freedom

@my_oromia


freedom

22 Oct, 10:41


መላው የኦሮሞ ህዝብ ባለው አቅም የ ቴሌን 10 % አክሲዮን መግዛት አለበት። የኦሮሞ ህዝብ ትልቅ ህዝብ እንደመሆኑ በኢኮኖሚው ላይም ትልቅ ተሳትፎ ማድረግ አለበት
@my_oromia

freedom

22 Oct, 07:36


መርካቶ ላይ በደረሰው ድንገተኛ አደጋ በጣም አዝነናል 😭

በቃ ያለፈው አልፏል አሁን የወደመው መርካቶ በርብርብ ፈርሶ ቦታውን በሚመጥን መልኩ በድጋሚ መሰራት አለበት። ህብረተሰቡም መርካቶ ላይ በደረሰው አደጋ በቁጭት እና በነቂስ በመነሳት ቦታውን በአዲስ መልክ ለማልማት የሚደረገው እንቅስቃሴ ላይ በግንባር ቀደምነት መሳተፍ ያስፈልጋል። ከተባበርን መርካቶን ከፐያሳ በላይ ውብ አድርገን እንገነባታለን።
@my_oromia

freedom

21 Oct, 20:30


መርካቶ የተነሳው እሳት በዚህ ሰሞን ትልቅ ፖለቲካዊ አጀንዳ መፍጠሩ አይቀርም። በተለይ እሳቱ ዛሬ ሙሉ ለሊቱን ሳይጠፋ ካደረ ።

እስቲ ማን ምን እንደሚል እናያለን።
ዝም ብለን እየተከታተልን ነው ። ብቻ የሰው ህይወት እንዳይጠፋ ህብረተሰቡ ከአካባቢው እንዲርቅ ማድረግ ያስፈልጋል ።
@my_oromia

freedom

20 Oct, 17:04


ግልፅ እኮ ነው 😃

ዘመነን ትንሽ ወራት አስረው ሊያጀግኑት አስበው ነበር ከዛ ግን እስክንድር ጫካ ሲገባ የዘመነን ፋኖዎች ጠቅልሎ ወደራሱ መዋቅር ሊከተው ይችላል ብለው ስለሰጉ ፈቱት 🙃ነጥቡን አገጣጥመው አማራው ተራራው
@my_oromia

freedom

19 Oct, 12:06


ማስታወቂያ

የቴሌግራም ባለቤት የሆነው PAVEL DUROVE  ከ ጓደኛው Roxman ጋር በመሆን የመሰረቱት Telegram Major ፕሮጀክት በቀጣይ ወር ገንዘብ ያከፋፍላል። ፍጠኑ ያልጀመራችሁ ከታች ሊንኩን አስቀምጬላችዋለሁ አሁኑኑ ጀምሩ

https://t.me/major/start?startapp=362181420

freedom

18 Oct, 17:41


ግብፅ ጁቡቲ ከኢትዮጵያ ጥገኝነት ወጥታ በራሷ እንድትቆም ለማድረግ እየሰራች መሆኑ ተገለፀ 🤣

እሺ ኤሌክትሪኩን ልትቀጥሉላቸው ትችላላችሁ ጫቱንስ ከየት ልታስገቡላቸው አሰባችሁ ? 😃
@my_oromia

freedom

17 Oct, 17:21


የትግራይ ነፃነት ፓርቲ አመራር ታግቶ ተገድሎ ወንዝ ውስጥ አስክሬኑ ተገኝ።

የፓርቲው አባላቶች ገዳዩ ህወሓት ነው እያሉ ቢሆንም ህወሓት ስለ ውንጀላው የሰጠው ምላሽ የለም
@my_oromia

freedom

17 Oct, 09:14


በአማራ ክልል የድሮን ጥቃት ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። በመጨረሻም መንግስት ልብ ገዝቶ ተገቢውን እርምጃ መውሰድ ጀምሮአል። " ጥሩ ጅምር ነው ተጠናክሮ ይቀጥል "
@my_oromia

freedom

15 Oct, 16:49


የ መንግስት ሠራተኛ ደሞዝ የተጨመረለት ለታክሲ ሹፌሮች እና ለመብራት ሀይል እንዲከፍል ታስቦ ነው አይደል ? ስለዚህ መንግስት በቀጥታ ለምን ለነሱ አይከፍላቸውም ? በእጅ አዙር ለመክፈል ምን አነሳሳው ? 😂

1ሺ ብር ደሞዝ ጨምረውለት ታክሲ ታሪፍ እጥፍ አረጉለት ። በሉ ብዙ ባሶች አዘጋጁ ከነገ ጀምሮ አዲስ የባስ ተጠቃሚዎች ስለሚኖሩ ተዘጋጁበት
@my_oromia

freedom

12 Oct, 15:15


ህዝቡ ኑሮ ተወደደብን መንግስት ለችግራችን መፍትሄ ይስጠን ብሎ ሲጠይቅ መንግስት ደግሞ መፍትሄውን ይዤላችሁመጥቻለሁ ብሏል

ደሀ ወንዶች ጠቀም ባለ ገንዘብ የዘር ፈሳሻቸውን መሸጥ እንዲችሉ እንዲሁም ደሀ ሴቶች ጠቀም ባለ ገንዘብ ማህፀናቸውን የሚያከራዩበት ህግ እንዲፀድቅ ትናንት ለፓርላማ ጥያቄው ገብቷል ። ተዘጋጁ 🤣
@my_oromia

freedom

12 Oct, 13:23


አቢሲኒያ እና አሀዱ ባንክ በ ፋኖ ተዘረፍን እያሉ ነው የሚል ዜና ሰማሁ 🤣
እና ታዲያ ለፋኖ እርዳታ ሰጠን ይበሉ

ሽብርተኛ በቀጥታ መርዳት ስለማይቻል እንዲዘርፍ ታመቻቻላችሁ ከዛ ቀላል ነው ተዘረፍኩ ብሎ ማልቀስ 😏 ብልጦች ናችሁ።
@my_oromia

freedom

12 Oct, 05:15


ከዚህ ምን ተማራችሁ ? 😅

ጋርድ :- የሱማሊያ ባንዲራ ኤርትራ ውስጥ ለሳምፕል እንዃን የለም። ፐሬዝዳንቱ ሲመጡ ያለባንዲራ ልንቀበላቸው ነው ?

ኢሳያስ አፈወርቂ :- ምንድነው የምታካብደው እዛ ጋር ያለውን ሰማያዊ ማጋረጃ አውርደው እና በባንዲራ ቅርፅ ቁረጠው ከዛ መሀሉ ላይ በኮከብ ቅርፅ አስተካክለህ ነጭ ወረቀት ትቆርጥ እና በ ማስቲሽ ማጣበቅ ነው። ለሱማሊያ ባንዲራ ትጨነቃለህ እንዴ ? 🧐

ጋርድ :- እሺ ጌታዬ እንዳሉት አደርጋለሁ ።


አይ ሱማሊያ የግብፅ ገረድ 😅😅
@my_oromia

freedom

11 Oct, 17:17


የ ምስራቅ አፍሪካ ውስብስብ ችግር ከ 50% በላይ የሚወገደው ኢሳያስ አፈወርቂ በእርጅና ብዛት ከዚች አለም ሲሰናበት ነው።
@my_oromia

freedom

10 Oct, 16:42


" መንግስትን በሃይል ለመፈንቀል የሚደረግ ሙከራ የሚወገዝና ተጠያቂነት የሚያስከትል መሆኑን ይፋ አደርገናል " - አቶ ጌታቸው ረዳ

የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት ጌታቸው ረዳ መስከረም 29/2017 ዓ.ም ከቢቢሲ FOCUS ON AFRICA ጋር ቃለ ምልልስ አድርገው ነበር።

በዚህም ወቅት ፤ በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩነት በውይይት የሚፈታበት መንገድ ዝግ እንዳልሆነ አመላክተዋል።

" ሆኖም በጊዚያዊ አስተዳደሩ ላይ እየተደረጉ ያሉ ህጋዊ ያልሆኑ ተግባራት / መንግስትን በኃል ለመፈቀል የሚደረግ ሙኩራ  የሚወገዙና ተጠያቂነት የሚስከትሉ መሆናቸው ህዝብ እንዲያውቃቸው ማድረጋችን ልክ ነው " ብለዋል።

" ሂደቱን ተከትሎ የተጠያቂነት አስራር ተግባራዊ እንደሚሆን ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ ጉዳይ ነው " ሲሉ አክለዋል።

የትግራይ ህዝብ ችግሮች በተባባሱበት ወቅት ለምን አንድነታችሁ መጠበቅ አቃታችሁ ? የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው አቶ ጌታቸው " ይህ ትልቅ ወድቀት ነው ፤ እንደ ድርጅት እና ስራ አስፈፃሚ አባል የሆንኩበት ህወሓት ወድቀዋል ፤ ቢሆንም ጥቂት አመራሮች መሬት ላይ ያለው ተጨባጭ እውነት በመረዳት ለመፍታት ስንሞክር ቀላል የማይባል ፈተና እና እንቅፋት እየገጠመን ይገኛል " ብለዋል።

ከዚህ በመመለስ ግን ፈተናውን ለማለፍ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውን ገልፀዋል። 

@my_oromia

freedom

08 Oct, 18:47


በ 90ዎቹ ጊዜ በሁሉም የአፋን ኦሮሞ ፊልሞች ላይ ለማለት በሚያስደፍር መልኩ ሲተውን የምታውቁት አርቲስት ተሰማ ገለታ በ ደም ካንሰር ታሞ የእናንተን እርዳታ እየጠየቀ ይገኛል።

ለአፋን ኦሮሞ ፊልም እድገት የራሱን አስተዋጽኦ ያበረገተውን አርቲስ የFreedom ቤተሰቦች በቻላችሁት
ሁሉ አለውልህ እንድትሉት እንለምናለን 🙏

የባንክ ቁጥሩ
ንግድ ባንክ አካውንት :- 1000345360399 (tessema Galata )
@my_oromia

freedom

07 Oct, 13:33


አይ የትግራይ ህዝብ 😢

ወገባችሁን ጠበቅ አድርጉ እንግዲ
@my_oromia