አማራ ባንክ @abjvlist Channel on Telegram

አማራ ባንክ

@abjvlist


ከባንክ ባሻገር

አማራ ባንክ (Amharic)

አማራ ባንክ የባንክ ባሻገር ድርጅትን እንዲያመልጧት ለማስተካከል ከፈለገው ይጠቀሙና! ይህ የባንክ ባሻገር ድርጅት ምን ነው? ይህ በባንክ አማራ የተዘጋጀው የባንክ ባሻገር መረጃችን በነጻ የባንክ ህብረት ፕሮጀክት ነው። የባንክ ባሻገር ምንድን ነው? ባንክ ባሻገር በሚል መረጃችንን ይዚህን አንክሮ የሚጠበቅሉትን ድርጅቶችን እና ተለዋጭነቶች መምራት እና በቃሌፊንት ለማድረግ ፈልግ የነበረ ነው። የባንክ ባሻገር ድርጅትን ከፈለገው ለማስተካከል እንዲሠራ እና በትላንትም ተደርጏል።

አማራ ባንክ

23 Jul, 14:43


The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 9 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

አማራ ባንክ

15 Jan, 04:33


The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 17 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

አማራ ባንክ

02 Jan, 05:40


The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 30 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

አማራ ባንክ

31 Jul, 09:00


ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ከዚህ ስር በተጠቀሰው ሊንክ በመግባት ያመልክቱ።
https://vacancy.amharabank.com.et/

1. Customer Service Executive-I (fresh graduates)
2. Information Technology Trainee Officer-I (fresh graduates).


አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

#አማራባንክ #AmharaBank

አማራ ባንክ

29 Jul, 11:17


አማራ ባንክ በ ዜሮ ዓመት የሥራ ልምድ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያዎች ስለአዘጋጀ በ24/11/2015 ዓ.ም ጥዋት 4፡00 ሰዓት በሁሉም የአማራ ባንክ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ይጠብቁ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!


#አማራባንክ #AmharaBank

አማራ ባንክ

28 Jul, 14:49


ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ለጀማሪዎች የ1 ወር ስልጠና ይሰጣል!

1. Security Coordinator
2. Messenger & Cleaner – I
3. Security Guard – I
4. Customer Service
0914370645/0964943999
ይደውሉ

አማራ ባንክ

25 Jul, 15:01


ባንካችን ሐምሌ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው ዓመታዊ የማኔጅመንት ስብሰባ የ2015 በጀት ዓመት አፈፃጸምን የገመገመ ሲሆን ግብዓት የሚሆኑ ነጥቦችን ለይቶ በአዲሱ በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ በሰፊው ተወያይቷል፡፡ በተጨማሪም በስብሰባው በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የላቀ የሥራ አፈፃጸም ለነበራቸው ቅርንጫፎች እና የዋና መሥሪያ ቤት ሠራተኞች ሽልማት ተበርክቷል፡፡

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!


#አማራባንክ #AmharaBank

አማራ ባንክ

21 Jul, 15:26


ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ከዚህ ስር በተጠቀሰው ሊንክ በመግባት ያመልክቱ።
https://vacancy.amharabank.com.et/

1.   Branch Manager Grade – I
2.  Senior Credit Analysis
3.  Administrative Assistant I
4.  Security Guard – I Male
5.  Security Guard – I Female
6.  Messenger & Cleaner – I

በአማራ ባንክ ስም እናስቀጥራችኋለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች እራስዎን ይጠብቁ!
ጥቆማ ሲኖርዎ በ 09 14 37 06 45 በመደወል ያሳውቁን!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!


#አማራባንክ #AmharaBank