🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍ (@abuhemewiya)の最新投稿

🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) のテレグラム投稿

🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!
11,844 人の購読者
274 枚の写真
36 本の動画
最終更新日 01.03.2025 12:20

🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) によってTelegramで共有された最新のコンテンツ


🟢 የአዛውንቱ ምስክርነት ከሌራው ዝግጅት መልስ

ድምፃቸውን የምትሰሙት አባት ከነበሩበት የሺርክና የቢድዐህ መንገድ ኮተት ወደ ተውሂድና ሱነህ ብርሃን በቅርቡ የገቡ የእድሜ ባለፀጋ አዛውንት ናቸው። አላህ ይጠብቃቸው።

ከሌራው ሀገር አቀፍ የዲን ድግስ ስንመለስ መጓጓዣ ላይ ተገናኝተን ከተናገሯቸው ጣፋጭ ቁምነገሮች ውስጥ፦

↪️ አህሉሱነህ ሰለፊዩች ማህበረሰቡን በአላህ ፈቃድ ከጥመት እያወጡ ነው።

↪️ ሀቅ ያልደረሰው ሀቅ ናፋቂ ማህበረሰብ እጅግ ብዙ ነው።

↪️ ኢኽዋኖች እና ሙመይዓዎች እንደሚሞግቱት ሺርክን በስሙ በዝርዝር ማስጠንቀቅ ማህበረሰቡን የሚያስበረግግ ሳይሆን የሚያስደስት ኑር ነው።

↪️ የመጅሊሱ ባለስልጣናት በተውሂድ ዳዕዋ ላይ እያደረሱት ያለውን ጫና የገጠሩ ማህበረሰብ እንኳን አውቆታል።

↪️ አህሉሱናን የሚቃረናቸው ፣ የሚያንቆሽሻቸው ፣ የሚያሴርባቸው ሸረኛ ሁሉ አይጎዳቸውም ምክንያቱም አላህን ይዘዋልና።

↪️ ሁሌም ሀቅ ወደ ፊት ሁሌም ሀቅ ወደ ኸይር ነው !!

🤲"ከዚያ ጥመት አውጥቶ በዚህ ኒዕማ (ፀጋ) ላይ ያደረገኛ አላህ ሞቴንም በዚሁ ላይ ያድርገው!! " ይላሉ

አላህ ለሀቅ ይምራን እስከመጨረሻውም ያፅናን!

✏️ ሰውየው "ሀጂ ሀሚድ" ሲሉ አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይን ነው።

http://t.me/Abuhemewiya

🛜ሀገር-አቀፉ ዳዕዋ
  #ከሌራ_ከተማ

🔵 አሸይኽ መህቡብ ከሳንኩራ

በመንሀጅ አሰለፍ መጽናት


https://t.me/NOOR_al_ISLAMM?videochat=d9788bf5f4ea23aa33

🚎  ሀገር አቀፍ ታላቅ የዲን ኮንፈረንስ የፊታችን ጁመአ ጀምሮ  በሚደረገው ፕሮግራም ላይ
ከአዲስ አበባ ብቻ መሳተፍ ለምትፈልጉ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል ፕሮግራም መያዝ ትችላላቹ

ፉሪ ፣ ኬንቴሪ ፣ ሰበታ  ለምትገኙ 0941058157

አለም ባንክ ፣ ስልጤ ሰፈር ፣ ቤተል ለምትገኙ +251936985302

  መላው አዲስ አበባ  ለምትገኙ

0935008988

👉 ማሳሰቢያ ቀለል ያለ የማደሪያ ልብስ  መታወቂያ መያዣቹን አትርሱ


🔴 የመነሻ ሰአት ጁመአ ከቀኑ 3 :00 ይሆናል

https://t.me/medresetulislah

🏝 ልዩ ሀገር አቀፍ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም

👉 በአላህ ፈቃድ የዲን ትምህርት ድግስ ከቀን 07/06/2017 የጁመዓ ኹጥባ እና ሶላት ጀምሮ  ለተከታታይ 3 ቀናቶች ተዘጋጅቷል።

 🏞 ቦታ፦ ሌራ ከተማ በኢማሙ አህመድ መስጂድ እና መድረሳ ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል።

🪑 በዝግጅቱ ላይ ከሚገኙ ውድና ብርቅዬ መሻይኾች መካከል፦
🎙 አሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ያሲን (ከለተሞ)
🎙 አሸይኽ ሙሐመድ ሀያት (ከወሎ ሐራ)
🎙 አሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ከኮምቦልቻ)
🎙 አሸይኽ ሙባረክ አልወልቂጢይ (ከቀቤና)
🎙 አሸይኽ አብድል ከሪም (ከኦሮሚያ ጅማ)
🎙 አሸይኽ መህቡብ (ከሳንኩራ)     
🎙 አሸይኽ አህመድ ወሮታ (ከጎንደር)
🎙 አሸይኽ አወል (ከዳሎቻ)

በተጨማሪም በቀጥታ ስርጭት
🎙 አሸይኽ ሁሴይን መሀመድ (ከሳዑዲ አረቢያ)
🎙 አሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን (ከሳዑዲ አረቢያ)
🎙 አሸይኽ ሀሰን ገላው (ከባህር ዳር)
🎙 አሸይኽ ዩሱፍ አህመድ (ከባህር ዳር)

👉 እንዲሁም እንደ ኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ የመሳሰሉ በርካታ ኡስታዞች የሚታደሙበት ደማቅ ፕሮግራም ነው።

👉 ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል፦
📚 شُروطُ الصَّلاةِ وَواجِباتُها وَأركانُها
📚 የሶላት መስፈርቶች ማዕዘናቶቿ እና ግደታዎቿ

📝 للشـيخ محمد بن عبد الوهاب النجدي
🎙 በሸይኽ አብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል`ለተሚይ
       
👌 የሀቅ ወዳጆች ሁሉ በአክብሮት ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩብን!

♨️ ማሳሰቢያ፦ ሁላችሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የማታ ልብስ እንዳትዘንጉ።

👌 አላህ ካለ ሩቅ ላላችሁ 𝙡𝙞𝙫𝙚 ላይ እናካፍላችኋለን
🏝           ➘➘➘➘ 
https://t.me/AbuImranAselefy

🔎 ሸር በማድረግ ለሰለፍዮች በሙሉ የማድረስ ሀላፊነታችንን እንወጣ!

👌 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖 sʜᴀʀᴇ

ከአንዳንድ ሴቶች በስተኩል በተዳጋጋሚ ከሚመጡ ጥያቄዎች መካከል አጭር ማብራሪያ የተሰጠበት

ጥያቄ⁉️
አንድት ሴት ሀይድ ላይ ሁና
📚ቁርአን መቅራት
📲  በእጇም ይሁን በጀዋል መቅራት
ትችላለችን ወይስ አትችልም ?

📝በሚል ዙሪያ በአጭር ማብራሪያ ሰፋ ያለ ትምህርት አዘል ምክር ተዎስቶበታል

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ሀራ
{ሃፊዘሁሏህ}

https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

↪️ ስለ ፆም 70 ጠቃሚ ነጥቦች
↩️ سبعون مسألة في الصيام

ትርጉም፦
📖 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው
📚 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»

በዚች መልዕክት የሚከተሉት ነጥቦች ተዳሰዋል:-
✔️ የፆም ትሩፋት

✔️ የፆም ስርዓቶች እና ሱናዎች

✔️ የፆም ህጎች
  => ጉዞ ላይ መፆም
  => የበሽተኛ ፆም
  => የሽማግሌ የደካማ እና የአዛዉንት ፆም
  => ለመፆም ኒያ ማድረግ
  => ማፍጠር እና መከልከል
  => ፆምን የሚያበላሹ ነገሮች
  => ሴቶችን የሚመለከቱ የፆም ህጎች

አንብቡት ትጠቀሙበታላችሁ!!!

https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

🟢ኢብኑ ሙነወር ዛሬ ጥብቅና የቆመላቸው አዲሶቹ የነሲሃ ኢኽዋኖች

👉ኢኽዋን ሲዘፍን ያጨበጭቡ አንደነበር ያውቃል

👉የአህባሽ ፊትና ጊዜ የሸሹ ነበሩ።

👉ሰለፊያ ሲጠለሽ አይተው ዝም ብለዋል :: ሰለፊያን ዛሬ ቀብረነዋል ወዘተ ሲሉ ምን አላችሁ?!

👉ሰለፊዮች ከመስጂዶች ተባረው ሲበደሉ አይተው ዝም ብለዋል።

👉ከኢኽዋን ጋር አንድ ነን ማለታቸውን ያውቃል።

👉የተደመሩለትን ሴራቸውን ያውቃል።

👉የኢኽዋኖች ስራ በነሲሃዎች እየተሰራላቸው መሆኑን ያውቃል።

👉ሰለፊዮች በእነዚህ አጥፊዎች ላይ ሲናገሩ ሂክማ የላቸውም እያሉ ጥብቅና ይቆማሉ :: በሂክማ ሰርታችሁ አሳዩን ::

👌እነ ኢብኑ ሙነወር ይህን ሁሉ እያወቁ ጥብቅና የቆመላቸውና ያሞካሿቸው ሁለቱም የኢኽዋን ክንፎች እጅግ የከፋ ስራ እየሰሩ ነው::


اللهم مُقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك

https://t.me/Abuhemewiya

💧ትናንትና ባስጠነቀቁት ነገር ላይ
ዛሬ የወደቁ ጉዶች
      ክፍል 11

👉 ኢብኑ ሙነወር ድሮ በዚህ መልኩ ሙመዪዓዎችን ያስጠነቅቅ ነበር:-
እስኪ አዳምጡት ከራሱ አንደበት


📮 ኢኽዋን ሲዘፍን ከለጨበጨብኩኝ ብሎ መነሳቱን ምን አመጣው? ምንድነው እዚህ መድረሱ?...
በልክህ አቶንም?


⚠️ ጎን ለጎን ተያይዘህ አብረህ
ምትታየው ለምንድነው?
አብረህ መፈክር ምታሰማው ምንድነው?
አብረህ አንድ ነን የምትለው ምንድነው?
አንድ ነህ? ይህ ከሆነ እዛው እነስጠጋሃለን።


ምንድነው የፈለግከው? እውነት አንድ ነህ?.. ከኢኽዋንጋ አንድ ነን?
በዲን እኮ ነው እየቀለዱ ያሉት

⚠️ ስለ ኢኽዋን ለምን ዝም አላቹ ስንል የት ነበራቹህ? ለምን ትከፋላቹህ
ከአመት አመት ሰለፊያን እያጠለሹ አይደለም ኢኽዋኖች ?

⚠️ ኢኽዋኖች አሁን እንኳ ትንሽ ቆም ብለዋል ስራቸው በሌላ አካል እየተሰራላቸው ነው ።

👉 ስለሆነም ኢኽዋን ትቶናል እኮ አሁን ....

⚠️ልክ እንደ ኢኽዋኖች ዛሬ በሰለፊያ ካባ ሆኖ ክስተቶችን ለመጠቀም አኮብኩቦ ተጠባብቆ እያንደንዷን ነገር ለመጠቀም የተዘጋጀ አካል አለ።

ይህ የኢብኑ ሙነወር አቋም ዛሬ የት አለ?
የለም ለዛም ነው ሰከን ብላችሁ ወደ ጤናችሁ ወደ ድሮው አቋማቹህ ብትመለሱ ይበጃል የምንለው ።
  አቡ ያሲር ኢብን ሙዘይን!
https://t.me/YusufAsselafy

http://t.me/aredualelmumeyia
http://t.me/aredualelmumeyia

🕌የአሸይኽ ሙባረክ ሁሰይን እና የሰለፊይ ወንድሞቻቸው መድረሳ ወልቂጤ (አላህ ይጠብቃቸው)

ቁርኣን እና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ

የእውነተኛ ሰለፊዮች ዋነኛ መርህ

https://t.me/shikmubarek

🛜አሁን በኡስታዝ ባህሩ ተካ በጉራግኛ ቋንቋ
ከእነሞር ወረዳ ኧወረስባቴ ላይ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም


የመጨረሻው ፕሮግራማችን ይሆናል
https://t.me/medresetulislah
https://t.me/medresetulislah