Amazing Bible Facts @amazing_bible_facts Channel on Telegram

Amazing Bible Facts

@amazing_bible_facts


<Amazing bible facts>
<አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች>
😱😱😱😱

" ሣሩ ይደርቃል አበባውም ይረግፋል፥ የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች። "
(ትንቢተ ኢሳይያስ 40:8)

ኢየሱስ ማነው?👇
@who_is_jesus

እውነት ለሁሉ 👇
@ewnetlehulu


@milites_Christi

Amazing Bible Facts (Amharic)

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎችnnየወንጀል መጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች እና መንፈሳዊ ጥሪቶችን በየቡድን እንዴት በቀላሉን እንቀሳቃለን? በዚህ መረጃ ተብሎ በጣም እንዲያሸንፋችሁ የሚለውን የታሪኩን አስጠንቅቃለንnnበአምላካችን ስለምታውቁ እና ለዘለዓለም በሚያስተምረኩት የርሱም ትንቢተ ኢሳይያስ 40:8 ወዲያዬም 'ሣሩ ይደርቃል አበባውም ይረግፋል፥ የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች' ብሎ ኣንተን ያንን ስማቸው።nnይህ ታሪካዊ መረጃ የሆነው መጽሐፍ ቅዱስን ለመስጠት እና ለተፈጸመውን እውነት ለሁሉ እንዴት ለጥቅልቅ ተማሪ ትንቢተ ኢሳይያስ ይጽናናቃል።nnስለ ኢየሱስ ሲመሰሉ የማይቻል እውነት ድርጅቶችን እና በቡሉንም እንስማማን ፡፡ ስለዚህ ለማስጠንቀቅ እና ለጥሩ ጥቅልቆች ለመሰላት ይጠናክራል። ብቻ በቀላሉ ከብዙም እንስሳት ከልጁ እና ከልጆች ጋርዋወት በእናንተ ሞቱላት፡፡nnከእናንተ የሚጠራው በመጠቀም ተጨማሪ ነኝ በጣም በቀላሉን እንቀሳቃለን። ስለ በኡርኤሽር የልማት ቅዱስ ባለስልጣናትን እና የእግዚአብሔር ታሪኮችን ስላለው ተጠናክር።nnይህ ገልጸው በነጻነት ለተፈጥሮው የወንጀል መጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች እና መንፈሳዊ ጥሪቶችን በየቡድን ለማድረግ ያሉ ጥሪቶችን እንከተል።nnቢሆንም የዝግጅት እና አማልክት እውነቶችን በበአሉ አስታወሱ። አሁን ለዚህ መረጃ ስንጀምራው ለ @who_is_jesus እና @ewnetlehulu እንዲሁም @milites_Christi ሊጨምር ተቃረብና።

Amazing Bible Facts

16 Mar, 22:10


📚📚📚😱😱📚📚📚

   👉 በዩሐንስ ራእይ ላይ ከተጠቀሱት ቤተ ክርስቲያናት መካከል ትልቁ ቤተ ክርስቲያን ኤፌሶን [ራዕይ 2:1] ሲሆን፤ ከተማውም ከሌሎች ይልቅ የታወቀ ከተማ ነበር።።

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

16 Mar, 22:04


📚📚📚😱😱📚📚📚

   👉 ሐዋርያው በዩሐንስ ራእይ ከምዕራፍ 2 እስከ ምዕራፍ 3 ስለ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት የጻፈ ሲሆን እያንዳንዱ ቤተ ክርስቲያናት ባሉበት ከተማ የተሰየሙ ናቸው።

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

06 Sep, 10:01


📚📚📚😱😱📚📚📚

   👉 ሐዋርያው ዩሐንስ መልዕክቱን ሲጽፍ "ፍጥሞ" በምትባል ደሴት ነበር[1:9]። ይህች ከተማ ከኤፌሶን በስተደቡብ ምስራቅ በኤጂያን ባህር (Aegean sea) ትገኝ ነበር። ድንጋያማና ደረቅ ከተማ ናት። ሐዋርያው በስተእርጅናው ነው ወደዚች ከተማ ተሰዶ የሄደው። ይህች ደሴት እስካሁን ድረስ በብዙዎች ትጎበኛለች።

https://en.m.wikipedia.org/wiki/Patmos

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

06 Sep, 01:18


9 ከአዲስ ኪዳን የትንቢት መጽሐፍ (ዩሐንስ ራእይ) የእውቀት ስንቅ

Amazing Bible Facts

31 May, 15:47


📚📚📚😱😱📚📚📚

   👉 በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ትንቢት የተናገረው ሰው ሄኖክ ነው። [ይሁዳ 1:14]

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

31 May, 15:33


📚📚📚😱😱📚📚📚

   👉 ጳውሎስ ከጻፋቸው 13 መልዕክታት (ዕብራውያንን ሳይጨምር) አስራ አንዱን ሲጀመር በምስጋና ነው።

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

31 May, 15:24


📚📚📚😱😱📚📚📚

   👉 ዋናው የሮሜ መልዕክት ቁልፍ ሃሳብ "የእግዚአብሔር ጽድቅ" (The righteousness of God) ነው።

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

06 Feb, 21:50


📚📚📚😱😱📚📚📚

   👉 በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የእምነት ምዕራፍ በመባል የሚታወቀው ዕብራውያን 11 ነው።

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

06 Feb, 21:50


📚📚📚😱😱📚📚📚

👉 አዲስ ኪዳንን እኩል መሀል ለመሀል የሚከፍለው ምዕራፍ ሮሜ 13 እና 14 ሲሆን መሀል ለመሀል የሚከፍለው መጽሐፍ ደግሞ 2ኛ ተሰሎንቄ ነው።

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

05 Feb, 18:30


📚📚📚😱📚📚📚

  👉 1ኛ ጢሞቲዎስ፣ 2ኛ ጢሞቲዎስ፣ ቲቶ እና ፊልሞና ጳውሎስ በጌታ ልጆቹ ለሆኑት የጻፋቸው መልዕክታት ሲሆኑ መጋቦታዊ መልዕክታት [pastoral Epistles] በመባል ይታወቃሉ።

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

05 Feb, 18:16


📚📚📚😱😱📚📚📚

  👉 በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የፍቅር ምዕራፍ በመባል የሚታወቀው 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 13 ነው።

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

01 Feb, 17:48


📚📚📚😱😱📚📚📚

  👉 የጳውሎስ መልዕክት ወደ ኤፌሶን ሰዎች፣ ወደ ፊልጵስዩስ፣ ወደ ቆላስያስ እና ወደ ፊሊሞና፥ ጳውሎስ በእስር ቤት ሆኖ የጻፋቸው መልእክታት ሲሆኑ የእስር ቤት መልዕክታት (Prison Epistles) በመባል ይታወቃሉ።

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

01 Feb, 17:30


📚📚📚😱📚📚📚

👉 ጳውሎስ ስለ ደስታ ብዙ ጊዜ በፊልጵስዩስ ላይ ከሌሎቹ አጠቃላይ መልእክቶቹ ይልቅ ጽፏል።

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

01 Feb, 17:13


📚📚📚😱📚📚📚

ጢሞቴዎስ በጳውሎስ መልዕክታት (ዕብራውያንን ሳይጨምር) 17 ጊዜ ተጠቅሷል።

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

26 Jan, 23:11


📚📚📚😱📚📚📚

የሰላም አምላክ የሚለው ቃል 7 ጊዜ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጠቅሷል።
[ሮሜ 15:33፣ 16:20፣ 1ኛ ቆሮ 14:33፣ 2ኛ ቆሮ 13:11፣ ፊሊ 4:9፣ 1ኛ ተሰ 5:23፣ ዕብ 13:20]

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

24 Jan, 22:22


📚📚📚😱📚📚📚

አጤኔጦን (Epaenetus) ከእስያ (Asia) ጌታን የተቀበለ የመጀመሪያው ሰው ነው።
" . . .ከእስያ ለክርስቶስ በኵራት ለሆነው ለምወደው ለአጤኔጦን ሰላምታ አቅርቡልኝ።" [ሮሜ 16:5]

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

24 Jan, 22:16


📚📚📚😱📚📚📚

ጳውሎስ ለሶስት ዓመታት በአረብ ሃገር ተቀምጧል። [ገላ 1:17]

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

22 Jan, 11:58


📚📚📚😱📚📚📚

ጳውሎስ አንደበተ - ርቱዕ አልነበረም።
" በአነጋገሬ ያልተማርሁ ብሆን እንኳ፥ በእውቀት ግን እንዲህ አይደለሁም። "
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:6)
[2ኛ ቆሮ 10:10]

አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts
@amazing_bible_facts

Amazing Bible Facts

21 Jan, 23:04


8 ከመልዕክታት የእውቀት ስንቅ