HUFELLOW

@hufellow


Hawassa University Main Campus Evangelical Christian Students Fellowship

This year’s big picture:
የኢየሱስን መንገድ መከተል።

HUFELLOW

22 Oct, 04:23


#Tuesday
#Devotion

ዮሐንስ 15:4

[4] በእኔ ኑሩ፤ እኔም በእናንተ እኖራለሁ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ካልሆነ በቀር ብቻውን ፍሬ ሊያፈራ አይችልም፤ እናንተም በእኔ ካልኖራችሁ ፍሬ ልታፈሩ አትችሉም።

#Daily_Verse
FACEBOOK | TIKTOK | INSTAGRAM | YOUTUBE

#HOREB_DS

HUFELLOW

21 Oct, 20:31


#prayweek #day3

HUFELLOW

21 Oct, 11:52


#Monday
#Pray_Week

ሰላም የተወደዳቹ የፌሏችን ልጆች የፀሎት ሳምንት (pray week) አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን ሁላችንም 11:30 MKC በመገናኘት የአምላካችንን ፊት እንፈልጋለን።

Join us on
@HUfellow

#share_to_others

HUFELLOW

21 Oct, 09:08


#prayweek #day 2