Manyazewal Eshetu

@maneshetu


የማንያዘዋል እሸቱ ስልጠና ዘውትር እሁድ ከጠዋቱ 4:00 እስከ 6:0 0 ሰዓት ቦሌ በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ከሰላም ሲቲ ሞል ጀርባ ይሰጣል:: ለበለጠ መረጃ 0987209020 ይደውሉ:: ለአስተያየት @manyazewal ላይ ይጻፉ፡፡

https://linktr.ee/manyazewal

Manyazewal Eshetu

22 Oct, 10:59


ራስሽን እ*ፊ ለሚለሽ መፍትሄ አለሽ!

Manyazewal Eshetu

21 Oct, 11:31


ስኪፈሻ ምን ማድረግ እንዳለብሽ ታውቂያለሽ?

Manyazewal Eshetu

20 Oct, 19:33


ማሳሰቢያ!!!

ብዙ ነገር ሞክራችሁ ለውጥ ካላመጣችሁ በዚህ ትምህርት ራሳችሁን ፈትሹ::በእውነት የሚጠቅም መረጃን ታገኙበታላችሁ::ታዲያ መከታተል ብቻ በቂ አይደለም::መተግበሩንም እንዳትረሱ::አዲሱ ቻነላችንን ሳብስክራይብ በማድረግ ቀዳሚ አባል ይሁኑ::ለወዳጅቻችሁም ሼር አድርጉ::

https://youtu.be/voUeQUJ7ItA?si=H5xjITWjVaSbLbBQ

Manyazewal Eshetu

20 Oct, 12:23


https://youtu.be/irxoW0e3n7Q?si=3-BEeAZBjOY2RsFu

Manyazewal Eshetu

18 Oct, 11:13


እቅድ ዶሮ
ክንውን ሽሮ

Manyazewal Eshetu

18 Oct, 08:20


በችግር ጊዜ ይህንን አድርግ

Full radio program
👇👇👇👇

Manyazewal Eshetu

17 Oct, 20:34


https://youtu.be/x5E11HLCnfM?si=O0rwlVtxWR8xlI7O

Manyazewal Eshetu

17 Oct, 11:32


ዝናቡን እሩጠህ ታሸንፈዋለህ
ስሜትህን ግን ሩጠህ ትችለዋለህ?

Manyazewal Eshetu

16 Oct, 09:06


የጠፋው ሀርድ ዲስክ ሚስጢር
አእምሮ የደበቀው ቁስል!!

Manyazewal Eshetu

15 Oct, 13:38


ተበድዬስ ይቅር አልልም!!

Manyazewal Eshetu

14 Oct, 08:14


አንተ የወጣህበት ቤተሰብ ካንተ የወጣውን ቤተሰብ እንዲበክለው አታድርገው?

Manyazewal Eshetu

14 Oct, 07:17


Coffe time @seada_new @ets8184ets @bereket_debay @manyazewaleshetugibi

Manyazewal Eshetu

12 Oct, 09:43


አታግቢ

እድሜሽ ስለሄደ አታግቢ

እያረጀሽ ስለሆነ አታግቢ

ብቻሽ ስለሆንሽ አታግቢ
በገንዘብ የሚደግፍሽ ሰው ስለምትፈልጊ አታግቢ።
በስህተት ስላረገዘዝሽ አታግቢ።
ሰውየውን ማጣት ስለማትፈልጊ አታግቢ::
በቤተሰብ ግፊት ምክንያት አታግቢ።
ልጅ ስለምትወጂ አታግቢ

ያየሽውን የሠርግ ልብስ ስለምትወጂ አታግባ።

ግን

ሰውዬን ስለምታፈቅሪ አግቢ።
አብረሽው አላማሽን ስለምትኖሪ እግዚአብሔርን ስለምታገኚ አግቢ::

Manyazewal Eshetu

11 Oct, 08:42


ልማድ
Full audio
👇👇👇👇

Manyazewal Eshetu

08 Oct, 13:21


ቂጣ ጎመጣ

Manyazewal Eshetu

08 Oct, 13:21


የርቀት ትምህርት እንጂ የርቀት ትዳር የለም