4winds Holidays

@fourwindstravel


Tour operator in Ethiopia
Tour packages
Customized trips covering regional flights
- Transfers
- Hotel bookings and
- Car rentals
4windsholidays.com
Please contact 0115621010

4winds Holidays

21 Jan, 00:25


ባህልን በጣዕም፣ በድምፅ እና በቀለም። ከአፍሪካ የጃዝ ሙዚቃ እስከ የአስያ አውራ ጎዳናዎች። እያንዳንዱ ጉዞ በ 4ዊንድስ ያድርጉ ለእያንዳንዱ ህዋስ ደስታን ይፍጠሩ!

4winds Holidays

21 Jan, 00:23


የልብዎን ምከተሉ። ጥንታዊ ፍልስፍና እና በዘመናዊ ፈጠራዎች ይገረሙ። ከእኛ ጋር ሲሆን ዓለም በቅርብዎ ነው!

4winds Holidays

21 Jan, 00:19


ከምስራቅ እስከ ምዕራብ፣ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ አራቱን አቅጣጫዎች የማይረሳ ቆይታ ያሳልፉ። ልዩ የሆኑ ባህሎችን፣ ማራኪ መልክዓ ምድሮችን እና አስደናቂ ጉዞዎችን ለእርስዎ እናቀርባለን። ከ4ዊንድስ ጋር አለምን ይጎብኙ!

4winds Holidays

21 Jan, 00:15


ከታላላቅ ሐይቆች እስከ ድንቅ አሸዋማ ባህር ዳርቻዎች፣ ከታላላቅ ከተሞች እስከ ትንንሽ መንደሮች። የእርስዎ ፍላጎት ለማሟላት ተዘጋጅተን እየጠበቅኖ ነው።

4winds Holidays

21 Jan, 00:13


✈️ አስደሳች ቅናሽ ዋጋዎች! ✈️

ለታማኝ ደንበኞቻችን በኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ክፍል ጉዞዎቻችን  ላይ አስደናቂ ቅናሾችን ለማበሰር ደስተኞች ነን። 🌍 በአፍሪካ፣ በእስያ፣ በአውሮፓ፣ በመካከለኛው ምስራቅ ወይም በሰሜን አሜሪካ በረራ ላይ   ጉዞዎ ላይ በብዙ ሊያተርፉ ነው!!

🛫 የቅናሽ ዝርዝሮች፡

አፍሪካ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 20% ቅናሽ
እስያ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 25% ቅናሽ
አውሮፓ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 35% ቅናሽ
መካከለኛው ምስራቅ፡ በቢዝነስ ክፍል እስከ 20% ቅናሽ
ሰሜን አሜሪካ እና ካናዳ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 35% ቅናሽ

ይፍጠኑ፣ ከኦክቶበር  31፣ 2024 በፊት ይዘዙ! ውሎች እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ። 📅

መልካም ጉዞ! 🌍

4winds Holidays

21 Jan, 00:09


✈️ አስደሳች ቅናሽ ዋጋዎች! ✈️

ለታማኝ ደንበኞቻችን በኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ክፍል ጉዞዎቻችን  ላይ አስደናቂ ቅናሾችን ለማበሰር ደስተኞች ነን። 🌍 በአፍሪካ፣ በእስያ፣ በአውሮፓ፣ በመካከለኛው ምስራቅ ወይም በሰሜን አሜሪካ በረራ ላይ   ጉዞዎ ላይ በብዙ ሊያተርፉ ነው!!

🛫 የቅናሽ ዝርዝሮች፡

አፍሪካ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 20% ቅናሽ
እስያ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 25% ቅናሽ
አውሮፓ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 35% ቅናሽ
መካከለኛው ምስራቅ፡ በቢዝነስ ክፍል እስከ 20% ቅናሽ
ሰሜን አሜሪካ እና ካናዳ፡ በቢዝነስ እና በኢኮኖሚ ክፍል እስከ 35% ቅናሽ

ይፍጠኑ፣ ከኦክቶበር  31፣ 2024 በፊት ይዘዙ! ውሎች እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ። 📅

መልካም ጉዞ! 🌍

4winds Holidays

21 Jan, 00:05


የመጀረሻዎቹ ቀናት እየደረሱ ነው! ውስን ቦታዎች ብቻ ስለቀሩን
አሁኑ በመደወል ይመዝገቡ!ይህን Fair እንድትካፈሉ የሚረዳችሁን ፓኬጅ በ$ 2399 ብቻ 4ዊንድስ ይዞላችሁ መጥቷል!

ጥቅሉ
🛂የቻይና ቪዛን
🏝7 ቀን አዳር
✈️የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ ያጠቃልላል።

የሚደረገውም October 13 - October 22 2024 ድረስ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቦታችሁን ያዙ።

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

4winds Holidays

20 Jan, 23:53


የእቅዶን ነገር ለኛ ተወት በማድረግ የት መሄድ እንደሚፈልጉ ለኛ ብቻ ያሳውቁን ከበረራ ትኬት አንስቶ እንከ ሆቴል ቆይታ፣ቪዛ እና አስጎብኚን እኛ እናቅዶሎታለን! የት ለመሄድ አቅደዋል. #TravelMore #PlanLess

4winds Holidays

20 Jan, 23:53


የCanton Fair ፓኬጅ ከ4ዊንድስ❗️

ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች የተውጣጡ አምራቾች እና አቅራቢዎች ምርቶቻቸውን የሚያሳዩበትን የCanton Fair መሳተፍ ይፈልጋሉ?

ይህን Fair እንድትካፈሉ የሚረዳችሁን ፓኬጅ በ$ 2399 ብቻ 4ዊንድስ ይዞላችሁ መጥቷል!

ጥቅሉ
🛂የቻይና ቪዛን
🏝7 ቀን አዳር
✈️የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ ያጠቃልላል።

የሚደረገውም October 13 - October 22 2024 ድረስ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቦታችሁን ያዙ።

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

@fourwindtravel

4winds Holidays

20 Jan, 23:53


ንግድ ወደ ቻይና ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች የተውጣጡ አምራቾች እና አቅራቢዎች ምርቶቻቸውን የሚያሳዩበት የCanton Fair ፓኬጅ ይዘንላችሁ መጣን!
ይህን Fair እንድትካፈሉ የሚረዳችሁን ፓኬጅ በ$ 2399 ብቻ!
ጥቅሉ
🛂የቻይና ቪዛን
🏝7 ቀን አዳር
✈️የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ ያጠቃልላል።
የሚደረገውም October 13 - October 22 2024 ድረስ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቦታችሁን ያዙ።
ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

4winds Holidays

20 Jan, 23:49


ከታዋቂ ቦታዎች እስከ አዳዲስ ከተሞች እናስጎንኞ! አዳዲስ ከተማዎች እና ምግቦች አልባሳቶችን ይሞክሩ!#CulturalAdventures #NewCitiesNewMemories.

4winds Holidays

20 Jan, 23:48


እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!በዓሉ የደስታና የፍቅር እንዲሁም ከወዳጅ ዘመን ጋር የሚገናኙበት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡

4winds Holidays

20 Jan, 23:45


ጉዞ ሲያደርጉ የመጀምሪያዎ ከሆነ እነዚህ ነገሮች ለእናንት ይጠቅሞታል!
ፓስፖርቶ መቼ መታደስ እናለበት ያረጋግጡ
የሚያስፈልጎ ሙሉ ዶክመቶን መያዝ ማረጋገጥ
ከበረራ ትኬት አንስቶ እንከ ሆቴል ቆይታ፣ቪዛ እና አስጎብኚን በአንድ ላይ አካቶ የሚቀርበውን እና ከእንግልት ነጻ ቆይታ እንዲኖሮ የሚረዳዎን 4 ዊንድስን ምርጫዎ ማድረግ አይዘንጉ!

4winds Holidays

20 Jan, 23:33


በታይላንድ ባንኮክ የሚገኘው Safari world ሁለት ዋና ዋና ቦታዎች የተከፈለ ትልቅ መካነ አራዊት እና የመዝናኛ ፓርክ ነው። እነዚህ ስፍራዎች ሳፋሪ ፓርክ እና ማሪን ፓርክ ይባላሉ። በሳፋሪ ፓርክ ውስጥ ጎብኚዎች እንደ አንበሳ፣ ነብር፣ ቀጭኔ እና የሜዳ አህያ ያሉ የተለያዩ እንስሳትን ያገኛሉ። በማሪን ፓርኩ ደግሞ የዶልፊን ትርኢቶችን እና የወፍ ማሳያዎችን ጨምሮ የተለያዩ አይነት የእንስሳት ትርኢቶችን ይቀርባል።

@fourwindstravel

4winds Holidays

20 Jan, 23:32


⭐️እንኳን ለ1499ኛው የታላቁ ነብዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❗️

መልካም በዓል❗️🎉

@fourwindstravel

4winds Holidays

20 Jan, 23:30


ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች የተውጣጡ አምራቾች እና አቅራቢዎች ምርቶቻቸውን የሚያሳዩበት የCanton Fair ፓኬጅ ይዘንላችሁ መጣን!

ይህን Fair እንድትካፈሉ የሚረዳችሁን ፓኬጅ በ$ 2399 ብቻ!

ጥቅሉ
🛂የቻይና ቪዛን
🏝7 ቀን አዳር
✈️የደርሶ መልስ የጉዞ ቲኬት
🏨የባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ማረፊያ ያጠቃልላል።

የሚደረገውም October 13 - October 22 2024 ድረስ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቦታችሁን ያዙ።

ለበለጠ መረጃ 📞0935997964
/ 0946620169 / 0913203138 ደውለው ሊያገኙን ይችላሉ!

4winds Holidays

20 Jan, 23:27


ለወዳጅ ዘመድ የሚገሩት የጉዞ ገጠመኞችን ለማግኘት የ4ዊንድስ የጉዞ ፓኬጆችን ይጠቀሙ!

ለበለጠ መረጃ 📞በነጻ አጭር መስመር 8283 አልያም በስልክ ቁጥሮች 0115621010 / 0115583058 / 0111575052 ይደውሉልን።

@fourwindstravel

4winds Holidays

20 Jan, 23:27


🎆🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!🌼🎆

አመቱ የሰላም እና የጤና እነዲሁንላችሁ ተመኝተናል ❗️

🎉መልካም በዓል🎉

4winds Holidays

20 Jan, 23:24


4ዊንድስ የሚያዘጋጃቸው ለጉዞ ፓኬጆች ለሚወዱት ሰው ሊሰጡት የሚችሉት ትልቁ ስጦታ ነው።

ከአግርው ጋር የማይረሳ ጊዜን ከ4ዊንድስ ጋር ያሳልፉ።

ወደ ድህረ ገጻችን👉👉https://4windsholidays.com/ በመሄድ አልያም በነጻ አጭር መስመር 8283 በመደወል የጉዞ ስንድትዎን ይጀምሩ!

@fourwindstravel

4winds Holidays

20 Jan, 23:23


አስደናቂ ወደሆኑ መዳረሻዎች የማይረሳ ጉዞዎችን ለማድረግ 4ዊንድስ የመጀምርያ ምርጫዎ ይሁን!

የጉዞ ትኬትዎን ካሉበት ሆነው ለምቁረጥን ድህረ ገጻችንንhttps://4windsholidays.com/ ይጎብኙ!

@fourwindstravel