26 Apr, 11:34


ኳታሮች ፋብሪዚዮ አረጋገጠ $7B| ፖቸቲኖ ጨረሱ ማውንት ጀምስ ተጎዱ| ዘሃ ወደ አርሰናል በነፃ £300ሺ| ግራቫንቤርች ፊሊፕስ $30 እና.. |Today's Papers Talk & Transfer News 📰 Arif Sport Ethiopia| የየትኛውም ክለብ ደጋፊ ቢሆኑ Subscribe ሳያደርጉ የማያልፉት ቻናል! ቀን በቀን በርካታ ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን በቪዲዮ ለመከታተል አሁኑኑ ይሄንን ያድርጉ! 🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/ሰርችባሩ ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉ ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ከ49,000 በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው) ወይም ከታች ምስሉን አልያም ሊንኩን በመጫን ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን በቪዲዮ መከታተል ትችላላችሁ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👇

📲More:  https://youtu.be/2q2mufcQ8JY

ARIF TIPS

25 Apr, 14:38


📰 የማክሰኞ ምሽት የዝውውር ወሬዎች - ኬን ፣ ራሽፎርድ ፣ ዛሃ ፣ ኔይማር ፣ ኦባሚያንግ ፣ ፊርሚኖ ፣ ማክ አሊስተር ፣ ጋቪ ፣ ላፖርቴ እና ሌሎችም ...

🆕➥ ማንቸስተር ዩናይትዶች የቶተንሃሙን አጥቂ ሃሪ ኬንን በክረምቱ ለማስፈረም ጥረታቸውን እያጠናከሩ ሲሆን የ29 አመቱ እንግሊዛዊ ካፒቴን ከልጅነቱ ክለብ ጋር አዲስ ኮንትራት እንደማይፈርም ይጠበቃል። (ምንጭ: ዘ ቴሌግራፍ)

🆕➥ ዩናይትዶች ኬን በክረምቱ ወደ ኦልድትራፎርድ የሚሄድ ከሆነ በስፐርስ ያለውን ወቅታዊ £200,000 ሳምንታዊ ኮንትራት ወደ £300,000 ያሳድጉለታል። (ምንጭ: ሚረር)

🆕➥ የክሪስታል ፓላስ እና አይቮሪኮስት የፊት መስመር አጥቂ ዊልፍሬድ ዛሃ በሳምንት 200,000 ፓውንድ የሚያወጣ አዲስ ኮንትራት ቀርቦለታል። የ30 አመቱ ተጨዋች በውድድር አመቱ መጨረሻ ኮንትራቱን የሚያጠናቅቅ ሲሆን የአርሰናል፣ ቼልሲ እና ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን የዝውውር ኢላማ ነው። (ምንጭ: ጋርዲያን)

🆕➥ ኢንተር ሚላን ለካሜሩን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና የ£35m ዋጋ አስቀምጧል። ቼልሲዎች የ27 አመቱን ተጫዋች ኢላማቸው አድርገውታል ተብሏል። (ምንጭ: ጎል)

🆕➥ ማንቸስተር ዩናይትዶች ብራዚላዊውን አጥቂ ኔይማርን ለማስፈረም በሚደረገው ፉክክር ቼልሲን ተቀላቅለዋል። የ31 አመቱ ተጫዋች በክረምቱ ፓሪስ ሴንት ዠርሜንን እንደሚለቅ ይጠበቃል። (ምንጭ: ፉትመርካቶ - በፈረንሳይኛ)

🆕➥ የ33 አመቱ የቼልሲ አጥቂ ፒየር ኤምሪክ ኦባሚያንግ የፖላንዳዊውን ሮበርት ሌዋንዶውስኪን ድጋፍ ለመስጠት በዚህ ክረምት በኑካምፕ የተመለሰው የባርሴሎና ከፍተኛ ኢላማ ነው። (ምንጭ: ስካይ ስፖርት)

🆕➥ የ31 አመቱ የሊቨርፑል አጥቂ ሮቤርቶ ፊርሚኖ ኮንትራቱ ሲጠናቀቅ ባርሴሎናን የመቀላቀል ፍላጎት አለው። ነገር ግን የስፔኑ ክለብ ብራዚላዊውን ኢንተርናሽናል የማስፈረም ፍላጎት የለውም። (ምንጭ: ማርካ)

🆕➥ የ24 አመቱ የብራይተን አማካኝ አሌክሲስ ማክ አሊስተር ብራይተንን በዚህ ክረምት ይለቃል። ነገር ግን እዛው በፕሪምየር ሊግ ለመቆየት አቅዷል። ሊቨርፑል የአርጀንቲናውን የአለም ዋንጫ አሸናፊ ለማስፈረም ቀዳሚ ቢሆንም ቶተንሃም፣ ማንቸስተር ዩናይትድ ፣ቼልሲ እና ኒውካስልም ፍላጎት አስመዝግበዋል። (ምንጭ: 90 ደቂቃ)

🆕➥ ቦርሺያ ዶርትሙንድ በ50ሚ ዩሮ (£44m) የሚገመተውን የ23 አመቱ የቼልሲ እና እንግሊዛዊ አማካኝ ኮኖር ጋላገርን በመከታተል ላይ ናቸው። (ምንጭ: ስካይ ስፖርት ጀርመን)

🆕➥ የ18 አመቱ ስፔናዊ አማካኝ ጋቪ በባርሴሎናን አዲስ ኮንትራት ባይቀርብለትም እና ቼልሲን ጨምሮ በተለያዩ የአውሮፓ ክለቦች እየተከታተሉት ቢሆንም፣ በዚህ ክረምት ኑካምፕን የመልቀቅ እቅድ እንደሌለው አረጋግጧል። (ምንጭ: ስፖርት)

🆕➥ ማንቸስተር ሲቲ ከማንቸስተር ዩናይትድ፣ ሊቨርፑል እና ቶተንሃም ጋር የደቡብ ኮሪያውን የመሀል ተከላካይ ኪም ሚን-ጄን ከናፖሊ በ£40m ለማስፈረም ለመፎካከር ተዘጋጅተዋል። (ምንጭ: ሚረር)

🆕➥ የ28 አመቱ ስፔናዊ ተከላካይ አይሜሪክ ላፖርቴ በማንቸስተር ሲቲ ደስተኛ ባለመሆኑ በቋሚነት የመጫወት እድል ለማግኘት ሲል፣ ማን ሲቲን ለቆ ባርሴሎናን መቀላቀል ይፈልጋል። (ምንጭ: ሬሌቮ - በስፓኒሽ)"

🆕➥ ኒውካስል ዩናይትድ የባርሴሎናውን የቀድሞ የሊድስ ዩናይትድ የክንፍ መስመር ተጫዋች ራፊንሀን ወደ ፕሪምየር ሊግ ሊመልሱት አቅደዋል። የ27 አመቱ ብራዚላዊ ኢንተርናሽናል በሴንት ጀምስ ፓርክ፣ የቱርኩ ተከላካይ አርዳ ጉለር እና የ23 አመቱ የፌነርባህቼ የአማካይ ክፍል ባልደረባው ፌርዲ ካዲዮግሉ ሊቀላቀሉት ይችላሉ። (ምንጭ: ሚረር)

🆕➥ አስቶንቪላዎች ከቶተንሃም በውሰት በቪላሪያል እየተጫወተ የሚገኘውን እና በስፔኑ ክለብ ባሁኑ በቪላ አለቃ ኡናይ ኤምሪ ስር የተጫወተውን የ27 አመቱን አርጀንቲናዊ አማካይ ጆቫኒ ሎ ሴልሶን ማስፈረም ይፈልጋሉ። (ምንጭ: ዴይሊ ሜይል)

🆕➥ ብራይተኖች አስቶንቪላ የ22 አመቱን የቫሌንሺያ ፖርቹጋላዊ አማካኝ አንድሬ አልሜዳ ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቅለዋል። (ምንጭ: ዴይሊ ሜይል)

🆕➥ ኒውካስል ዩናይትድ እና ቦሩሲያ ዶርትሙንድ የ21 አመቱ የሊድስ ሆላንዳዊ የክንፍ ተጫዋች ክሪሴንሲዮ ሰመርቪል ሁኔታን ከሚከታተሉ ክለቦች መካከል ይጠቀሳሉ። (ምንጭ: የእግር ኳስ ኢንሳይደር)

🆕➥ ቼልሲዎች የ18 አመቱን ፖርቹጋላዊ የክንፍ መስመር ተጫዋች ዲያጎ ሞሬራ ከቤኔፊካ ለማስፈረም ተቃርበዋል። (ምንጭ: 90 ደቂቃ)

🆕➥ የኒውካስል እና የማንቸስተር ዩናይትድ ስካውቶች የ19 አመቱ የስሎቬኒያ አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮ በሳምንቱ መጨረሻ ለሬድ ቡል ሳልዝበርግ ሲጫወት ገምጋሚዎቻቸውን ልከው እንቅስቃሴውን ተመልክተውታል። (ምንጭ: 90 ደቂቃ)

🆕➥ ሊቨርፑል እና ቼልሲ የ16 አመቱን ክሮሺያዊ የመሀል ተከላካይ ሉካ ቩስኮቪችን ከሀጅዱክ ስፕሊት ለማስፈረም በሚደረገው ፉክክር ማንቸስተር ሲቲን ተቀላቅለዋል። (ምንጭ: ዴይሊ ሜይል)

🆕➥ አርሰናል የ23 አመቱ የዎልቭሱን ፖርቱጋላዊ አጥቂ ፔድሮ ኔቶን ለማስፈረም ፍላጎታቸውን ለማደስ ተዘጋጅተዋል። (ምንጭ: TeamTalk)

📌 ከተመቻችሁ LIKE
📌 ወሳኝ ሆኖ ካገኙት SHARE
📌 አስተያየት ካላችሁም INBOX አድርጉልን

📲ለተጨማሪ ዝርዝር ዜናዎች: https://youtu.be/24PMswWRnbE


💥💥📰 Arif Sport Ethiopia| በሚል የዩትይቭ ቻናል እንዳለን ያውቃሉ?

💥💥በመብራትበየዕለቱ የፊታችን ክረምት የሚከፈተውን የዝውውር ዜናዎች፣ በርካታ ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን ሰፋ ባለ መልኩ በቪዲዮ ለመከታተል አሁኑኑ ይሄንን ያድርጉ!

🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/Search Bar ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉ ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ትክክለኛው ከ49,000 በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው፣ አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ መጪ የክረምት የዝውውር ዜናዎችን መከታተል ትችላላችሁ)

ARIF TIPS

25 Apr, 11:35


ፖቸቲኖ ቼልሲ 'ተስማሙ'|ሃሪ ኬን ማን.ዩናይትድ በሳምንት £300ሺ|ሳሊባ ኔቶ ዋትኪንስ አርሰናል|ግራቫንቤርች $30m ወደ ሊቬ|Today's Papers Talk & Transfer News 📰 Arif Sport Ethiopia| የየትኛውም ክለብ ደጋፊ ቢሆኑ Subscribe ሳያደርጉ የማያልፉት ቻናል! ቀን በቀን በርካታ ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን በቪዲዮ ለመከታተል አሁኑኑ ይሄንን ያድርጉ! 🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/ሰርችባሩ ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉ ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ከ49,000 በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው) ወይም ከታች ምስሉን አልያም ሊንኩን በመጫን ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን በቪዲዮ መከታተል ትችላላችሁ!👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👇

📲More:  https://youtu.be/24PMswWRnbE

ARIF TIPS

24 Apr, 11:33


ማን.ዩናይትድ ዌምብሌይ፣ 15 ይለቃሉ|ፖቸቲኖ ቼልሲ ተቃረቡ|ካሴዶ ቪቶር ሮክ አርሰናል|ኦስሜሄን $150m ገባ|የሊቬ 8 አማካይ|Today's Papers Talk & Transfer News 📰 Arif Sport Ethiopia| የየትኛውም ክለብ ደጋፊ ቢሆኑ Subscribe ሳያደርጉ የማያልፉት ቻናል! ቀን በቀን በርካታ ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን በቪዲዮ ለመከታተል አሁኑኑ ይሄንን ያድርጉ! 🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/ሰርችባሩ ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉ ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ከ49,000 በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው) ወይም ከታች ምስሉን አልያም ሊንኩን በመጫን ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን በቪዲዮ መከታተል ትችላላችሁ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👇

📲More:  https://youtu.be/AIgJ9--3WXA