أحدث المنشورات من AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ (@aljueddaawa) على Telegram

منشورات AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ على Telegram

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

«በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ»

ሀሳብ አሰተያየት ካለዎት ⇙
@AlJUDDAEWA_bot
1,921 مشترك
1,223 صورة
126 فيديو
آخر تحديث 09.03.2025 02:28

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ على Telegram

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

02 Feb, 17:42

161

ሙፍቲ ዳውድ የበጎ አድራጎት ድርጅት ለ2017 ረመዷንን ከመሳኪኖች ጋር  በሚል መሪ ቃል ለ6ተኛ ዙር 600 መሳኪኖችን የወር አስቤዛ ለመሸፈን  እንቅስቃሴ በዛሬው እለት ጀምሮል ።

የአንድ ቤተሰብ የረመዷን አስቤዛ 3500 ብር ሲሆን የዘንድሮ አመት የምናስፈጥራቸው ቤተሰቦች ብዛት 600 መሳኪኖች ናቸው ።

ረሱል - ﷺ -እንዲህ ይላሉ ፦  ፆመኛን ያስፈጠረ ከፆመኛው አጅር ምንም ሳይቀነስ የፆመኛውን አምሳያ ያህል አጅር አለው።


ሁላችሁም በዚህ በትልቅ ኸይር ስራ በመሳተፍ ፆመኛን ያስፈጥሩ ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  1000388115444

♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600

♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616

♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001

♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001

♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101

የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች  #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

01 Feb, 18:45

168

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

30 Jan, 18:27

37

«አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላ ሀቢቢና ሙሀመድ ﷺ»
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

30 Jan, 14:10

63

«በኢስላም ህግ መጠናናት የሚባል ህግ የለም። መጠናናት በዘመናችን አባባል መጃጃል ነው። የዝሙት በር መክፈት ነው።»

ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

30 Jan, 12:41

72

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

29 Jan, 14:13

94

ለረጂም ጊዜ በሀሳብ ደረጃ ብቻ የነበረን አብሮነት ሰዓቱ ደርሶ በአንድነት ተቀምጠን  ተወያየን

ለበርካታ ጊዚያቶች ተቋሙ በሚሰራቸው በጎ ስራዎች ከጀርባ ሁኖው እንቅስቃሴውን ሲከታተሉና ገንቢ ሀሳቦችን ሲሰጡን  የነበሩ ወንድሞች ጋር በአካል ተቀምጠን ተወያየን

ከወንድሞቻችን ጋር ዛሬ በሰፊው ውይይት አድርገናል። እጅግ ጠቃሚ ሃሳቦችን አግኝተናል።

ጥሪያችን አክብራቹሁ ሰለመጣቹህ ገንቢ ሀሳባችን ስላካፈላችሁን በተቋሙ ስም እናመሰግናለን ጀዛኩሙላሁ ኸይር

በህብረት በመመካከር ተቋሞችን የተሻለ ደረሻ እናደርሳለን ኢንሻ አላህ

#ሙፍቲ_ዳውድ #ወንድማማችነት  #ሹራ
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

28 Jan, 16:42

116

ቢስሚላህ በትንሽ ሰበብ ለትልቅ የኸይር መንገድ ሰበብ ላደረገን አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ የተመሰገነ ይሁን አልሀምዱሊላህ

   ሰሞኑን ለአላህ ቤት ምንጣፍ ያስፈልገዋል ባልናቹህ መሰረት በወለዲ ከተማ ለሚገኘዉ ቢላል መስጅድ ለ15 አመታት ሲገለገሉበት የነበረውን ምንጣፍ በአዲስ መልኩ ለመቀየር ተችሎል ።  አጠቃላይ ፕሮጀክቱ #1ሚሊየን የፈጀ ሲሆን ለበርካታ አመታት የሚያገለግል ደህና ምንጣፍ በአላህ ፍቃድና በእናንተ ሰበብ

የመስጅዱ ኮሚቴም ስሜታቸውን ሲገልፁ አንድ አባታችን በዚህ መስጅድ ዙሪያ ሁለት ጊዜ ደስ አለን ። ለመጀመሪያ ጊዜ የዛሬ አስራ አምስት አመታት አባታችን ሀጂ ሰይዶ አላህ ይዘንለትና መስጅዱን አሰርቶ ቁልፉን ሲሰጠን በጣም ደስ ብሎን ነበር ። ዛሬ ደሞ ሁለተኛው ደስታችን እናንተ ምንጣፉን ገዝታቹህ ሲነጠፍ ስናይ ለአመታት የተሰበረው ልባችን ተጠግኖ ደስ አለን አሉ አልሀምዱሊላህ ።

ይህ ፕሮጀክት ሊሳካ የቻለው  ከ20 ብር ጀምሮ በተሳተፉ ደጋግ የአላህ ባሪያወች ነውና አላህ ያክብራቹህ አላህ ይቀበላቹህ አላህ ሀጃችሁን ያውጣው የምትሰሩት መልካም ስራ ለሁለት አለም የደስታና የብርሀን መንገድ ይሁናቹህ

#ወለዲ_ቢላል_መሰጂድ #ምንጣፍ
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

27 Jan, 19:20

118

ሰሞኑን ስናሰባስብ የነበረው ለወለዲ ከተማ ለቢላል መስጅድ ምንጣፍ በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ ኢሄ ምንጣፉ መስጅዱ ደርሶ ማህበረሰብ በዚህ ሰዓት ማለትም (3:4ዐ) ላይ መስጅድ  በመገኘት እያነጠፉ ይገኛሉ ።

በዚህ በትልቅ ኸይር ስራ ላይ የተሳተፍቹህ በሙሉ እንኳን ደስ አላቹህ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

በቅርብ ወደ ከተማው ሂደን መረጃውን በደንብ እናሳውቃለን ። በዚህ ምሽት ላይ መረጃውን ሲያሳውቁኝ ደስ ብሎኝ ነው የነገርካቹህ ።
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

26 Jan, 17:39

134

«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡» (ሱረቱ አል-ኢኽላስ - 2)
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

25 Jan, 19:15

165

“አላህ ዘንድ እሺ የተባለ ዱዓ ሁሉ የቂን ነበር መጀመሪያው። … "አላህዬ ያደርገዋል" የሚል ፅኑ እምነት። ˝