TECH ETHIOPIA

@tech_talkethiopia


https://t.me/+faQxFy93_ikyMDc0


Just join join

TECH ETHIOPIA

21 Oct, 19:06


5 USDT ስትደርሱ ወዲያው ማውጣት ትችላላችሁ


መሀሉን ጫን ብሎ ለ 30 ሰከንድ መያዝ ብቻ ነው ጨዋታው።


https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=398178963

TECH ETHIOPIA

20 Oct, 14:18


ጋይስ drop to drop የሚበላበት ቀን ነው
አንደኛ ላይ ያለው 36 000 ብቻ ነው ያለው

3:00 ብቻ ነው የቀረው ዛሬ ያልተሳተፋቹ መቼም አትበሉም

ፍጠኑ ታስክ ስሩ ቶሎ ውድድሩን ጀምሩ

20 ቶን የሚለው ነክታቹ ራንክ ቡስት ካላረጋቹ ዋጋ የለውም አትሳተፋም 10እንኮን ብትወጡ ቶን አላቹ

t.me/Drop2DropBot?start=ref_95854

🎁 t.me/Drop2DropBot?start=ref_95854

TECH ETHIOPIA

20 Oct, 02:56


Guys የውነቴን ነው የምላችሁ አሁኑኑ ነው 3 usdt withdraw ያረኩት እውነት ነው viral ሳይወጣ ጀምሩት


https://t.me/UsdtAirdropRfrBot?start=398178963

TECH ETHIOPIA

19 Oct, 04:49


BREAKING

UE coin airdrop ሊስት ተደርጓል

🔰መሸጥ እና ገንዘባቹን መውሰድ ትችላላችሁ

🔰መሸጥ ምትችሉት ግን የራሳቸው ኦፊሻል አፕ ላይ ብቻ ነው።

🔰ከዛ በሗላ ወደ ፈለጋቹት ባንክ መላክ ትችላላቹ

🔰ሙሉ ቪዲዮ እየሰራሁ ነው እስከዛው የነሱን አፕ ዳውንሎድ አርጉ



ኮይኑን ለመሰብሰብ ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ

https://t.me/UEEx_Miner_bot/UEB_Miner_Bot?startapp=kBNoWEHfEAAwMkEC3ec







አፑን ለማውረድ
https://download.ueasy8.com/?ref=WXPCK6

TECH ETHIOPIA

19 Oct, 04:02


Spin እያረጋችሁ ብቻ usdt ሚሰጣቹ ቦት ነው

🔰1 USDT ስትደርሱ ማውጣት ትችላላቹ

🔰ሰው በመጋበዝ ብዙ እድሎችን ማግኘት ትችላላቹ

🔰 ሊንካቹን ኮመንት ቦታ ላይ በማስቀመጥ ሰው መጋበዝ ትችላላቹ


ለመጀመር 👇👇👇


https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=GDZWqaC8GVmVRMyuk7uisGAknZPN6pmMiJoZCo7t3NAZh

TECH ETHIOPIA

18 Oct, 03:58


🔥🔥🔥fade wallet 🤝 major

የ major partnership የሆነው fade wallet

በ 1 referral 1$ እየሰጠ ነው እንዳያመልጣችሁ

https://t.me/fadewalletbot/app?startapp=ded8652f91184f4a82f42ad01716a667

TECH ETHIOPIA

15 Oct, 02:14


አብዛኛዎቻችሁ Start ብላችሁት ትታችሁት ሊሆን ይችላል። የዚህ ኤርድሮፕ ስም Vertus ይባላል። የቶከኑ ስም ደግሞ $VERT ይባላል።

ይህ ኤርድሮፕ ባሳለፍነዉ ወር September 13 ላይ በGate io pre Market የጀመረ ሲሆን ዋጋዉም 0.225 ነዉ።

ፕሮጀክቱ ራሱን የቻለ dApps wallet ያለዉ ሲሆን የሰበሰብነዉን $VERT እዛዉ ዋሌታችን ላይ ማስቀመጥ ያስችለናል።

በተጨማሪም ይሄ ኤርድሮፕ ታፕ ታፕ እያደረግን Point የምንሰበስብበት ኤርድሮፕ አይደለም። በየ 2ሰዓቱ  Storage Section ዉስጥ እየገባን Farm እያደረግን Claim ማድረግና በየቀኑ የሚሞሉ Daily Comboዎችን መሙላት ነዉ።

ቶከኖሚክሳቸዉን እና ቀሪዉን መረጃ ቀስ በቀስ እለቅላችኋለሁ።

እስካሁን ያልጀመራችሁ ካላችሁ ጀምሩት ምንም የሚከብድ ነገር የለዉም ሁሌም እንደምላችሁ ግን ትኩረት ሊስቲንጋቸዉ ለቀረቡ ኤርድሮፖች።

ለመጀመር👇👇
https://t.me/vertus_app_bot/app?startapp=398178963

TECH ETHIOPIA

13 Oct, 06:57


#ከእርዕስ_ውጪ

ዛሬም መሬት መንቀጥቀት በኢትዮጵያ ምድር በአዋሽ አከባቢ ፈንታሊ አካቢቢ ደርሷል በሬክተር ስኬል 4.6 አከባቢ ነው

ንዝረቱ ደሞ አዲስ አበባ ድረስ መሰማቱ ተገልፆል! ይህ ክስተት የተከሰተው ዛሬ ጠዋት 1:37 ከ50 ደቂቃ ላይ ነው

እንደምታስታውሱት ልክ የዛሬ ሳምንት ነበር መሬት መንቀጥቀት እና ንዝረት በኢትዮጵያ ምድር የተከሰተው

ፈጣሪ ከመጥፎ አደጋ ይጠብቀን 🙏

TECH ETHIOPIA

12 Oct, 03:42


BNB የሌላቹ በዚ ቦት መስራት ትችላላቹ👍
ለሙከራ 0.0001 BNB ነበር Withdraw ያደረኩት እናም ልከዉልኛል የናንተን check አርጉ እስኪ 👀

4 channel አላቸዉ እነሱን join አርጉ ከዛ minimum 4 ሰው ጋብዙ withdraw አርጉ real ነው ይከፍላል 🙌

1BNB = 567 ዶላር ነው ብዙ Invite ለማረግ ሞክሩ

ትንሽ BNB ነው ሚሰጠው ግን ያው ላንዳንድ ነገር ይሆናቿል በተለይ Matchain ለምትጮቱ bridge ለማረግ ትሰሩበታላቹ

https://t.me/BNBEarnAirdropBot?start=Bot2048281

TECH ETHIOPIA

12 Oct, 03:35


W-Coin የሰራቹ snapshot October 27 ላይ እንደሚደረግ ገልፀዋል እና ለairdropኡ ብቁ ለመሆን ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች እነዚህ ናቸው :

📌 አካዉንታችሁ verified መሆን አለበት
📌 TON wallet connect መሆን አለበት
📌 ቢያንስ ከ10 ቀን ያላነሰ daily task መስራት ይኖርባችኋል
📌 ከ10 ጊዜ በላይ stake አድርጋችሁ claim ማድረግ ይኖርባችኋል
📌 መደበኛ ታስኮችን መስራት ይኖርባችኋል
📌 Active የሆኑ ጓደኞች ሊኖሯችሁ ይገባል

እስከዛሬ የለፋችሁ ልፋታችሁን መና አታስቀሩት ስንት ወር ሰርታችሁ የለ ? 24 ቀን መታገስ ይከብዳችኋል ? አይከብድም አይደል 🙂?



https://t.me/wcoin_tapbot/wcoin_app?startapp=Mzk4MTc4OTYz

TECH ETHIOPIA

11 Oct, 15:12


Guys Binance ላይ Launch ሊደረግ 12 ሰዓት የቀረው Airdrop አለ ገብታቹ 100 scr Token ተቀበሉ 1scr ከ2-3 $ እየተገመተ ይገኛል

👉https://scrolllive.com?refer=b8d30f



አሰራሩን ከላይ ያለውን ቪዲዮ በመመልከት መስራት ይቻላል

TECH ETHIOPIA

10 Oct, 02:41


🧾ሰሞኑን Groupun ያጥለቀለቀው UltraPro Exchange መጨረሻው ይህን ይመስላል

💵እንዴት ትሬድ ማድረግ እንዳለባችሁ የምትማሩበት እንጂ ማውጣት የምትችሉት አይደለም ተብሏል

TECH ETHIOPIA

09 Oct, 08:21


እስካሁን ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩት። አትቆጩበትም


https://t.me/goal2cash_bot/app?startapp=INV398178963

TECH ETHIOPIA

08 Oct, 16:16


$CATS

ቤተሰብን cats እያያችሁት ነው ግን 🤔 በጣም ጭማሪ አያሳየ ይገኛል 📉

ግፋ ግፋ በርታ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ

TECH ETHIOPIA

08 Oct, 10:41


RESPECT🫡

TECH ETHIOPIA

08 Oct, 10:41


አሁን ባለው ዋጋ 100k Cats=9$ ምን ማድረግ ይቻላል....

TECH ETHIOPIA

07 Oct, 19:51


CATS Bitget ላይ እየቆጠረ ያለው የListing ቀን ሳይሆን lunchpool የሚያበቃበትን ቀን ነው።

Lunchpool ማለት ልክ እንደ ባንክ ቤት ቁጠባ በሉት። የተወሰነ ገንዘብ ብትቆጥቡ በየግዜው interest አለው ያ ገንዘባችሁ። ነገር ግን lunchpool ከባንኮች የበለጠ interest rate ነው ያለው። እናም ልክ እንደዚህ ሁሉ አንድ አዲስ የCrypto project ወደ marketቱ ሲገባ investerች ያላቸውን ገንዘብ ይቆጥቡና እንደ reward ከአዲሱ project ቶከን ይሰጣቸዋል። እዚህ ላይ ልክ ባንክ የምንቆጥበው ገንዘብ መጠን በጨመረ ቁጥር የሚወልድልን መጠንም እንደኒጨምር ሁሉ የሚሰጠን ቶከን የሚጨምረው lock ልናደርግ እንዳስገባነው fund መጠን ነው።

አሁን እዚህ የBitget lunchpool ላይ CATS ለማግኘት invest የምናደርገው fund BGB ነው።(በUSDTም ይቻላል ግን ከSeptember 27 በኋላ Bitget መጠቀም ለጀመሩ አዲስ ተጠቃሚዎች ብቻ ነው እሱ የሚቻለው)

BGB ማለት Bitget Token ነው። የቢትጌት Exchange token ማለት ነው።
እናም እዚህ የCATS lunchpool ላይ lock ለማድረግ Minimum 5 BGB ያስፈልጋል። 1BGB=1.06USDT ነው። so almost ወደ 5.28 USDT ያስፈልጋችኋል በBGB lock ለማድረግ።

በተጨማሪም ደግሞ lunchpool እና launchpad የተለያዩ ነገሮች መሆናቸውንም አስተውሉ።

ስለ launchpool እና launchpad ተጨማሪ ነገር ማንበብ ከፈለጋችሁ ደሞ
🫴Linkedin.com
በዚ ማንበብ ትችላላቹ👍

TECH ETHIOPIA

06 Oct, 18:48


ለማንኛውም አ.አ ያላችሁ On አድርጉ GOOGLE Earthquake Alert

ከበድ ያለ ነገር ካለ ራሱ ሲስተሙ ያሳውቃችኋል!

TECH ETHIOPIA

06 Oct, 18:48


በመሬት መንቀጥቀጡ ዙሪያ የወጣ መረጃ...

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር ዶክተር ኤልያስ ሌዊ በመሬት መንቀጥቀጡ ዙሪያ እንዲህ ብለዋል:

"አዲስ አበባ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የለም፤ ሞገዱ በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ ነው ፤ አዋሽ አካባቢ ነው የተከሰተው በሬክተር ስኬል 4.9 ነው " ።

"ሰውም ይረጋጋ እዚህ አዲስ አበባ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳይሆን ከሩቅ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ሞገዱ በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ በተለይ እዚህ ሰሜን እና ሰሜን ምስራቅ ያሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተረብሸዋል። ልክ ነው ከዛም ሊሰማ ይችላል።"

Via - Tikvah Ethiopia