National lottery admnisration

@national_lotery


national_lottery
New acount
👇👇👇👇
#telegram👉 https://t.me/Admas_Media
#facebook👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=100095298751358

National lottery admnisration

18 Oct, 13:16


የቡለሆራ ነዋሪው እና የፖሊስ ሰራዊት አባል የሆኑት አስርአለቃ ሙራድ ሸረፎ በሞከሩት የ27ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ700ሺህ ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡

National lottery admnisration

18 Oct, 13:00


የአዲስ አበባ ነዋሪዋና የቤት እመቤቷ ወ/ሮ ፀሐይ ገበየሁ በሞከሩት የ27ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ወደ ንግድ ሥራ እንደሚሰማሩበት ገልጸውልናል ፡፡

National lottery admnisration

18 Oct, 12:58


መምህሩ 4,000,000 / አራት ሚሊየን / ብር ተሸለመ !
የሀዋሳ ከተማ ነዋሪው መምህር ማሙሽ ሔኖክ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ሎተሪ የመቁረጥ ልምድ ያለው ሲሆን በተለይ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ከተጀመረ ወዲህ በየዙሩ አድማስ ሎተሪን ይቆርጣል ፡፡ ታዲያ እንደተለመደው የ27ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በመቁረጥ የመውጫውን ቀን ሲጠባበቅ ነበር እና ዕጣው ከወጣ በኋላ በማግስቱ ለማመን የከበደው ስልክ ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተደውሎለት የ4ሚሊየን ብር አሽናፊ መሆኑን ብስራቱ ይነገረዋል ፡፡ ለማመንም ከበደኝ ይላል መምህር ማሙሽ ፡፡ ታዲያ የ4 ሚሊየን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ የንግድ ስራ ለመጀመር እንዳቀደ ተናግረዋል ፡፡

National lottery admnisration

10 Oct, 16:16


አድማስ ዲጂቲያል ሎተሪ መደብ 28 በገበያ ላይ ነዉ አሁኑ 605 A ወይ በቴሌብር *127# ላይ በመላክ የ4 ሚሊዮን ብር ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች እድለኛ ይሁኑ

National lottery admnisration

03 Oct, 14:58


አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 27ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ መስከረም 23 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

National lottery admnisration

02 Oct, 15:54


ህገ-ወጥ ሎተሪ የሚያጫውቱ ተቀጡ
አዲስ አበባ ውስጥ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የህገ-ወጥ ሎተሪ ሲያጫውቱ በተገኙ ግለሰቦች ላይ የእስረትና የገንዘብ ቅጣት ተወሰነባቸው፡፡
የፌ/የመ/ደ/ፍ/ቤት አዲስ ከተማ ምድብ 3ኛ ወንጀል ችሎት ጳጉሜን 5 ቀን 2016 ዓ.ም፣  መስከረም 3 እና 5 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሶስቱ ግለሰቦች ላይ በእያንዳንዳቸው ላይ በሁለት ዓመት የጊዜ ገደብ፣ የአንድ ዓመት ከስምንት ወር እስራትና ከ2,500 እስከ 18,000 ብር የገንዘብ ቅጣት ወስኖባቸዋል፡፡
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን እንደገና ለማቋቋም በወጣው አዋጅ የፀና ፈቃድ ሳይኖር የሎተሪ ጨዋታ ማጫወት የሚከለክሉትን አንቀጾች በመጣሳቸው በፈፀሙት ወንጀል አቶ ዘውዱ ውባለም ወረታ አንድ ዓመት ከስምንት ወር እስራትና ብር 18,000 ብር፣ አቶ ሽኩር ወርቁ ደረጀ አንድ ዓመት ከስምንት ወር እስራትና ብር 2,500 ብር እንዲሁም አቶ ማሙሽ ደሬሎ ጫላ አንድ ዓመት ከስምንት ወር እስራትና ብር 2,500 ቅጣት ተወስኖባቸዋል፡፡ በዚህ አጋጣሚ በህገወጥ የሎተሪ አጫዋቾች ላይ የሚተላለፉ የፍርድቤት ውሳኔዎችን ይፋ የምናደርግ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
#መደብ 17 በዚሁ እና በአድማስ ሚዲያ ፖስት የምናደርግ ይሆናል
#አድማስ_ሚዲያ 👉https://www.facebook.com/@AdmasmediaL/
👉https://www.facebook.com/ethiopianlottery
#Share_Follow_Like_

National lottery admnisration

29 Sep, 14:01


አድማስ ዲጂቲያል ሎተሪ ሊጠናቀቅ 4 ቀን ብቻ ቀረዉ የዚህ እድል ተካፋይ እንዲሆኑ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛዉንም ምልክት(ፊደል) ተጨነዉ እና በቴሌ ብር *127# ላይ በመላክ በ10 ብር የ4 ሚሊዮን ብር እና ሌሌች አጓጊ ሽልማቶች አሸናፊ አሸናፊ ይሁኑ።

#Share_Follow_Like
ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

National lottery admnisration

27 Sep, 06:12


መደበኛ ሎተሪ 1721ኛ ዕጣ ዛሬ መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

National lottery admnisration

21 Sep, 15:36


አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 27 ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት፡፡ በቀሩት ጊዜዎች ዕድልዎን ደጋግመው ይሞክሩ፡፡ የ4 ሚሊዮን ብር እና ሌሎች ሽልማቶችን ለማግኘት አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌብር በ10 ብር ይቁረጡ፡፡የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ https://www.facebook.com/ethiopianlottery

National lottery admnisration

13 Sep, 16:43


በ2017 ዓ.ም ሚሊየነር ለመሆን አላቀዱም? እንግዲያውስ በ10 ብር ብቻ ይቁረጡ፡፡ 605 ላይ ማንኛውም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌብር የ4 ሚሊዮን እና የሌሎች ዕድሎች ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ
ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ ፌስቡክ 👉 https://www.facebook.com/ethiopianlottery

National lottery admnisration

13 Sep, 16:42


የእንቁጣጣሽ ሎተሪ የዕጣ አወጣጥ

National lottery admnisration

10 Sep, 16:39


ክቡራን የሎተሪ ደንበኞቻችን እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ
የእንቁጣጣሽ 2017 ሎተሪ ዛሬ ጳጉሜን 5 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡ የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
ለዕድለኞች እንኳን ደስ ያላችሁ!!
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ!!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

የፌስቡክ ገፃችን 👉https://www.facebook.com/ethiopianlottery

National lottery admnisration

07 Sep, 17:17


እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ !
#ሼር_ያርጉ
የ27ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በገበያ ላይ ዉሏል፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ከወዲሁ ይቁረጡና ዕድልዎ ይሞክሩ ፡፡
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ፡-
4 ሚሊየን ብር
2 ሚሊየን ብር
1 ሚሊየን ብር
700ሺ ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች አሉት
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
የፌስቡክ ገፃችን 👉https://www.facebook.com/ethiopianlottery