ሁሉም ነገር በአልላህ እጅ ነዉ
ይህ የዱኒያዉ ነዉ ደሞም ድጋሚ እድል ያለው የባሰዉ ድጋሚ እድል የሌለዉ የቀብር የሲራጥ የሂሣብ የሚዛን ፈተናዎች ይጠብቁናልና
አብዝቶ መጨነቁ አያስፈልግም ነዉና ስሜቱ ከባድ እንደሆነ ግልፅ ነዉና ግን በተቻለ አቅም ለመረጋጋት ሞክሩ እላለሁ
ለሁሉም ሙስሊም ተፈታኞች መልካም እድል በተለይ በወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ የምትገኙ የዑመር አል-ፋሩቅ መድረሳ ጀመዓ የሆናቹ መልካም እድል አልላህ ፍፃሜዉ ያሳምርላቹ አልላህ ያበርታቹ ከምትጠብቁት በላይ ምትደሰቱ ያርጋቹ
ኢንሻአልላህ ሁላችንም በመልካም ዱዓችን እናስታዉሳቸዉ አልላህ ከናንተጋ ይሁን አላለሁ
ወሠላሙዓለይኩም
✍ወንድማቹ አቡ ሉቅማን ረስላን ነጃ