Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

@lottery_service1

To have alternative communication channel

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/ (Amharic)

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አዲስ ማህበረሰብ ላይ ከታች እንደሆነ የተሳሳተ መረጃ እንዲለውጡ ክፈቱ። በዚህ ቦታ እናመሰናራለን ፣ ለአገልግሎት ፣ ቁልፉ፣ እና ክፉ አግኝቶታል። እናመለከታለን ፣ እና መጽናናታለን ፣ በእኛ አቅማቢ በሁለት ሀገር ተዛውሞ ለሺ እና 7 ሰዓት ተለዋለሁ ፣ ፡፡ ወይም ሁለቱን ነጥብ የተገኘ እና በመዝጋት ላይ ሳለም የእህቶችን እና የስራ ቦታ ብንከፍቱ ሊካሄድ ይፈልጋል ፡፡ እናወይም ኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ጥያቄ ለመቀዳዳት እስኪሞክሩ ድረስ አገልግሎት ከመሰረት በፊት ወዲያ አካሄድ ብቻ ነው ፡፡

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

17 Oct, 12:18

የቡለሆራ ነዋሪው እና የፖሊስ ሰራዊት አባል የሆኑት አስርአለቃ ሙራድ ሸረፎ በሞከሩት የ27ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ700ሺህ ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

17 Oct, 12:10

የአዲስ አበባ ነዋሪዋና የቤት እመቤቷ ወ/ሮ ፀሐይ ገበየሁ በሞከሩት የ27ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ወደ ንግድ ሥራ እንደሚሰማሩበት ገልጸውልናል ፡፡

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

17 Oct, 11:36

የከባድ መኪናው ሾፌር የ2ሚሊየን ብር ቼካቸውን ተረከቡ !
ሙሉ ስማቸው አቶ አብዱራህማን አለሙ ይባላሉ የ39 ዓመት ጎልማሳ ናቸው ፡፡ አቶ አብዱራህማን የከባድ መኪና ሾፌር በመሆናቸው ከአዲስ አበባ ጂቡቲ መንገድ ለዘመናት ተመላልሰውበታል ብዙ ወዳጅም አፍርተውበታል ፡፡ ባለ ትዳርና የ4ልጆች አባት የሆኑት አቶ አብዱራህማን አሁን ቋሚ ንሮአቸውን አዲስ አበባ በማድረግ የግለሰብ ታክሲ በመሾፈር ላይ ሳሉ እንደ መዝናኛ በሞከሩት የ27ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2 ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆነዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ መኪና በመግዛት ከተቀጣሪነት በመውጣት የራሳቸውን የታክሲ ስራ እንደሚሰሩ ገልጸውልናል ፡፡

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

17 Oct, 09:40

መምህሩ 4,000,000 / አራት ሚሊየን / ብር ተሸለመ !
የሀዋሳ ከተማ ነዋሪው መምህር ማሙሽ ሔኖክ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ሎተሪ የመቁረጥ ልምድ ያለው ሲሆን በተለይ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ከተጀመረ ወዲህ በየዙሩ አድማስ ሎተሪን ይቆርጣል ፡፡ ታዲያ እንደተለመደው የ27ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በመቁረጥ የመውጫውን ቀን ሲጠባበቅ ነበር እና ዕጣው ከወጣ በኋላ በማግስቱ ለማመን የከበደው ስልክ ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተደውሎለት የ4ሚሊየን ብር አሽናፊ መሆኑን ብስራቱ ይነገረዋል ፡፡ ለማመንም ከበደኝ ይላል መምህር ማሙሽ ፡፡ ታዲያ የ4 ሚሊየን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ የንግድ ስራ ለመጀመር እንዳቀደ ተናግረዋል ፡፡

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

15 Oct, 06:00

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ27ኛው ዙር አሸናፊ ዕድለኞች በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና መስሪያቤት ነገ ጥቅምት 6 ቀን 2017 ዓ.ም ሽልማታቸውን ይረከባሉ ፡፡
የሽልማት ስነ-ስርዓቱም በድርጅት የቴሌግራምና ቲክቶክ አካውንቶች በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ሲሆን ደንበኞችም ከቀኑ ከ9፡00 ጀምሮ መከታተል ትችላላችሁ ፡፡
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በየወሩ በሞባይልዎ የሚሞክሩት የዕድል አማራጭ በመሆኑ ለእርስዎም የ28ኛ ዙር ገበያ ላይ አለሎት አሁኑኑ ይሞክሩ ፡፡
መልካም ዕድል !
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር የተዘጋጀ

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

14 Oct, 06:03

አሸናፊ ለመሆን በእጅ ስልኮትን 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በመጠቀም ወይም በቴሌ ብር ይቁረጡ ፡፡

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

10 Oct, 16:28

መደበኛ ሎተሪ 1722ኛ ዕጣ ዛሬ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

07 Oct, 13:37

አቶ ወርቅነህ መገርሳ በአዳማ ከተማ በህዝብ ፊት ሽልማታቸውን ሲረከቡ ፡፡

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

07 Oct, 09:34

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 28 በገበያ ላይ ነው፡፡ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌብር በ10 ብር ይቁረጡ፡፡የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/lottery_service1

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

05 Oct, 06:24

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

03 Oct, 13:08

አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 27ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ መስከረም 23 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

03 Oct, 13:04

የባህርዳር ነዋሪው 1,000,000 /አንድ ሚሊየን/ ብር ተሸለሙ !
አቶ አዳነ ካሳሁን የባህርዳር ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ የዕለተለት ስራቸውን ሲከውኑ ሎተሪ የመቁረጥ ልማድ አላቸው ፡፡ እንደ ተለመደው የትንሳኤ ሎተሪ በገበያ ላይ ነበርና ቀኑን በደምብ ባላስታወሱት ጠዋት ወደስራ ሲሄዱ ፊትለፊታቸው የሎተሪ አዟሪ ያገኙና የትንሳኤ ሎተሪ ቲኬትን በመቁረጥ ምንም እንዳልተፈጠረ ኪሳቸው ውስጥ ከተው ይሄዳሉ ፡፡ አቶ አዳነ ገንዘቤን አውጥቸ እስከገዛሁት ድረስ የተወሰነ ጊዜ ሰጥቸ የገዛሁትን ሎተሪ የማስተያየት ልምዱ አለኝ ይላሉ ፡፡ ታዲያ የገዙትን የትንሳኤ የሎተሪ ቲኬት ሰያስተያዩት የ1ሚሊየን ብር መኖሩን በማረጋገጥ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ድረስ በመምጣት ሽልማታቸውን ተረክበዋል ፡፡

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

03 Oct, 11:55

Live stream finished (24 minutes)

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

03 Oct, 11:31

Live stream started

Ethiopian Lottery Service/የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት/

03 Oct, 11:22

Live stream finished (1 minute)