Latest Posts from 𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️ (@alahu_akber1) on Telegram

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️ Telegram Posts

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️
...................꧁﷽꧂.....................


#ኢስላማዊ_መረጃዎች
#ኢስላማዊ_ታሪኮች
#በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረቱ_ታሪኮች
#አጫጭር_ዳዕዋዎች እና
#የተለያዩ_ሀዲሶችን_ያገኛሉ
#owner 👉 #riyad (#rio)
for any comment @rio_comment_bot
21,445 Subscribers
457 Photos
238 Videos
Last Updated 01.03.2025 03:49

Similar Channels

Halal Fkr
18,156 Subscribers
️ISLAMIC WORLD️
3,833 Subscribers
Ikhlas institute
1,586 Subscribers

The latest content shared by 𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️ on Telegram


.
ሰላም ለእነዛ....🕊

የደስታ ብርሀን ጠፍቶባቸው
አሁንም በተስፋ ለሚኖሩ ነፍሶች
ሁሉ...!!

የኔ ቆንጆ...🤌

አሉ አይደል እነዛ የማያልፉ የሚመስሉ ቀናት ?
እንደዚህ ደካማ ነኝ እንዴ ያልሽባቸው
ቀናቶች እስቲ ቁጠሪያቸው ምን ያህል ናቸው የሚገርምሽ እነዛ ቀናቶች አልፈው አንቺ ግን አለሽ ያኔ ድክመትሽ የነበረዉ የዛሬ ብርታትሽ ሆኗል ማወቅ ያለብሽ በህይወት ላይ ሁሌም የማያልፉ የሚመስሉ ቀናቶች አሉ ግን ደግሞ ያልፋሉ እንዳረሺ እና Stay Strong


.❤️

ያዙ እንግዲህ ዱዐ ላረግ ነው 😂

ያሁኑን ረመዳን ከሀላላችን ጋር የምንፆም ያድርገን 🤲

ኢንሻ አላህ ወላሂ ግድ ነው በጣም ነው የሚያምሩትም የሚያጓጉትም ወላሂ እነሱን ማግባት ምነኛ መታደል እንደሆነ ወላሂ እነሱን ካገባን ማንም አያየብንም ማንም አይነካብንም እኛ ግን እንደፈለግን እንነካቸዋለን እንደፈለግን እንይዛቸዋልን እንደፈለግን እናያቸዋለን ክብር አላህን ፈርተው ኒቃብ ለለበሱ እና ለተሰተሩት ይሁን

.
ወላሂ በውበቷ ልቤ እየቀለጠ ነው 😣 ቪድዮውን ስንቴ እንዳየው አላህ ነው ሚያቀው 😅

እንሻአላህ ወላሂ ኒቃብስት ነው ማገባው 🙌

➨ ጀግኖች አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ?

ህይወታችሁ መፅሀፍ ቢሆን እና አሁን ላላችሁበት ሁኔታ ምዕራፍ ስጡ ብትባሉ ፤ ምን አይነት ስያሜ ትሰጡታላችሁ ?

እኔ በለውጥ ጎዳና ብዬዋለሁ ፤ የእናንተን ደሞ ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ ።

.
ባል የሌላት ሴት ምስኪን ድሃ ናት አሉ ረሱል ﷺ

@alahu_akber1

ተንኮል ያቆምኩት ዝርዝር ብር እያለኝ ለረዳቱ 200 ብር ሰጥቼ ረስቼው የወረድኩበት ቀን ነው 🚕

.
ለሌሎች መልካም መመኘት ዒባዳ ነው ❤️

.
«ልብ ትዝታ ይዞ ስናፍቅ በምናብ ትዝታ
እየፀነ ሲናፍቅ ለየቅል ነው:: በእርግጥ
ረሱሉላህን አግኝተን አላየናቸውም ግን
ካገኘናቸውና ካፈቀርናቸው ሰዎች የበለጠ
እንናፍቃቸዋለን:: የቱንም ያህል ብንናፍቅ
ግን የባልደረቦቻቸው ያህል አይሆንም::»

اللهم صلِ و سلم على سيدنا محمد ﷺ💚

@alahu_akber1