🕌🕌የምስራች ታላቅ የዳእዋ ፕሮግራም ለሱንዩች 🎤🎤
➡️ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በመሀል አምባ ሰለፊዮች መስጅድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ Online( ቀጥታ ሥርጭት ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ⤵️
ሁሉም ሰለፍዮች ተጋብዛችኋል!
⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች📗
የመሀል አምባ ሱኒ ጀመዓዎች
🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዳችን 🔵
🎙ኡስታዝ አቡ ሂበቲሏህ حفظه الله🎤
ርዕስ⤵️በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል ኢንሻ አላሏህ✍
🗓 ፕሮግራሙ በአላህ ፍቃድ የፊታችን ጁመአ ጥር 16//2017✅ከምሽቱ 9: 00 በሳዑዲ በኢትዮ 3:00 ጀምሮ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) ይካሄዳል።
➘ኢንሻ አላህ ሌላምተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ➘
♻️ አጓጊ የሰለፎች ደዕዋ እንዳያልፋችሁ ከወዲሁ ጆይን ይበሉ💠↪️ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ።
🌐 ሼር እና አድ በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ
https://t.me/+DvXZBXpqQaMxMTdk