REMEDIAL EXAM ROOM

@remedial_course


በዚህ ቻናል ውስጥ ➡️

✔️የREMEDIAL COURSE MODULE.
✔️ከተለያዩ ዩኒቨርስቲ የተውጣጡ
➩FINAL EXAM.
➩MID EXAM.
➩ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዘጋጀው NATIONAL EXAM.
➩TEST and etc. እዚህ ቻናል ውስጥ ይገኛሉ።

REMEDIAL EXAM ROOM

10 Oct, 12:38


🛑ምደባ የመሙላቱ ጊዜ እስከ ሮብዕ ጥቅምት 6/2017 እንደተራዘመ የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስትር አስታውቋል።

SHARE" @Remedial_ExamRoom
SHARE"
@Remedial_ExamRoom

REMEDIAL EXAM ROOM

08 Oct, 16:15


#MoE
#Placement

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ
https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

REMEDIAL EXAM ROOM

08 Oct, 16:12


የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ‼️

ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ከፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡትን አነስተኛ የተማሪዎች ቁጥር ከግምት ውስጥ በማስገባት፤ ውጤት መቀነስ በትምህርት ዘርፉ እና በአጠቃላይ በሀገር ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ማህበራዊ፣ ስነ ልቦናዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እንዲሁም ተዛማጅ ችግሮችን ከግምት ውስጥ በማስገባት የገጠመውን የውጤት መቀነስ ለማስተካከል የማካካሻ ትምህርት (Remedial Program) በተመረጡ የትምህርት አይነቶችና ይዘቶቻቸው ላይ በማስተማር እና የመመዘኛ ፈተና በመስጠት ምዘናውን የሚያልፉ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በመደበኛ ፕሮግራም እንዲቀጥሉ መወሰኑ ይታወቃል። በመሆኑም የ2017 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ ሳይንስና ማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ያላቸዉን የቅበላ አቅምን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) የመግቢያ ነጥብ መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ ፈተናዉን የወሰዱና ከ50 ከመቶ በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ፡፡

1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።

2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ፡፡

[ዝርዝር መረጃው ከላይ ተያይዟል]


SHARE"
@Remedial_ExamRoom
SHARE"
@Remedial_ExamRoom

REMEDIAL EXAM ROOM

07 Oct, 10:16


Remedial Exam Room‼️

🔰Remedial Exam Room አምና ለ2016 ተማሪዎች  ለExam በደንብ አንዲዘጋጁ በሚል መሪ ቃል  አየሰጠን ከነበረው አገልግሎት ለየት በለ መልኩ
ዘንድሮ በ2017  Remedial Course ለሚወስዱ  ተማሪዎች ለየት የለ Program ይዞላችሁ መተዋል።

ስለ ፕሮግራሙ ምንነት እና ሌሎች ተያያዥ ነገሮችን በቅርቡ ይዤላችሁ አቀርባለሁ።

  ❤️መልካም ቀን❤️

ቻናለችንን ለምታውቁ ጀለሶች Share በማደረግ ተባባሩን😇


SHARE"
@Remedial_ExamRoom
SHARE"
@Remedial_ExamRoom

REMEDIAL EXAM ROOM

29 Sep, 03:53


የአብዛኛዎቻቹ ጥያቄ

የሬሚዲያል መቁረጫ ነጥብ ስንት ነው

መልስ:- እስካሁን ባለን መረጃ መሰረት የሪሚድያል መቁረጫ ነጥብ ከትምህርት ሚኒስቴር ይፋ እንዳልሆነ ነው። ነገር በቅርብ ቀን ይፋ እንደሚሆን ጥርጥር የለንም! ይፋ እንደሆነ ወዲያው የምናሳውቃችሁ ይሆናል ።

እስከዛ በትግስት‼️


SHARE" @Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

22 Sep, 08:45


የ2015(የአቻአምና) እና 2016(አምና) የRemedial Course ማቋረጫ ነጥብ ይሄን ይመስላል።

ከዚህ በመነሳት የዘንድሮ ስንት እንደሚሆን መገመት ትችላላችሁ።

SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

19 Sep, 10:42


የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል።

በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።

ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል 👇

https://result.ethernet.edu.et/

@tikvahuniversity

REMEDIAL EXAM ROOM

14 Sep, 12:32


🎉🎊Well Come🎉🎊
🎉🎊Well Come🎉🎊
🎉🎊Well Come🎉🎊

ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች!!

በ2017 Remedial Course ወስዶ በ2018 Freshman Courseን ለመማር ተስፋ የላችሁ ተማሪዎች እንኳን ወደ ቻናላችን መጣችሁ። 🙏

ቻናለችን እናንተ Remedial Courseን በስኬት እንድታጠናቅቁ እና ወደ Freshman Course እንድታልፉ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ልንረዳችሁ እሄው ሃ!!! ብለን ስራችንን ጀምረናል 😊

ይሄንን ቻናል የከፈትነው አምና  በ2016 በዚው ጊዜ ነበር  እናም የ2016 የRemedial ተማሪዎችን በሞለ ጎደለም  ተማሪዎችን በሚያስፈልጋቸው ነገር እየረዳን እያገዝናቸው ፈጣሪ ፈቅዶ ብዙሃን ተማሪዎች ወደ አንደኛ አመት(Freshman course)አልፈዋል 😍🙏 ቀጣይ ተረኛ እናንተ ናችሁ ማለት ነው።

እናም ከRemedial Course ጋር የተያያዘ ማንኛውም አይነት መረጃ በፍጥነት ለእናንተ ለማድረስ እሄው ዝግጅታችንን ጨርሰናል ከእናንተ የሚጠበቀው ቻናለችን ለጓዶቻችሁ Share መድረግ ብቻ ነው።

በቀጣዮቹ ቀናት ስለ ማቋረጫ(ማለፊያ )ነጥብ የለውን ነገር አብረን እናያለን በርቱ👍


SHARE"
@Remedial_Course
SHARE"
@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

09 Sep, 13:31


♨️♨️Remedial  አለ  ዘንድሮ ♨️♨️
♨️♨️Remedial  አለ  ዘንድሮ ♨️♨️
♨️♨️Remedial  አለ  ዘንድሮ ♨️♨️

ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል።

" አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል " ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተግረዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም እንደሚኖር አስታወቀ።

በቀጥታ ያለፉ ተማሪዎች ውስን ስለሆኑ ዘንድሮም የሬሜዲያል ፕሮግራም ይኖራል ተብሏል።


👇👇👇👇👇
@remedial_Course
@remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

21 Aug, 11:22


ቀጣይ ዓመት የፍሬሽማን ተማሪዎች ናችሁ

ለFreshman ተማሪዎች ወሳኝ ቻናል ነው።🌟

በዉስጡ

💨🌪ከFreshman Course ጋር የተያያዘ ፈጣኝ የሆነ የጊቢዎች ጥሪ እና ማንኛውም Info ምታገኙበት።

📄📃የእያንዳንዱን ግቢ mid እና final exam
🪄ስለ ዲፓርትመንት መረጃ
🗞Module
📮Power point
📋Lecture slide
📚Study materials

በቃ ምን አለፋችሁ ሁሉንም በአንድ   ላይ ምታገኙበት ቻናል ነው።

ተቀላቀሉን
     👇👇👇👇👇👇

https://t.me/+7dvkQQLDGVMxY2Jk
https://t.me/+7dvkQQLDGVMxY2Jk
https://t.me/+7dvkQQLDGVMxY2Jk

REMEDIAL EXAM ROOM

29 Jun, 03:43


#Update
#Remedial_Result


የ2016 ሀገር አቀፉ የሬሜዲያል ፈተና ይፋ ተደርጎ ተማሪዎች በኦንላይን ውጤታቸውን በመመልከት ላይ ይገኛሉ።

ተማሪዎች ውጤታቸውን በ
https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ነው እየተመለከቱ ያሉት።

ድረገጹ በተመሳሳይ ጊዜ ብዙ ተማሪዎች እየሞከሩት ስለሆነ ከፍተኛ መጨናነቅ አለ።

ደጋግሞ በመሞከር ውጤት መመልከት ይቻላል።

@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

27 Jun, 09:07


#Remedial_Result


ቲክቫህ ዩንቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር አመራር አገኘሁት ብሎ ያጋራው መረጃ👇

📌 የሪሚዲያል ተማሪዎቹ ውጤት ከExit Exam መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት በጣም ከዘገየ እስከ
#ሰኞ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም ይፋ ይሆናል።

Exit Exam Already አልቁዋል።
ዛሬ ወይም ነገ የExit Exam Result ይለቀቃል እየተባለ ነው።

ቀጥሎ የእናንተ ነው..........

REMEDIAL EXAM ROOM

25 Jun, 07:10


ማለትም Exit Exam ነገ ወይ ከነገ ወድያ የልቃል

ስለዚህ ውጤታችሁ በዚህ ስምንት የመለቀቁ እድል በጣም ሰፊ ነው።

መልካም ውጤት 🙏🙏❤️


@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

25 Jun, 07:06


#Update
#Remedial_Result

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ውጤት ከመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል።

የፈተናው ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ በርካታ ተማሪዎች ጥያቄያቸውን አድርሰውናል።

የፈተናው ውጤት መቼ ይገለፃል ስንል የጠየቅናቸው የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር፤ "በቅርቡ፥ ከመውጫ ፈተና መጠናቀቅ በኋላ ባሉት ቀናት" ሲሉ መልሰውልናል።

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 3-11/2016 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወሳል።

@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

18 Jun, 15:42


#Remedial_National_Exam


የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ፈተና ዛሬ ተጠናቋል።

የዘንድሮው የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና ከሰኔ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይን ሲሰጥ ቆይቷል።


ከታህሳስ ጀምሮ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 78 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ለስምንት ቀናት የተሰጠውን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዱ ሲሆን፤ ውጤታቸው 30 በመቶ በዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ሒደት እና 70 በመቶ በማዕከል በሚዘጋጅ ፈተና የሚለይ መሆኑ ይታወቃል።


🛑የRESULT ጉዳይ እስከአሁን ከትምህርት ሚንስቴር ምንም የተባለ ነገር የለም በደንብ እየተከታታልን ስለሆነ Info ካለ እናሳውቃለን በረቱ።



🙏 ለሁላችሁም መልካም ውጤት🙏


@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

16 Jun, 17:18


#Remedial_National_Exam


የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ነገ መሰጠት ይቀጥላል።

የተፈጥሮ ሳይንስ ሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት ዛሬ ያልተሰጠ ሲሆን፤ ፈተናው ነገ ሰኔ 10/2016 ዓ.ም መሰጠት እንደሚቀጥል ትምህርት ሚኒስቴር ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ገልጿል።

ነገ የፊዚክስ ትምህርት ፈተና እንዲሁም ማክሰኞ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም ደግሞ የኬሚስትሪ ፈተና ይሰጣል።


@Remedial_Course

REMEDIAL EXAM ROOM

15 Jun, 09:53


#BahirDarUniversity

በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ለመከታተል ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ሐምሌ 22 እና 23/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ሪፖርት ማድረጊያ ቦታዎች፦

➧   የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በፖሊ ካምፓስ
➧   የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በግሽ ዓባይ ካምፓስ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧  የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው
➧  ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ
➧  አራት ጉርድ ፎቶግራፍ

@Remedial_Course