በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ኢብኑ አብደላህ حفظه الله تعالى
በውስጡ የተካተቱ ነጥቦች
ለባለትዳሮች ምክር
ወደ ትዳር መግባት ለሚፈልጉ
🔺 ለላጤዎች ፈገግ የሚያደርግ ምክር አለው
👉👉🔴 ወይ ላጤ ጉድህ ፈልቷል ይችን አለም አላየሀትም እየኖርክ ሣይሆን እያኗኗርክ ነው ተብለሀል ነቃ በል አባ
በተለያዩ ጊዜ በሰለፍይ ኡስታዞች የተደረጉ ነሲሀዎችን እንድሁም
ጁሙአ ማታ በሰለፍይ ኡስታዞች ነሲሀን
እሁድ ማታ ደግሞ የተለያዩ ጥያቄዎች ላይ መልስ ከፈለጉ ከታች ያለችውን ሊንክ ጠቅ ያድርጓት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse/7415