🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

@sheger_sport_1


🛑እንኩዋን ወደ ሸገር እስፖርት በደና መጡ
አዳዲስ እና ትኩስ ስፖርታዊ ዜናዎችን ያገኛሉ

🛑 የጎሎቹን ሀይላይት ከፈለጋቹ ይሄን ሊንክ በመጫን መመልከት ትችላላቹ
https://t.me/+C_rU98wmk1UyZGI0

Buy ads: https://telega.io/c/https://t.me/sheger_sport_1

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

29 Sep, 07:38


ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ኢፕስዊች ከ አስቶን ቪላ
12:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቶተንሀም

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ፍራንክፈርት 
01:30 | ሆፈናየም ከ ቨርደር ብሬመን

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ቶሪኖ ከ ላዚዮ
10:00 | ሮማ ከ ቬንዛ
10:00 | ኮሞ ከ ቬሮና
01:00 | ኢምፖሊ ከ ፊዮረንትና
03:45 | ናፖሊ ከ ሞንዛ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

10:00 | ቶሉስ ከ ሊዮን
12:00 | አንገርስ ከ ሬምስ
12:00 | ናንትስ ከ ሴንት ኢቴን
03:45 | ስታርስበርግ ከ ማርሴ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

09:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ጅሮና
12:15 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሴቪያ
01:30 | ሪያል ቤቲስ ከ ኢስፓኞል
04:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ማድሪድ

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

29 Sep, 07:13


ትላንት የተደረጉ  ተጠባቂ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኒውካስትል 1-1 ማንችስተር ሲቲ
አርሰናል 4-2 ሌስተር ሲቲ
ብሬንትፎርድ 1-1 ዌስትሃም
ቼልሲ 4-2 ብራይተን
ኤቨርተን 2-1 ክሪስታል ፓላስ
ኖቲንግሃም 0-1 ፉልሃም
ወልቭስ 1-2 ሊቨርፑል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

መቻል 1-2 ሲዳማ ቡና
ድሬደዋ ከተማ 4-1 ወላይታ ድቻ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሞንቼግላድባህ 1-0 ዩኒየን በርሊን
ፍራይበርግ 0-3 ፓውሊ
ሜንዝ 0-2 ሃይደናየም
ሌፕዚግ 4-0 ኦግስበርግ
ወልቭፍስበርግ 2-2 ስቱትጋርት
ባየር ሙኒክ 1-1 ባየር ሌቨርኩሰን

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ዩድንዜ 2-3 ኢንተር ሚላን
ጄኖዋ 0-3 ጁቬንቱስ
ቦሎኛ 1-1 አታላንታ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሌንስ 0-0 ኒስ
ለ ሃቫሬ 0-3 ሊል
ሞናኮ 2-1 ሞንፔሌ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ሄታፌ 2-0 አላቬስ
ራዮ ቫልካኖ 1-1 ሌጋኔስ
ሪያል ሶሴዳድ 3-0 ቫሌንሲያ
ኦሳሱና 4-2 ባርሴሎና

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

27 Sep, 15:03


https://t.me/empirebot/game?startapp=hero644922842

👆👆👆👆👆👆👆
ሊከፈል 3 ቀን የቀረዉን X Empire በአስቸኳይ ጀሚሩ ሊንኩን ከላይ ተጫኑ

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

27 Sep, 11:52


ኒኮላስ ጃክሰን Eafc25 የሰጠኝ ራይቲንግ ይሄ ያንስብኛል እሱን ደሞ
በሜዳ ላይ አሳያቹሀለው ሲል
ተናግሯል

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

27 Sep, 11:37


አሊሰን ቤከር ከጉዳቱ ሙሉ ለሙሉ ማገገሙን አርንስ ሎት ተናግሯል

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

26 Sep, 03:18


ትላንት የተደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ሊግ

ቦዶ 3-2 ፖርቶ
ማንችስተር ዩናይትድ 1-1 ትወንቴ
ኒስ 1-1 ሪያል ሶሴዳድ

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ካራባዎ ካፕ

አርሰናል 5-1 ቦልተን
ሊቨርፑል 5-1 ዌስትሃም

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ጅሮና 0-0 ራዮ ቫልካኖ
ባርሴሎና 1-0 ጌታፌ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ኢትዮጵያ መድን 0-0 አርባምንጭ ከተማ
ወልቂጤ ከተማ 0-3 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

23 Sep, 06:27


ትላንትና ከተደረጉ ጨዋታዋች በኋላ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረጅ

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

23 Sep, 06:26


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

ብራይተን 2-2 ኖቲንግሃም ፎረስት
ማንችስተር ሲቲ 2-2 አርሰናል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2-3 ወላይታ ዲቻ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-2 ፋሲል ከነማ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ጌታፌ 1-1 ሌጋኔስ
አትሌቲኮ ቢልባኦ 3-1 ሴልታ ቪጎ
ቪያሪያል 1-5 ባርሴሎና
ራዮ ቫልካኖ 1-1 አትሌቲኮ ማድሪድ

🇩🇪 በጀርመን ቡንድስሊጋ

ባየር ሊቨርኩሰን 4-3 ወልቭስበርግ
ስቱትጋርት 5-1 ዶርትመንድ
ፓውሊ 0-0 ሌፕዝንግ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ

ፊዮርቲና 2-1 ላዚዮ
ሞንዛ 1-2 ቦሎኛ
ሮማ 3-0 ዩዲኔዜ
ኢንተር 1-2 ኤስ ሚላን

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞናኮ 3-1 ሌ ሀቭሬ
አንገርስ 1-1 ናንትስ
ሞንትፕሊየር 2-0 ኦክዥሬ
ብረስት 2-0 ቶሉስ
ሊዮን 2-3 ማርሴይ

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

19 Sep, 04:43


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

ቦሎኛ 0-0 ሻካታር ዶኔስክ
ስፓርታ ፕራግ 3-0 RB ሳልዝበርግ
ሴልቲክ 5-1 ስሎቫን ብራቲስላቫ
ክለብ ብሩጅ 0-3 ዶርቱመንድ
ማንችስተር ሲቲ 0-0 ኢንተር ሚላን
ፒኤስጂ 1-0 ጅሮና

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ

ኮቨንትሪ 1-2 ቶተንሀም

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

19 Sep, 04:41


ትላንት የተደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

ቦሎኛ 0-0 ሻካታር ዶኔስክ
ስፓርታ ፕራግ 3-0 RB ሳልዝበርግ
ሴልቲክ 5-1 ስሎቫን ብራቲስላቫ
ክለብ ብሩጅ 0-3 ዶርቱመንድ
ማንችስተር ሲቲ 0-0 ኢንተር ሚላን
ፒኤስጂ 1-0 ጅሮና

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ

ኮቨንትሪ 1-2 ቶተንሀም

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

17 Sep, 06:22


ቹዋሜኒ እና ጁድ ቤሊንግሀም ከጉዳት አገግመው በዛሬው የቻምፒዮንስሊግ ጨዋታ እንደሚሰለፉ ይጠበቃል።

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

17 Sep, 06:20


ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

01:45 | ጁቬንቱስ ከ ፒኤስ ቪ
01:45 | ያንግ ቦይስ ከ አስቶን ቪላ
04:00 | ኤሲ ሚላን ከ ሊቨርፑል
04:00 | ባየር ሙኒክ ከ ሳልዝበርግ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ስቱትጋርት
04:00 | ስፖርቲንግ ሊዝበን ከ ሊል

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ

04:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ባርንስሌይ

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

16 Sep, 10:32


በስፔን በእንግሊዝ እና በፈረንሳይ ሊግ ኸ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዋች እነዚህን ይመስላሉ።

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

16 Sep, 08:48


አዲሶቹ የአትሌቲኮ ማድሪድ ፈራሚዋች ጁሊያን አልቫሬስና ኮነር ጋላገር የመጀመሪያ የላሊጋ ግባቸውን ማስቆጠር ችለዋል።

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

16 Sep, 08:44


ባርሴሎና በሀንሲ ፍሊንክ ስር 5 ጨዋታ 5 ድል🔥

🇪🇹 ሸገር ስፖርት ⚽️

16 Sep, 08:41


ራሂም ስተርሊንግ ለመድፈኞቹ የመጀመርያ ጨዋታውን ትላንትና ማድረግ ችሏል።