AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ (@aljueddaawa) Kanalının Son Gönderileri

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ Telegram Gönderileri

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

«በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ»

ሀሳብ አሰተያየት ካለዎት ⇙
@AlJUDDAEWA_bot
1,921 Abone
1,223 Fotoğraf
126 Video
Son Güncelleme 09.03.2025 02:28

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ tarafından Telegram'da paylaşılan en son içerikler

AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

07 Mar, 16:46

67

ሐጂ ከተለዮን 2 ወር ከ12 ቀን… ናፍቆት ብቻ 💔

በዱዓቹህ በነዚህ በተከበሩ ቀናት ለአባየ መሀርታን ጀነት ለምኑለት ወንድም እህቶቼ
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

06 Mar, 16:38

95

«አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላ ሀቢቢና ሙሀመድ ﷺ»
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

03 Mar, 20:05

150

አላህ ሆይ ከኛ የተቀደሙንን ወዳዶቻችን ከአንተ በሆነ ረህመት ተቀበላቸው እዝነት መሀርታህን ወፍቃቸው ያ ወዱዱ ያ ከሪም 🤲
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

02 Mar, 19:04

135

ሙፍቲ ዳውድ የበጎ አድራጎት ድርጅት ለ600 የቲም አሳዳጊ እናቶችና ለአቅመ ደካሞች የረመዳን ፆም መያዣ የሚሆን ድጋፍ አደረገ።

በዛሬው ዕለት የካቲት 23/2017 ዓ/ል በከሚሴ ከተማ  የቲም አሳዳጊ እናቶችና ለአቅመ ደከሞች የተለያዩ የረመዳን ፆም መያዣ የሚሆን ድጋፍ አድርጓል።

በድጋፍ ፕሮግራሙ  የከሚሴ ከተማ ከንቲባ አቶ ሸሪፍ ቃሲም የተለያዮ የመንግስት ኃላፊዎች፣ የዞንና የወረዳ መጅሊስ ኃላፊዎችና የሀገር ሸማግሌዎች በተገኙበት "ረመዷንን ከሚስኪኖች ጋር 6" በሚል መሪ ቃል   ከበጎ አድራጊ ግለሰቦች ሲያሰባስብ የቆየውን የአስቤዛ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የህብረተሰባችን አካላት ለማከፋፈል ተችሏል። 

በመላው ዓለም ለዚህ ፕሮጀክት መሳካት ከጎናችን ለነበራቹሁ ሁሉ በተቋማችን ስም እናመሰግናለን

የአንድ አባወራ ቤተሰብ የተሰጠ ፓኬጅ

       1) 25 k.g የእንጀራ እህል
       2) 5 k.g   ነጭ(ፍርኖ) ድቄት
       3) 3 ሌትር ዘይት
       4) 2 k.g ቴምር
       5) አንድ መደብ ሥጋ
   
ለአንድ አባወራ ቤተሰብ 3,500 ብር የፈጀ ሲሆን በአጠቃላይ ወደ 2,500,000 ( ሁለት ሚልየን አምስት መቶ ሺ  ) ብር ገደማ ወጪ በማድረግ ለ600 አባወራዎች ድጋፍ አድርጎል።

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

21 Feb, 19:59

13

አንድ ወንድሜ የ3 ቤተሰብ 10,500 ብር ገቢ አድርጓል። አላህ ይጨምርለት አላህ ይደሰትበት አላህ ገንዘቡን በረካ ያድርግለት ጀዛከላሁ ኸይር

እርሰዎም በሚችሉት ይሳተፉ

"የአንድ ቤተሰብ የረመዷን አስቤዛ ፓኬጅ 3500 ብር"

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

21 Feb, 18:33

34

#የዞን_አስተዳዳሪያችን Ahmed Ali AbaFuro የ 3,500 ብር ድጋፍና የፕሮግራሙ ቀን ታዳሚ ሆነው እንደሚገኙ አሁን በውጥ መስመር አድርሰውናል። አላህ እሱንም ቤተሰቡንም ያስደሰተው 🙏
መሳኪኞችን እንዳስደሰታችሁ እናንተም ፈጣሪ ያስደስታችሁ።🤲

♢ ንግድ ባንክ  1000388115444
♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600
♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616
♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001
♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001
♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101

የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች
#ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

21 Feb, 17:42

37

አንዲት እህቴ የአንድ ቤተሰብ 3,500 ብር ገቢ አድርጓለች። አላህ ይጨምርልሽ አላህ ይደሰትብሽ  ጀዛኪላሁ ኸይር

እርሰዎም በሚችሉት ይሳተፉ

"የአንድ ቤተሰብ የረመዷን አስቤዛ ፓኬጅ 3500 ብር"

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

21 Feb, 17:37

37

አንድ ወንድሜ 1,000 ብር ገቢ አድርጓል። አላህ ይጨምርለት አላህ ይደሰትበት ጀዛከላሁ ኸይር

እርሰዎም በሚችሉት ይሳተፉ

"የአንድ ቤተሰብ የረመዷን አስቤዛ ፓኬጅ 3500 ብር"

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

20 Feb, 19:19

72

አንዲት እህቴ የአንድ ቤተሰብ 3,500 ብር ገቢ አድርጓለች። አላህ ይጨምርልሽ አላህ ይደሰትብሽ ጀዛኪላሁ ኸይር

እርሰዎም በሚችሉት ይሳተፉ

"የአንድ ቤተሰብ የረመዷን አስቤዛ ፓኬጅ 3500 ብር"

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች #ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም
AL–JUED DAAWA አል–ጁድ ደዕዋ

20 Feb, 18:49

69

እኒህ አባት የመስጅድ ኻዲም ናቸው
በየአመቱ ለረመዷን አስቤዛ ድጋፍ ይወስዳሉ ከዚሁ ፕሮጀክት ....ቅድም በሆነ አጋጣሚ ተገናኘንና ዘንድሮ የለም እንዴ ጠፍቹህ እሳ አሉ ። እኛም ኢንሻ አላህ እየሞከርን ነው ዱዓ አድርጉ አልናቸው ።

እሷቸውም ወላሂ ለይል ስነሳ ረከአተን ሰግጄ ያረብ እነዚህን ታዳጊ ልጆች እገዛቸው ያሰብት እንዲሳካ እገዛቸው እላለሁ አሉን ...

በጣም ደስ አለን እንደነዚህ አይነት አባቶች ዱዓ አይደለም የወር አስቤዛ ትላልቅ ነገራቶችም ያሳካሉ  ። የእነዚህ አይነት  አባቶች እያሉ ፕሮጀክታችን ይሳካል ኢንሻ አላህ

ሁላችሁም በምችሉት ተሳተፉ እንደጀመርነው እንጨርሰዋለን ኢንሻ አላህ ።

የሚቀረን የ280 ቤተሰብ ነው ።

የአንድ ቤተሰብ የረመዳን ወጪ 3500 ነው

ሁላችሁም በምችሉት ነይቱ

በባንክ ገቢ ለማድረግ

♢ ንግድ ባንክ  1000388115444
♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600
♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616
♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001
♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001
♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101

የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር

#ረመዷንን_ከሚሰኪኖች_ጋር_6 #ለ600_አባወራዎች
#ሙፍቲ_ዳውድ_ቲም