እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

@tms_2016


እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

28 Dec, 20:56


ከዚህ በታች  በተዘረዘሩት  ሙያዎች ማለትም
- Music instrument
- Vocal performance
- Theatrical Art
- Fine Art
- Photography and Videography የመግቢያ ፈተናውን ተፈትናችሁ አልፍችሁ ያልተመዘገባችሁ እንዲሁም በሌሎች ሙያዎች አመልክታችሁ ያልተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በአስቸኳይ ተመዝግባችሁ ስልጠናውን እንድትከታተሉ ጥሪ እናስተላልፋለን ።

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

15 Dec, 11:24


ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሙያዎች ማለትም
- Music instrument
- Vocal performance
- Theatrical Art
- Fine Art
- Football caching
- Athletics
- Photography and Videography ለተመዘገባችሁ አዲስ ሰልጣኞች በሙሉ ረቡዕ በ10/4/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 አጠቃላይ ስለ ስልጠናው ገለፃ (Orientation )ስለሚሰጥ በሰዓቱ ከሬጅስትራር በስተ ጀርባ በሚገኘው የቴአትር አዳራሽ እንድትገኙ።

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

13 Dec, 10:50


ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ሙያወች የመግቢያ ፈተና ያለፋችሁ እና ከፈተና በኋላ ለተመዘገባችሁ ሰልጣኞች የመጨረሻ የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ4/4/2016 ከጠዋቱ 4:00 ስለሆነ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ።
ፈተና የሚሰጥባቸው ሙያዎች
1.Vocal performance
2.Photography and Video graphy
3. Theatrical Art

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

11 Dec, 19:11


ማስታወቂያ፡ እባክዎን የክፍያ ደረሰኝዎን ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ያስቀምጡት በማንኛውም ጊዜ እንዲያሳዩ ሊጠየቁ ይችላሉ።

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

11 Dec, 19:06


ማስታወቂያ:- በተለያየ ምከንያት ሙዚቃ ፈተና ያለፋችሁ በ4/4/16 ጠዋት 4:00 ሰዓት ተጨማሪ የፈተና እድል ተመቻችቷል ::

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

11 Dec, 19:02


AESTHETICS የፈተና ውጤት እንኳን ደስ አላችሁ !!! ስማችሁ እዚህ ዝርዝር ላይ ያለ ሰልጣኞች ክፍያ እና ምዝገባ ከነገ ጀምሮ ይጀምራል:: music Instrument regular 30 ያለፉ እና የመጨረሻዎቹ 8 ተጠባባቂ ::

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

08 Dec, 08:49


እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016 pinned «For those who wants to by them self Here is the Registration form https://eptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/admission-form»

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

08 Dec, 08:48


For those who wants to by them self Here is the Registration form https://eptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/admission-form

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

07 Dec, 19:04


ከየትኛውም የመሰናዶ ትምህርት ቤት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁ እና ዲፕሎማ እንዲሁም ድግሪ ያላችሁ በተለያዩ ሙያዎች መሰልጠን ለምትፈልጉ ሰልጣኞች በሙሉ አንጋፋው ኮሌጃችን
በኮንስትራክሽን
በሆቴል እና ቱሪዝም
ኤስቴቲክስ(ቴአትር አትሌቲክስ የእግር ኳስ ቮካል)
በብረታብረትና እና እንጨት ስራ
በከተማ ግብርና
ኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ
በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ እንዲሁም በሰርቬይንግ እና ድራፍቲንግ ስልጠና ዘርፎች በተለያዩ ሙያዎች ውስን ቦታ ብቻ የቀረው መሆኑን እየገለጽን በግዜ ተመዝግባችሁ በመሰልጠን የሙያ ባለቤት እንድትሆኑ ስንል ጥሪ እናስተላልፋለን ።

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

06 Dec, 19:00


በተለያዩ ሙያዎች ለመሰልጠን ለአመለከታችሁ አዲስ ሰልጣኞች በሙሉ የመጨረሻው የምዝገባ ፕሮግራም አርብ በ28/03/2016 መሆኑን እያሳወቅን
ሰኞ ማለትም በ 1/04/2016 በቀኑ ፕሮግራም ስልጠና የሚጀመር ሲሆን በማታው ፕሮግራም በ 8/04/2016 የሚጀመር መሆኑን እንገልጻለን ።
ማሳሰቢያ :- ከላይ በተቀመጠው ቀነ ገደብ ውስጥ ለማይመዘገብ ሰልጣኝ ሀላፊነት የማንወስድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን ።

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

04 Dec, 13:11


USE THIS SPECIFIC GROUPS OF DEPARTMENTS TO SEND YOUR SCANNED DOCUMENTS
Note: please add your full name when attaching the documents on the caption

1. SCAN AUTO/ELECTRONICS https://t.me/+ZHQ4YknzxjFlMGM0
2. SCAN BUSSINESS /TEXTILE https://t.me/+0Muf6RD38ztmODlk
3. SCAN CONSTRACTION /GMF/AEST https://t.me/+Lk4rxgjJ7FA5NDBk
4. SCAN IT/HOTEL/ DRAFTING/SURVEYING https://t.me/+hfioY_DkNxs0YzI0

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

02 Dec, 15:27


ሥማችሁ ከዚህ በታች ባለው ኤክስ ኤል ላይ የተዘረዘራችሁ እና የድግሪ እና ዲፕሎማ አመልካቾች በሙሉ የመግቢያ ፈተና ረቡዕ በ26/03/2016 እና ሀሙስ በ27/03/2016 ከጠዋቱ 3፡00 እስ ከ6፡30 ስለሆነ በሰዓቱ ተገኝታችሁ የመግቢያ ፈተናዉን እንድትወስዱ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
የመፈተኛ ቦታ
ለሙዚቃ (Music& Vocal) ተፈታኞች ፡- ኤስቴቲክስ ስልጠና ዘርፍ ላይ በሚገኙ ወርክ ሾፖች
ለስነጥበብ (Fine art ,Photograpy & Vidiography) ተፈታኞች፡- ስነጥበብ ህንጻ ላይ ባሉወርክ ሾፖች
ለቴአትር(theatrical art) ተፈታኞች፡-፡-ከሬጅስትራር ጽ/ቤት በስተ ጀርባ የሚገኘው የቴአትር አዳራሽ
ማሳሰቢያ፡- ከላይ በተጠቀሱት ሙያወች የመግቢያ ፈተና ወስዶ ብቁ የማይሆን ተፈታኝ ሌላ ስልጠና ዘርፎች ላይ ተመዝግቦ መሰልጠን የሚችል መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

02 Dec, 10:34


PLEASE ADD YOU APPLICATION ID/ADMISSION ID ON THE ABOVE FORM

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

02 Dec, 09:57


እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016 pinned «HERE is ALINK FOR APPLICANTS WHO WANTS TO CHANGE INFORMATION https://docs.google.com/spreadsheets/d/1seViJpTM88eqPSTa2ruleRvWanBUSKHl1UPM0UVoO6Y/edit?usp=sharing»

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

02 Dec, 09:55


HERE is ALINK FOR APPLICANTS WHO WANTS TO CHANGE INFORMATION https://docs.google.com/spreadsheets/d/1seViJpTM88eqPSTa2ruleRvWanBUSKHl1UPM0UVoO6Y/edit?usp=sharing

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

02 Dec, 08:32


For those who want to make changes to your application. we will send a link and pin a link here on telegram in an hour .update your information please add your information there when the link is available. thank you

እንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር 2016

02 Dec, 07:54


የምዝገባ መረጃችሁን ማለትም የሙያ ምርጫ ማስተካከል የምትፈልጉ አዲስ ተመዝጋቢዎች በሙሉ ማስተካከል የምትፈልጉትን ላይ ከታች በምናስቀምጠው ሊንክ ዛሬ እስከ 8:00 ድረስ ብቻ ላኩ