来自 قناة أبي عبد الرحمن المرسي (@abu_abdirehman_almersi) 的最新 Telegram 贴文

قناة أبي عبد الرحمن المرسي Telegram 帖子

قناة أبي عبد الرحمن المرسي
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
2,900 订阅者
845 张照片
183 个视频
最后更新于 09.03.2025 05:57

قناة أبي عبد الرحمن المرسي 在 Telegram 上分享的最新内容

قناة أبي عبد الرحمن المرسي

04 Mar, 03:50

309

🗓የካቲት //24//2017

🎙በጎሊኖ ሰለፍዩች መስጂድ ግንባታ ግሩፕ ላይ የተደረገ አገብጋቢ ዳእዋ

ርእስ

ስለሀጅ ተውሂደል ኡሉህያ ና የሀዳዊራዎችን አካሄድ

በወድም ያሲን መሀመድ አቡ ሙአዝ ሀፊዘሁሏህ


https://t.me/+cs_BiaXZwbA3NTNk
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

03 Mar, 21:03

314

የረመዷን ምክር 03

(የሰለፎችን መንገድ መከተል ግድ እንደሆነ እና የቀደምቶችን መንገድ መከተል ነፃ እንደሚያወጣን ነባሩ እምነት የሚባለው የአህሉሱና የሰለፊዮች መንገድ መሆኑ የተዳሰሰበት)

√እጅግ_ወሳኝ_ነጥብ_የተዳሰሰበት_አጠር_ያለ_ሙሓዶራ

በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ

መጠን_6.34 mb

1446_ሒ.

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

03 Mar, 14:56

360

ሴቶችን የሚመለከቱ ኩቱቦች አምጥተናል ማዘዝ ለምትፈልጉ

👇👇👇
@Umu_Abdirehman
0558634235

@Abu_Abdirehman
+251943292577
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

02 Mar, 16:39

20

عن ابي هريرة رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال (( تفتح أبواب الجنة يوم الإثنين ويوم الخميس فيغفر لكل عبد لا يشرك بالله شيئا إلا رجلا كانت بينه وبين أخيه شحناء فيقال أنظروا هذين حتى يصطلحا أنظروا هذين حتى يصطلحا أنظروا هذين حتى يصطلحا )) أخرجه مسلم


إياكم والشحناء يا عباد الله إلا أن يكون بين سني ومبتدع
فإن الشحناء مانع لقبول الأعمال كاملا
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

02 Mar, 16:23

34

የረመዷን ምክር 02

(ወደ አሏህ መመለስ እንዳለብን የተዳሰሰበት እና ይህም ወር (ረመዷን) የተውባ ወር እንደሆነ እና ለተመላሽ ባሮች አሏህ ትልቅ ሽልማት ያዘጋጀ መሆኑን የተዳሰሰበት)

√እጅግ_በጣም_ወሳኝ_ነጥብ_የተዳሰሰበት_አጠር_ያለ_ሙሓዶራ

በኡስታዝ ሰዕድ አብዱለጢፍ ሃፊዞሁሏህ

መጠን_5.10 mb

1446_ሒ.

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

02 Mar, 16:21

34

ሰበር የዳእዋ ጥሪ



ዛሬ ከፊጥራ ቡኋላ በሀሮ መስጅደል ፋሩቅ በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል
በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
https://t.me/heroselefi
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

02 Mar, 02:37

135

ቅዳሜ ረመዷን አንድ

ሱረቱል በቀራ ቃሪዕ
ሼኽ አቡበክር አል ሻጥሪይ
እያዳመጣቹህ 🎧🎧🎧
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

01 Mar, 20:06

164

📲 የብስራት እና የአደራ መግለጪያ ከወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪ ተወካዮች!

        ምሉእ ምስጋና ሁሉ ለአለማቱ ጌታ የተገባ ነው። አላህ ለባሮቹ ከትልቁ ፀጋ ከኢስላም ቀጥሎ በርካታ እንዲሁም ቋሚ እና ግዚያዊ ፀጋውችን ይለግሳል። ፀጋ ሁሉ ከአላህ ነው። ምስጋና ሁሉ ለአላህ ነው።

እኛ የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች እና የአካባቢው ወጣቶች ቀደም ሲል ለመጀመሪያ ግዜ  የሰለፍዮች ማሪፊያ ሆኖ ሲያገለግል ከነበረው የዐባስ መስጂድ በግዜው የተመዪዕ ቫይረስ በተጠቁ ተማሪዎች ባለቤቱን በመሸንገል ምክንያት ተፈናቅለን እንደነበረ በመግለፅ ግሩፕ ከፍተን የናንተን የውድ ሰለፍዮች እርዳታን በመጠየቅ ከ ሚያዚያ 2016 E.C ጀምሮ እንቅስቃሴ ጀምረን ነበር።

እስከ ዛሬ የካቲት 2017 E.C ድረስ ከአላህ እገዛ ቡሀላ በተደረገው ትንሽ የማይባል የአስር ወር እንቅስቃሴ በአላህ ፈቃድ ለተማሪው በጣም ቅርብ የሆነ ቦታ ላይ 200 ካሬ ሜትር መሬት ህጋዊ በሆነ መንገድ የገዛን መሆኑን ስንገልፅ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው። ለመግዛት የታቀደው ወይም ለተማሪው ይበቃል በሚል ከመሬቱ ባለቤት ጋር  የተስማማነው የመሬቱ ካሬ ሜትር መጠን 600 C.M  ሲሆን አስቀድመን 200 C.M የገዛነው የተማሪውን ልብ ለማሳረፍ ሲሆን ለዚህ ጉዳያችን የሚጨነቅን ሰው ሁሉ ልብ ለማሳረፍ እና ወኔውን ለማነሳሳት ለማስደሰት ነው።

ይሁንና 200 ካሬ ሜትር መሬት ለተማሪው አይበቃውም ያልነው  ከዩንቨርሲቲው በ20 ወይም 25 ደቂቃ ርቀት ላይ ያለው በተጨባጭ አሁን ያሉበት መስጂድ ከተወጠረው ሸራ ጭምር በግምት 170 ካሬ ሜትር ይሆናል። በጣም ከመራቁ ጋር በዚህ መስጂድ ላይ ምን ያህል ተጣበው እና ተጨናንቀው እንደሚሰግዱ እና እንደሚማማሩ በአይናቸው ያዩ መሻይኾች፣ ኡስታዞች እና እኛ ነን የምናውቀው። በተለይም ደግሞ አጠቃላይ ሙስሊም (ሰለፍይ ለሆኑትም ላልሆኑትም) ተማሪው አቅራቢያ ላይ መስጂድ ስለሌለ ያሉ መስጂዶች በጣም እሩቅ ሲሆኑ አሁን የተገዛው ግን ርቀቱ በጣም የተሻሻለ ነው። በዚህም ምክንያት ተማሪው ወደዚህ መጉረፉ የማይቀር ስለሆነ በጣም ይጠባል በማለት 600 ካሬ መሬቱን እስክናጠቃልል ድረስ ምንም አንሰራበትም ብለን ወስነናል። በአላህ ፈቃድ እና እገዛ በመቀጠል ደግሞ በእናንተ ጉዳዩ ባስጨነቃችሁ ሰዎች እገዛ በአጭር ግዜ ውስጥ የተቀረውን የመሬት ክፍል እናካተዋለን ብለን እናስባለን።

የተቀረውን የመሬት ክፍል ለማካተት ሁላችንም የራሳችን አስተዋፅኦ ማድረግ ይጠበቅብናል። ይህን ማድረግ ለአንድ ወይም ለሁለት መደበኛ ሰዎች ሊከብድ ይችላል። ነገር ግን በርብርብ እና ሁሉም የቻለውን በማድረግ ግዜ በመስጠት በጣም ቀላል መሆኑ ግልፅ እና ግልፅ ነው። ስለዚህ ዲናችን የትብብር እና የርብርብ ዲን ነውና አደራችሁን የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪን እና የአካባቢውን ማህበረሰብ ከአህባሽ፣ ከኢኽዋን እና ከሙመዪዓ ጭቃ እናውጣው። የተውሒድ እና የሱና ውዴታ ልቡን የሞላው ትውልድ እናፍራ በማለት አደራችንን እናስቀምጣለን።

📲 የአካውንት ቁጥር
1ኛ, የ C.B.E 1000619092175
ሙሀመድ, አ/ሀሚድ, ኢብራሒም
2ኛ, የ አቢሲኒያ 192421349
ሙሀመድ, አ/ሀሚድ, ኢብራሒም

የጉዳዩ ተወካዮች

ድጋፍ የማሰባሰቢያው ግሩፑ ሊንክ ለማግኘት
https://t.me/welkiteunver
https://t.me/welkiteunver
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

01 Mar, 19:53

151

١_رمضان 💎

ألاول من رمضان
اللهم بارك لنا فية
اللهم يجعل هذا
اليوم مبشراََ بال فرح وال رضى
لي ولجميع المسلمين

ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
📲⇘»
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

01 Mar, 17:46

150

የረመዷን ምክር 01

(የፆም ህግጋቶች የተዳሰሱበት እና በፆማችን ላይ እያጋጠሙ ያሉ እክሎች የተዳሰሱበት)

#እጅግ_በጣም_ወሳኝ_ነጥብ_የተዳሰሰበት_አጠር_ያለ_ሙሓዶራ

በሸይኽ ሐሰን ገላው ሃፊዞሁሏህ

#መጠን_3.54 mb

#1446_ሒ.

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة