ተረት ተረት

@teretteretgroup


ጣፋጭ ተረት ተረቶችን ለልጆች እንዲሁም ለወላጆች አስተማሪ ልጆችን በተመለከተ ስለ ጤና እና አስተዳደግ ጠቃሚ ፅሁፎችን እናቀርባለን ።
ለሃሳብ አስተያየቶች በ @TeretTeret_Admin አድርሱን

ተረት ተረት

22 Oct, 18:27


ማንንም ሳትጠይቁ እስቲ በራሳችሁ ይሄ👆 ምን ይባላል🤔

ተረት ተረት

20 Oct, 03:06


⭐️⭐️⭐️መልሱ ብዙዎቻችሁ እንደመለሳችሁት ራሱ ቀኝ እጅ ነው
https://t.me/TeretTeretGroup

ተረት ተረት

29 Sep, 14:16


ልዕልት ሳራ ግዛው 15 ዓመታትን በእስር አሳልፈዋል፡፡ እንዴት ለምን ?
https://youtube.com/watch?v=73J7a5Pw2TA&feature=shared

ተረት ተረት

20 Sep, 08:42


https://youtu.be/F9HWflA2txI?si=aP_rj22IgXTVO_3K

ተረት ተረት

16 Sep, 03:11


ትምህርት ሊጀመር ነው ። ዝግጁ ናችሁ? እስቲ ነን የምትሉ 👍 እያደረጋችሁ አሳዩ።

ተረት ተረት

15 Sep, 11:45


⭐️🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1499ኛው የነብዩ መሀመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የጤና ይሁንላችሁ!

መልካም በዓል!
https://t.me/TeretTeretGroup

ተረት ተረት

15 Sep, 04:57


ስለ አህያ አስገራሚ እውነታ

👉ከቤት እንስሳቶች ሁሉ ከውሻ ቀጥሎ አስተዋይ ጭንቅላት ያላት እንስሳ አህያ ናት፡፡

👉 ከእንስሳቶች ሁሉ አቅጣጫን እና መንገድን በመለየት እና ፈጥኖ በመረዳት የምትበልጠው አህያ እንደሆነች ያውቃሉን?

👉 ከቤት እንስሳቶች ሁሉ ራስዋን በራስዋ በመምራት እና በማስተዳደር የምትበልጠው አህያ እንደሆነች ያውቃሉን?

👉 አህያ አንድ ጊዜ ያየችውን ወይም የሄደችበትን መንገድ በጭራሽ አትረሳም፡፡

👉አህያ ወደ ፊት እያነጣጠረች የኋላዋን ኮቴ ጥርት አድርጋ ማየት ትችላለች፡፡

👉አህያ በአመድ ላይ የምትንከባለለው በተፈጥሮ የሰርከስ አይነት ስፖርት ስለምትወድ ነው፡፡

👉 አህያ የመሬት መንቀትቀጥ አደጋ ከመድረሱ በፊት በትክክል ምልክት መስጠት እና ቅድመ ጥንቃቄ ጩኸት በማሰማት የሰው ልጆችን ታገለግላለች ወይንም ትታደጋለች፡፡

👉ከቤት እንስሳት ሁሉ አህያ የምትጠላው ቢኖር ውሻን ነው፡፡ ይህ የአህያ እና ውሻ ጥል የተጀመረው ግን ሁለቱም የቤት እንስሳ ከመሆናቸው በፊት በጫካ እያሉ ነው፡፡

👉በጫካ ውስጥ ልክ እንደ ጅብ አህያን ሲያስቸግራት የነበረው ውሻ ነበር፡፡ ዱር በቃን ብለው ሁለቱን የቤት እንስሳ ከሆኑ በኋላ አህያ ቂምን ለልጅ ልጆችዋ ስታስተላልፍ ውሻ ግን ይህንን መረጃ ለትውልዱ አላስተላለፈም፡፡ ስለዚህ አሁንም ድረስ አህያ ቢቸግራት እና አማራጭ ቢጠፋ እንጂ ውሻ በሌለበት መንደር ብትኖር ደስ ይላታል፡፡

👉 በጣም ጨዋ ከሚባሉ ፍጥረታት ውስጥ ዶልፊን፣  ፈረስ፣ እርግብ እና አህያ ዋንኞቹ ናቸው፡፡

👉አህያ በተፈጥሮ እርጋታን እንጂ ሩጫ አትወድም፡፡ አንዲት አህያ ድንገት መሮጥ ከጀመረች አንዳች ትልቅ ችግር በአካባቢው ውስጥ አለ ማለት ነው፡፡

https://t.me/TeretTeretGroup

ተረት ተረት

14 Sep, 05:42


ትምህርት ቤቴ፣ መምህራኖቼ፣ ጓደኞቼ
ሁላችሁም ናፍቃችሁኛል።
ትምህርት ሊጀመር በመሆኑ እኔ ደስ ብሎኛል።
🥈ቀን ቀረው


መልካም❤️

        የትምህርት💛
                             ዘመን💚
ከአብሳላት  ነብዩ

ተረት ተረት

12 Sep, 18:42


ከ ሰብሪና ሙራድ እንኳን አደረሳችሁ ብላ ይሄን ልካልናለች።

ተረት ተረት

11 Sep, 10:16


ከ ኤልያና ይድነቃቸው እንኳን አደረሳችሁ

ተረት ተረት

11 Sep, 03:27


🌼መልካም አዲስ አመት🌼 🌼2017 የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የስኬት አመት ይሁን።❤️🌼

ተረት ተረት

01 Sep, 13:23


ልዕልና ነብዩ ከላይ ያለውን ስእል እንዲህ ሞክራለች
👏👏👏