የተከበራችሁ ውድ ሙስሊሞች (ሰለፊዬች) እንኳን ለተከበረው ታላቁ ወር ረመዷን በሰላም አደረሳችሁ።
አሏህ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን ከአሳማሚዋ ጀሀነም እሳት ነፃ ከሚላቸው ባሮቹም ያድርገን ያረብ።
ይህን የተከበረ ወር ሳይገጠሙ ወደ አኼራ ለሄዱ ወንድሞቻችን እንድሁም እህቶቻችን ጀነትን ይወፍቃቸው ።
በበሽታ እየተሰቃዩ ረመዷንን ለተቀበሉት ደግሞ አሏህ ፆማቸውን ለበሽታቸው መድሀኒት ፈውስ ያርግላቸው ከበሽታ ፀድተው የሚፆሙት ያርጋቸው።
በአጠቃላይ ረመዷንን ከተለያዬ ዛዛታና አሉባልታ ወሬ እንድሁም ከመጥፎ ተግባር ርቀን በኢባዳና በቲላዋ በቂረአት ልናሳልፈው እንደሚገባ እኔንም እናንተንም እመክራለሁ።
رمضان مبارك
والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🖌ابو عبد الرحمن المرسي