来自 👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..። (@annehw_11) 的最新 Telegram 贴文

👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..። Telegram 帖子

👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።
6,747 订阅者
325 张照片
18 个视频
最后更新于 10.03.2025 05:25

👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..። 在 Telegram 上分享的最新内容

👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

14 Jan, 11:09

1,116

ፉ ር ቃናችን ከ ላ ላ ደምቃለች
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

ሰለፍያ መንሐጅ የነብያት ጥሪ
ላመነባት ደስታ ለሞተላት አኩሪ
ከያዝካት ታላቅ ነህ ብትሆንም ጀማሪ
እንዳትዝረከረክ ለሰው ፍርፋሪ
አየነው ብዙውን ሲዞር እንዳዝማሪ
ለሆዱ ሲዋደቅ ሲሳብ እንደጋሪ
-----🔻 🔻------🔻 🔻-------

ጀግናዬ በል ወጥር ጠንከር በል በሱና
ተንገላታ ውደቅ በተውሒድ ጎዳና
ይስደቡህ ያንቋሹህ ይበሉህ ውዳቂ
ይትፉብህ ይናቁህ ይሁኑ ሰባቂ
አሳልፈው ይስጡህ ብለው ኪስ አውላቂ
ምናሻክ አለልህ የበላይ ጠባቂ
አሜሪካንን ያጋዬ ምድርንም ሰንጣቂ
እንኳን ላሰከረው የቢድዓ አረቂ

------

🔺አይ ስም አይ ስም ሙሐመድ ሁሉ ሲጠሩት እኩል ወይ ይላል ....

🔺በኢርጃእ የተሞላው ፉ ር ቃ ንና በሱና የተሞላው ፉ ር ቃ ን እኩል እዚህ ነን ሊሉ አይይይይይይ አለች አንቡላስ ....

እንደስማቸው ሐቅንና ባጢልን እያበጠሩ ለትውልድ ተውሒድን እየመገቡ ያሉ ምርጥ የሰለፍዮች መሳጅዶች ፉርቃኖች የሚከተሉት ናቸው .....

🔺ፉ ር ቃ ን ከላላ
🔺ፉ ር ቃ ን ኮንቦልቻ
🔺ፉ ር ቃ ን ሱሉላ



ቀጥታ ከከላላ ሰማይ ስር
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/AbuNamuse
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

13 Jan, 18:23

575

🔶 የከዒሻ በኋላ የምንቀራውን ደርስ ስላልጨረስን ... ከሽፍ ልዘገይ እችላለሁና ...ዛሬ ፈቅጃለሁ እረፍት አድርጉ ....


አቡ ኒብራስ
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

13 Jan, 17:36

486

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🔷 ተጀመረ

             ተጀመረ

             ተጀመረ



https://t.me/Al_Menjeniq
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

13 Jan, 17:34

448

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


🔷ሰአት ደርሷል ገባ ገባ እንበልማ


🔷 ከሁሉም በላይ ግን ለነንትና አድርሱላቸው መጥተው ይሰሙ ይጠቀማሉ።

👉 እኛም ነቃ ብለን እንስማው።

🔷ከነንትና ጋ እየሄድክ አልገባኝም ላንብብ እያልክ ከምታላዝን ና ስማ !



https://t.me/Al_Menjeniq
https://t.me/Al_Menjeniq
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

13 Jan, 15:57

140

👉በተለመደው ሰአታችን የኡዙር ቢል ጀህል ዳሰሳ ይኖራል።

🔴እስከዛው ቤታችን መንጀኒቅን ሸር አድርጓት።

👉እነንትናንም ኑ ሰሙ ትጠቀማላችሁ በሉልን

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Al_Menjeniq

https://t.me/Al_Menjeniq
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

13 Jan, 07:02

941

👌ሪከርዱ   የያዘው👌
--------------🔺-----------

"" الرد على من زعم ان دعاء ليس بعبادة ...""


🔺👌 በታላቁ  ዓሊም  ሸይኹል ኢስላም  በሙሐመድ ብን  ዓብዱል  ወሐብ  የተዘጋጀችው  ከሽፉ  ሹቡሐት  ቂርአት 


🔹በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ الله ይጠብቀውና



👌كشف الشبهات للإمام محمد بن عبد الله رحمه الله تعالى
..

👉🔸بشيخنا أبي نبراس مصطفى بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه

⭕️ከሽፉ  ሹቡሐት  ቁ 4️⃣9⃣
========🔺=========


🔺👉የታላቁን  ዓሊም  የሸይኽ  ሙሐመድ ብን ዓብዱል  ወሐብን  ኪታብ   በዚህ  መልኩ  ተጀምራለች  .....❗️


ርዝመት  1:05:25 ደቂቃ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


ለመከታተል👇👇👇👇

https://t.me/Al_Menjeniq


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

📲ሌሎች አጠቃላይ የሠለፍዮችን ፕሮግራሞች ለመከታተል ጦሳማዶን ጠቅ ያርጉ

📱https://t.me/AbuNamuse

    https://t.me/Al_Menjeniq
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

12 Jan, 18:40

333

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🔷ከሽፍ ተጀመረ

             ተጀመረ

             ተጀመረ



https://t.me/Al_Menjeniq
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

12 Jan, 17:30

530

🔷 በሉ ወደ ---------

♦️እነንትናን እየነገራችሁ ና መንጀኒቅን እየላካችሁላቸው ዘገም በሉማ በጊዜ እንድንጀምር


👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Al_Menjeniq

https://t.me/Al_Menjeniq
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

12 Jan, 17:17

305

👉በተለመደው ሰአታችን የኡዙር ቢል ጀህል ዳሰሳ ይኖራል።

🔴እስከዛው ቤታችን መንጀኒቅን ሸር አድርጓት።

👉እነንትናንም ኑ ሰሙ ትጠቀማላችሁ በሉልን

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Al_Menjeniq

https://t.me/Al_Menjeniq
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

11 Jan, 20:55

1,051

👌ሪከርዱ   የያዘው👌
--------------🔺-----------

"" الرد على من زعم ان دعاء ليس بعبادة ...""


🔺👌 በታላቁ  ዓሊም  ሸይኹል ኢስላም  በሙሐመድ ብን  ዓብዱል  ወሐብ  የተዘጋጀችው  ከሽፉ  ሹቡሐት  ቂርአት 


🔹በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ الله ይጠብቀውና



👌كشف الشبهات للإمام محمد بن عبد الله رحمه الله تعالى
..

👉🔸بشيخنا أبي نبراس مصطفى بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه

⭕️ከሽፉ  ሹቡሐት  ቁ 4️⃣8⃣
========🔺=========


🔺👉የታላቁን  ዓሊም  የሸይኽ  ሙሐመድ ብን ዓብዱል  ወሐብን  ኪታብ   በዚህ  መልኩ  ተጀምራለች  .....❗️


ርዝመት  44:20 ደቂቃ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


ለመከታተል👇👇👇👇

https://t.me/Al_Menjeniq


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

📲ሌሎች አጠቃላይ የሠለፍዮችን ፕሮግራሞች ለመከታተል ጦሳማዶን ጠቅ ያርጉ

📱https://t.me/AbuNamuse

    https://t.me/Al_Menjeniq