أحدث المنشورات من AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ (@aljueddaawa) على Telegram

منشورات AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ على Telegram

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

«በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ»

ሀሳብ አሰተያየት ካለዎት ⇙
@AlJUDDAEWA_bot
1,921 مشترك
1,223 صورة
126 فيديو
آخر تحديث 09.03.2025 02:28

قنوات مشابهة

Abdurahim Ahmed
11,615 مشترك
Nursing ethiopia
5,430 مشترك
Ye Haybaw Mender
4,143 مشترك

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ على Telegram

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

23 Jan, 19:13

216

አንድ ጊዜ ህፃናት የጎዳና ተዳዳሪዎች ቤንዚን ሲያሸቱ አየኋቸውና ስቆጣ አንዱ በዕድሜው ከፍ ያለው ❝ተዋቸው! ብርዱን ለመከላከል እንጅ ፈልገውት አይደለም።❞ አለኝ። እኔም በንግግሬ አፍሬ ሄድኩ።

ከዚያ በኋላ ሰዎች መጥፎ ነገር ላይ ወድቀው ካየሁ ከመተቸቴ በፊት ምክንያታቸው ምን ይሆን ብዬ መጠየቅን ለመድኩ። ሁሉም ሰው መጥፎ ነገር የሚሰራው ከመፈለግ ብቻ ላይሆን ይችላል። ነፍስያ አሸንፎን ወንጀል የምንሰራውን ያህል ህይወት አስገድዳቸው መጥፎ ነገር ላይ የወደቁም ብዙ አሉ።

እነዚያን ህፃናት ቤንዚን ለምን ትስባላችሁ ብዬ ከመቆጣቴ በፊት ልብስ መስጠት ከኔ ይጠበቅ ነበር። ከእኔ የሚጠበቀውን ሳልወጣ እነሱን መውቀሴ ተገቢ አልነበረም።

እንዲሁ ሰዎችንም እኛ የምንጠብቀው ደረጃ ለምን አልደረሱም ብለን ከመንቀፋችን በፊት ያለፈ ህይወታቸውን ማጥናት አለብን። ምክንያቱም የመጣንበት መንገድ ይለያያልና ሁሉም ሰው እኩል ውጤት ሊያመጣ አይችልም። ቁርሱን ሳይበላ ትምህርት ቤት የሄደና መቅሰስ ተጠቅሶለት የተላከ እኩል ትኩረት ለምን አልሰጡም ካልን ሚዛናችን ተዛንፏል።

ይሄ ምስል ታዲያ ያንን አጋጣሚ ያስታውሰኛል። በሰዎች ላይ ከመፍረድ በፊት የራስን ሃቅ መወጣት እንደሚገባ የተመከርኩበት ነው።

ከማ ቃለ ሰልማን
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

23 Jan, 17:18

177

«አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላ ሀቢቢና ሙሀመድ ﷺ»
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

23 Jan, 10:17

186

በይቱላህ ፊ መዲነቲ ዉቢት ባቲ
#በመንገዴ_ላይ
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

23 Jan, 03:24

177

#ለሁሉም በሽታ መድኃኒት አለው!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما أنْزَلَ اللَّهُ داءً إلّا أنْزَلَ له شِفاءً.﴾

“አላህ አንድን በሽታ ከሰማይ አያወርድም። ለሷ የሚሆን መዳኛ አብሮ ቢያወርድላት እንጂ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5678
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

22 Jan, 19:45

135

«የሰማያትና የምድርም ግዛት የአላህ ነው፡፡ መመለሻም ወደ አላህ ነው፡፡» [ ሱረት አል-ኑር፣ - 42 ]
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

21 Jan, 15:14

176

በዛሬው እለት ጥር 13/2017 በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ሮማናት አደባባይ "ሒጃባ ክትገብር እያ፤ ትምህርታ እውን ክትማሃር እያ" በሚል በአክሱም ከተማ የተደረገው የሒጃብን ክልከላ በመቃወም የታካሄደው ደማቅ ሰልፍ በቪዲዬ።

ይህ ሰልፍ ለሒጃብ እና ሙስሊሞች የመማር ህልውና፣ ነፃነትና እና ክብር የተካሄደ ታሪካዊ ሰልፍ ነው።
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

21 Jan, 07:30

210

«ሒጃባችን ማንነታችን ነው»‼️
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

21 Jan, 07:27

202

እህቶቻችን ለእህቶቻችን

«አክሱም ሒጃብ ብቻ አይደለም የተከለከለው እሴልምና እንጂ»‼️
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

21 Jan, 06:01

143

"ሒጃባ ክትገብር እያ፤ ትምህርታ ውን ክትማሃር እያ" ጉዞ ወደ ሮማናት አደባባይ!
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

21 Jan, 06:00

133

በመቐለ ከተማ በአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ላይ እየደረሰ ያለውን በደል አስመልክቶ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል!

- ሀሩን ሚድያ በሰልፉ ዙሪያ ተጨማሪ መረጃዎችን የምናደርስ ይሆናል።

© ሀሩን ሚድያ