Latest Posts from 𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️ (@alahu_akber1) on Telegram

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️ Telegram Posts

𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️
...................꧁﷽꧂.....................


#ኢስላማዊ_መረጃዎች
#ኢስላማዊ_ታሪኮች
#በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረቱ_ታሪኮች
#አጫጭር_ዳዕዋዎች እና
#የተለያዩ_ሀዲሶችን_ያገኛሉ
#owner 👉 #riyad (#rio)
for any comment @rio_comment_bot
21,445 Subscribers
457 Photos
238 Videos
Last Updated 01.03.2025 03:49

The latest content shared by 𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️ on Telegram


.
ማንም ለዘላለም የሚቆይ የለም...
ስለዚህ በማንኛውም ጊዜ ማንንም ለማጣት ሁልጊዜ ዝግጁ ሁኑ ❤️‍🩹

@alahu_akber1

የአብዛኛው ወንዶች ፊትና...😎

አልሃምዱልላህ በአጭር ጊዜ ውስጥ በtik tok 10,000 ተከታዮችን ማፍራት ችለናል 🥰

ጉዞ ወደ 100k 😍
tik tok

.
rule_1

ከመሞታችሁ በፊት የተሰበረ ልብ ትታችሁ አትሂዱ 🙌

@alahu_akber1

ማነዉ ወርቅን በረንዳ ላይ የሚያስቀምጥ ?
የከበረ ነገር በከበረ ቦታ ነዉ የሚቀመጠዉ።


@alahu_akber1

አሰላሙአለይኩም 🙄
.
ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 😊

ክርስቲያን ሆንኹ የሚለው አንድ ጀለስ ከእስልምና የወጣበትን ምክንያት ይጠየቃል። እርሱም በተመስጦ ሆኖ...‟ከእለታት በአንድ ቀን ሊነጋ ሲል ለመስገድ ከእንቅልፍ ተነሳሁኝ፣ እዚያው አልጋዬ ላይ እንዳለሁ ከሰማያት ነጭ ልብስ የለበሰ ግርማ ሞገስ ያለው አንድ ሰው፥ ልጄ ሆይ ! ውጪው ይበርዳል፣ ደግሞ ገና ሌሊት ነው አልነጋም፣ እባክህ ተመልሰህ ተኛ ትታመማለህ፡ አለኝ። እኔም ኢየሱስ በዚህ መልክ ከተገለጠልኝ ቡኋለ ክርስቲያን ሆንኩ” ይለናል።

🗣Brother ያ ኢየሱስ አይደለም...ሸይጧን ነው😭

ፀጉር የሌላቸውን ወንድሞቻችንን የምትሳደቡ ግን አደብ ግዙ!!!

የመላጣነት ብቸኛ ጉዳት ዉዱዕ ስታደርግ ፊትህ ከየቱ ጋር እንደሚጀምር አለማወቅህ ብቻ ነው።
🖊️Junaid(#ᶜ)

.
የሰገዳቹበት ቦታ ላይ ትንሽ ጋደም ማለት 🤌

ያሰላም 🥰

.
በህይወቴ በአንድ ነገር ላይ ብቻ እርግጠኛ ነኝ....
ስህተት እየሰራሁ እንኳን ሳይሰለች የሚምረኝ አንድ አላህዬ ብቻ እንደሆነ አውቃለው::

የኔ አላህ 🥰

@alahu_akber1