Ahmedhaji Sadik @ahajio2 Channel on Telegram

Ahmedhaji Sadik

@ahajio2


♥️አጅሩሚያ ነህው ኪታብ ቱቶር በአማርኛ

አጅሩሚያ ነህው ኪታብ ቱቶር በአማርኛ (Amharic)

አጅሩሚያ ነህው ኪታብ ቱቶር በአማርኛ ትምህርት የሚሆን በእግር ኋፍ እውነተኛ አገልግሎት ሊገኝ እንደማይችል የተለያዩ እና የተገናኘ መረጃዎችን እናስታወቁ። አጅሩሚያ ነህው ኪታብ ቱቶር በአማርኛ ከአፍሪቃ እና ከቱሽ በሆነች የተሽከመ ስፖၽት እና ምስክሮችን ወደእሦራትም ልኬት እየተቀበልኩ ነው። በግመት ንቀት ውስጥ በአጋሪ የሚገኘው በሌላ ትምህርት ላይ ከተውሰጂ በፊት ሁሉ በደምበኞነት በሚቆጣፈጠን መረጃ እንቀመጣለን።

Ahmedhaji Sadik

16 Nov, 12:07


https://www.facebook.com/100092681495084/posts/pfbid0NKB3uf7S3p7jHkhGyWnVFhWNzAdZapvKdGTMRzNcULyf5yZLnxF237zSTJCcNwEAl/?app=fbl

Ahmedhaji Sadik

14 Oct, 21:12


✍️📢 ዳይ አህባቦች! ሼር ኢንቫይት በማድረግ ኸይር ስራ ስሩ!
👉 Follow Share Invite: Mohammed Ahmed
facebook.com/mohammed.ahmed.771

Ahmedhaji Sadik

13 Oct, 09:25


❤️የውዱ ወንድማችንን "ሙሀመድ አህመድ" ፌስቡክ ፎሎወር ከ71 ሺ ወደ 100 ሺ ለማስገባት ቻሌንጁን ተቀላቀሉ! 📢 👉ዳይ! አህባቦች! ፎሎው ሼር ኢንቫይት በማድረግ ተባበሩ! ባረከሏሁ ፊኩም!: ➡️ facebook.com/mohammed.ahmed.771

Ahmedhaji Sadik

10 Oct, 14:40


🌹Follow me: Ibnu Sadik 👉 facebook.com/ahajio2

Ahmedhaji Sadik

09 Oct, 07:40


🌹የነቢ ሙሀመድﷺ ወዳጆች ፌስቡክ ግሩፕ
🌹የግሩፑ አባል በመሆን ቤተሰብ ይሁኑ!
👉
facebook.com/groups/hajio

Ahmedhaji Sadik

27 Aug, 16:45


🌻ከዚህ በፊት በቴሌግራም ቻናሌ ያስተማርኳቸውን የነህው ደርስ ቱቶሪያሎች ሁሉንም በአዲሱ አፕልኬሽን ውስጥ አስገብቻለሁ!፣ አዲሱ ቨርዥን ነገ ፕሌይ-ስቶር ላይ ይለቀቃል ኢንሻአላህ!። ♥️አጅሩሚያ ነህው ኪታብ ቱቶር በአማርኛ: t.me/ahajio2 & t.me/ahajio3
🍀Play store App:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hajipc.ajrumamharic

Ahmedhaji Sadik

25 Aug, 18:38


የመጨረሻው ስድስተኛው በተን ፓስዋርድ አለው! Pro ነው!፣ በውስጡ ብዙ እስፔሻል ነገር ይዟል! አፑ ከተመቻችሁ ሰብስክሪብሽን ይፈልጋል!።

Ahmedhaji Sadik

25 Aug, 18:34


አፕልኬሽኑ በትክክል መስራቱን ወይም አለመስራቱን ብትነግሩኝ የአፑ ባለውለታ ናችሁ! ባረከሏሁ ፊኩም!

Ahmedhaji Sadik

25 Aug, 18:30


MAM/SAM/CMAM Ethio Health kit Application

Ahmedhaji Sadik

25 Aug, 18:16


💜አዲስ የሰራሁት የ SAM/MAM/CMAM አፕልኬሽን ይህ ነው!፣ ከናሽናል መመሪያ መፅሀፉ በተጨማሪ ከ200 የሚበልጡ ኪዊዝ መልመጃ ጥያቄዎችን ይዟል። ከፍተኛ የምግብ እጥረትን ህክምና (Sever Acute Malnutrition management) ለመማር ወይም ለማስተማር የሚጠቅም ዲጂታል ሄልዝ ኪት አፕ ነው!። 👉 🍀ሊንኩ ይሄው: 👇

Ahmedhaji Sadik

25 Aug, 08:05


💜የአፋረኛውን ቁርአን ተፍሲር አፕልኬሽን 4ተኛ አፕዴት እያደረኩ ነው!፣ ፎንት ማተለቂያና ማሳነሻ ሴቲንግ ጨምሬበታለሁ!፣ አንድንድ ቡጎችም ተስተካክለዋል! ሌላ ተጨማሪ መስተካከል ያለበት ነገር ካለ በሜሴጅ እስክሪን ሹት አድርጋችሁ ላኩልኝ! ባረከሏሁ ፊኩም!።
🍀ኪታቡ ከpdf ወደ text ኮንቨርት ሲደረግ የተቀየሩ ፊደሎችን በተመለከተ
islamhouse.com ሲያስተካክል እኔም አስተካክላለሁ! ምክንያቱም ዋናው ምንጭ እሱ ስለሆነ።

1,720

subscribers

238

photos

69

videos