StockMarket.et

@stockmarket_et


Join our Telegram channel for the latest news, analysis, and insights on the stock market, money, finance, and business.

🌐Web: https://www.stockmarket.et/

Contact us: [email protected]

StockMarket.et

21 Oct, 05:05


Ethio Telecom's historic IPO, Safaricom's M-PESA expansion, Dashen and Zemen Banks’ record profits, and the National Bank’s liquidity and FX reforms. Plus, Ethiopian Securities Exchange’s regional collaboration for capital market growth.

Take a moment to reflect on your week too :)

https://telegra.ph/Monday-Breakfast-Stories-Historic-IPO-Banks-Financial-Report-NBE-New-Rules-Of-The-Game-10-21

LinkedIn |𝕏| Facebook | Telegram |YouTube

StockMarket.et

18 Oct, 11:00


Dr. Brook Taye, CEO of Ethiopian Investment Holdings, recently spoke with Bloomberg News journalists Joumanna Bercetche and Jennifer Zabasajja. He discussed the reasoning behind Ethio Telecom's recent initial public offering (IPO), its importance for Ethiopia and foreign investors, and the potential future listings of other state-owned enterprises.

LinkedIn |𝕏| Facebook | Telegram |YouTube

StockMarket.et

17 Oct, 04:35


ኢትዮቴሌኮም የሼር ሽያጩን በመተግበሪያው ላይ ጀምሯል::

አስፈላጊና መሞላት ያለባቸው ነገሮች ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል::

LinkedIn |𝕏| Facebook | Telegram |YouTube

StockMarket.et

16 Oct, 18:41


እንዴት ነው የኢትዮቴሌኮም አክሲዮን የሚገዛው ?

📌 ቴሌብር ላይ ሲገቡ አክሲዎን ለመግዛት የሚል አማራጭ ይገናኛል (ልክ ላውንች ሲደረግ) በዛ አማካኝነት መግዛት ሲቻል እዛው ዝርዝር መረጃ ይገኛል፤ የደብንበኝነት ውልን ስለሚኖር አንብቦ መቀጠል ይችላል ከተስማሙ።

(እስካሁን ድረስ ቴሌብር ላይ ይህ የአክሲዎችን ሽያጭ አማራጭ አልመጣም)

📌 ፎርሙን በ48 ሰዓት ውስጥ ማስተካከል  ይቻላል ፤ በተመሳሳይ ክፍያም በ48 ሰዓት ውስጥ መከፈል አለበት። ከ48 ሰዓት በኃላ ፎርሙን ማስተካከል አይቻልም።

📌 ፎርሙን መጀመሪያ በመደበኛ መታወቂያ፣ መንጃ ፍቃድ ፣ ፓስፖርት መሙላት የሚቻል ሲሆን መጨረሻ ላይ የሼር ባለቤት ለመሆን የናሽናል አይዲ (ፋይዳ) ያስፈልጋል።

📌 ሼር ገዢ ተመዝጋቢዎች ቁጥር ለሽያጭ ከቀረበው ሼር በላይ ከመጣ ከዛ ውስጥ እነማን የሼሩ ባለቤት ይሆናሉ የሚለውን ለመለየት የሚያስችል አሰራር ተቀምጧል።

📌 ሼር መግዛት ማመልከይ የሚችለው ኢትዮጵያዊ ዜጋ እና እዚሁ ሀገር ውስጥ በአካል ያለ ነው።

#Tikvah

LinkedIn |𝕏| Facebook | Telegram |YouTube

StockMarket.et

16 Oct, 16:52


Ethiotelecom's prospectus document!

LinkedIn |𝕏| Facebook | Telegram |YouTube

StockMarket.et

16 Oct, 16:19


#ሰበር፡ ኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ሽያጩ ሁለት ዙር እንዳለው አስታውቋል።

በመጀመሪያው ዙር የመደበኛ አክሲዮን ሽያጭ፦

- አጠቃላይ የሼር ድርሻ = 100 ቢሊዮን ብር

- በመጀመሪያው ዙር መደበኛ የአክሲዮን ሽያጭ የቀረበው = 100 ሚሊዮን

- ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን  = 33 ሼር ሲሆን ይህን በገንዘብ ሲቀመጥ 9900 ብር ይሆናል።

- ከፍተኛው መግዛት የሚቻለው የሼር መጠን 9,900 ሲሆን ይህን በገንዘብ ሲቀመጥ 999,900

- መግዛት የሚቻለው ከዛሬ ጥቅምት 6 እስከ ታህሳስ 25 ድረስ ይሆናል።

- የሼር አባላቱ የሚታወቁት = ጥር 23/2017

- ሽያጩ በቴሌብር የሚደረግ ይሆናል።

- ክፍያውን በ48 ሰዓት ውስጥ መክፈል ይቻላል።

- ደምበኞች በቴሌብር ሲገዙ 1.5% የአገልግሎት ክፍያ እና VAT ይከፍላሉ።

- ሁለተኛው ዙር በኢትዮጲያ ሰነደመዋለንዋይ ገበያ ላይ የሚገበይ መሆኑ ተገልጿል።

- በመጀመሪያው ዙር ግለሰብ ኢንቨስተሮች ብቻ የሚሳተፉበት ሲሆን ኢ.ሰ.ገ ላይ ከተዘረዘረ በኋላ ተቋማዊ ኢንቨስተሮች መሳተፍ ይችላሉ።

LinkedIn |𝕏| Facebook | Telegram |YouTube

StockMarket.et

16 Oct, 13:39


Pouring Stock Market Facts into Your Knowledge Bank😃

LinkedIn |𝕏| Facebook | Telegram |YouTube