የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

@fanoethiopia2015


አንድ የሆነ አማራ @infoRecord

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

22 Oct, 17:29


የድል ዜና

በሸዋሮቢት ከተማ አቅራቢያ አስፋቸውና ዋንዛ በተባሉ ቦታዎች ላይ በተጣለ የደፈጣ ጥቃት የጠላት ብልፅግና ሠራዊት ሙትና ቁስለኛ ተደርጓል።

በአረመኔው አብይ አህመድ የሚመራው የብልፅግና ሰራዊት ወታደራዊና የፖለቲካ አመራሮችን አጅቦ  ለማሳለፍ ሲሞክር በተወሰደበት የደፈጣ እርምጃ መደምሰሱ ታውቋል።

በተወሰደው የደፈጣ እርምጃ የሰራዊቱ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ከእነ አጃቢዎቻቸው እርምጃ የተወሰደባቸው ሲሆን በጠላት ሃይል ላይ ትልቅ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ኪሳራም ደርሶበታል።
የደፈጣ የተካኑት አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ደሳለኝ ነጋሽ ብርጌድና አንበሳው ብርጌድ በጋራ በወሰዱት የደፈጣ ጥቃት የብልፅግና ሰራዊት ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱን የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ምክልል ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ስንታየሁ ደመቀ

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

21 Oct, 10:38


ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ እና ሸዋ እዝ በጋራ ባደረጉት ተጋድሎ ጥላት ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት::

በሸዋ ክፍለ ሀገር የሚንቀሳቀሱት ሁለቱ እዞች ማለትም ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ እና ሸዋ እዝ በዛሬው እለት ጥቅምት10 ቀን 2017 ዓም በጋራ ባደረጉት ተጋድሎ በጠላት ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት ደርሶበታል::

የሁለቱ እዞች ሀይሎች ከደብረ ብርሀን ከተማ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በወርቄ ቀበሌ ከአገዛዙ ሀይል ጋር ባደረጉት የጋራ ትንቅንቅ በጠላት ሀይል ላይ ከፍተኛ ምት አድርሰውበት ሙትና ቁስለኛውን እያዝረከረክ ወደኆላ እያፈገፈገ መሆኑን  ክፍለጦሩ ለኢትዮ 251 ሚዲያ አሳውቃል::

ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ የመሀመድ ቢሆነኝ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ምናሉ ከበደ ገልፆል::

ሸዋ እዝ በጠላት ሀይል ላይ በቆረጣ ጥቃት በመክፈትና የሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝም በመግፋት የአገዛዙን ሀይል በተባበረ ክንድ ሙትና ቁስለኛ ማድረግ መቻሉን ምንጮች ገልፀዋል::
የጠላት ሀይል በሚደርስበት የሁለቱ እዞች የተቀናጀ በትርም የያዘውን ከባድ መሳሪያ እያርከፈከፈ መሸሹ ተገልፆል:: ይህ መረጃ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ጠላት በማፈግፈግ ላይ እያለም ውጊያው መቀጠሉን ያነሳው ፋኖ ምናሉ ይህ የተደረገው ተጋድሎና የተገኘው ድል ከምንም በላይ ከወንድሞቻችን ጋር ያለንን አንድ ህዝባዊ አደራ ያሳየንበት በቀጣይም በትብብር ለምናደርገው ተጋድሎ ትልቅ ጅማሮ ነው ብላል::

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

19 Oct, 05:30


ጠላቶቻችን ላይ የምናሳየው ከልክ ያለፈ ርህራሄ ይብቃ ።ለነፃነታችን ስንል ራሳችን ላይ እንደምጨክነው ሁሉ ጠላቶቻችን ላይም መጨከን አለብን

ትግላችን በፍጥነት ይቋጭ ዘንድ ፊትለፊት ከሚዋጋን  መከላከያ በላይ የስርዓቱ ምሰሶ የሆኑት አካላት ላይ ጠንከር ያለ እርምጃ ያስፈልጋል።
🔴የክልል ምክርቤት አባላት
🔴የዞን አስተዳዳሪ
🔴የከማ አስተዳደር ከንቲባ
🔴የወረዳ አስተዳዳሪ
🔴የብልፅግና አደረጃጀት
🔴ሰላምና ደህነት
🔴ብልፅግና ፅ/ቤት
🔴ፖሊስ አዛዥ እና በተዋረድ ያሉ የመንግስት መዋቅር ላይ ያሉ የስርዓቱ አስቀጣዮች ላይ ምህረት ሊኖረን አይገባም። በቀጣይም በትኩረት ሊሰራበት ይገባል የሚል እምነት አለኝ።

By ጥላሁን አበጀ

ባንዳዎችን ካለ ምንም እርህራሄ እሰከ 7 ትውልዶቻቸው ተቆጥረው መፅዳት አለባቸው።

ፋኖነት የጀግንነት መገለጫ ነው።

አማራነት ፋኖነት ይለምልም!!!
በእጥፍ እንበቀላለን!!!
ወላሂ/ማርያምን አማራ ያሸንፋል!!
ሚኒሊክ ቤተመንግሥት መናገሻችን!!!
ደም በደም ይጠራል፣ የሰይጣኑ አብይ ሬሳው ይጎተታል

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

18 Oct, 09:45


🔥#ሰበር_ዜና‼️
አገዛዙ ወጣቶችን አስገድዶ ወደ ተለያዩ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፖች ማስገባት ጀመረ‼️

የአማራን ህዝብ አንበረክካለሁ በማለት ድንፋታ ወደ አማራ ክልል ተግተልትሎ የገባው የብልፅግናው ዙፋን አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት በጠበቀው ልክ  ሳይሆን በተገላቢጦሽ በአማራ ህዝብ ክንድ በመወቃቱ በመንገድ ላይ ያገኘውን ሁሉ በማፈስ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የማጎር ስራውን ደብረብርሃን ከተማን ጨምሮ ተያይዞታል።
ለዚህ ተግባርም ወጤታማ ይሆን ዘንድ አምስት ወጣት ለሚያመጣ ባንዳ ሚሊሻና አድማ በታኝ 150 ካሬ ሜትር ቦታ አእንደሚሰጣቸው ለማወቅ ተችሏል።
    በተያያዘ ዜናም " እናንተ ተዋጉልኝ ካልሆነ እናንተን እንወጋለን " በሚል የአገዛዙ ሰራዊት ማስፈራሪያና ዛቻ በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ከፋኖ ጋር ፊትለፊት ተዋግቶ ድል የተሳነው የነብርሀኑ ጁላ ጦር የንፁሀንን ሀብትና ንብረት መዝረፉ አላዋጣው ሲል ሌላ አዲስ የውጊያ ስልት ይዞ ብቅ ብሏል። የአገዛዙ ሰራዊት በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች የአረርቲ ከተማን ባለሀብቶች፣ታዋቂ ግለሰቦች፣የመንግስት ሰራተኞች እና ነጋዴዎች እንዲሁም የሸንኮራ ከተማን ነዋሪዎችና የሀይማኖት አባቶች አስገድዶ በመሠብሰብ እኛ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር  ነበልባል ብርጌድ ፋኖዎችን ተዋግተን ማሸነፍ ስላልቻልን ከዚህ በኋላ የምትዋጉት እናንተ ናችሁ ካልተዋጋችሁ ግን ጡት ከሚጠባ ህፃን አንስቶ ፀሎት ላይ እስከሚገኝ አዛውንት ድረስ ገድለናችሁ እንሔዳለን የሚል የእጅ አዙር ጦርነት አይሉት የህፃን ጨዋታ በህዝቡ ላይ ማስፈራሪያና ዛቻ እያሳደረ ይገኛል።
"ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ" እንደሚባለው ወደው የቀሰቀሱትን ጦርነት ራስ መወጣት እንጂ ንፁሀንን ተዋጉልኝ ብሎ መማፀን ከሽንፈትም በላይ ሽንፈት ነው ።በዚህ የተነሳ የወረዳችን ማህበረሰብ በዚህ የጠላት ፕሮፖጋንዳ ሳይሸበርና ሳይሸማቀቅ ይልቁንስ አማራን ለማጥፋት ተማምሎ የመጣን ግልፅ ጠላት ከአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ነበልባል ብርጌድ ጋር በመሰለፍ አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት አካባቢያችንን እና ህዝባችንን ከአንበጣው መንጋ ነፃ እንድናደርግ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
         "ድላችን በክንዳችን"
©  የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ክፍል

#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

8/2/17 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

18 Oct, 05:40


🔥#የአርበኛ_ዘመነ_ካሴ_የእለቱ_መልእክት‼️
(ጥቅምት 08-2017 ዓ.ም)

ለጀግናው የአማራ ህዝብ እና ለክፍለ-ዘመኑ የአፍሪካ ቀንድ  ክስተት የአማራ ፋኖ አመራር እና አባላት!!
__
በዘመቻ መቶ ተራሮች ባለፉት አስራ ስድስት ቀናት እጅግ የበዙ የድል ታምራትን አሳይተናል።በሌላ ድንቅ የዘመቻ እቅድ እስኪተካም ዘመቻ መቶ ተራሮች ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ወገኖቼ! ጓዶች!!
ይህ የህልውና ትግል በፍጥረቱም፥ በፍጥነቱም በባለቤቶችም ብዙ ነገሩ የተለዬ በመሆኑና በሌሎች ብዙ አካባቢያዊና ቀጠናዊ ምክንያቶች ምክንያት አውቆ የተኛ የሚመስለው አለምም ሲያንቀላፋ አንኳን አንድ አይኑን ከፍቶ ያለመዘናጋት የሚከታተለው ትግል ነው።
እና እንደ ሁልጊዚያችን እንበርታ።

ሃገር ሽጠው በሚያገኙት የደም ገንዘብ አሮጌ ተራ ወርደው በሚሸምቱት ድሮንና ተተኳሽ   አይደለም ከዋክብት ቦንብ ሆነው የአማራ ህዝብ ላይ ቢዘንቡ እንኳን ጠላቶቻችን ይህን ትግል  ማሸነፍ አይችሉም።እምቢ ያለን ህዝብ፥ ለህልናው ላለመጥፋት የሚታገልን ህዝብ ማሸነፍ ፈፅሞ አይቻልም። ከምድረገፅ ላለምጥፋት መሳሪያ ያነሳን ህዝብ ከማሸነፍ የፀሀይን ከምስራቅ ወደ ምእራብ ተፈጥሯዊ የጉዞ ኡደት ከሰሜን ወደ ደቡብ ማዞር ይቀላል። ከፈጣሪ በታች ትልቁ ጉልበት ያለው የአመፀ ህዝብ መዳፍ ላይ  ነው። እንበረታ እንፅና ብቻ!! ፅናት ነገ ከነ- ጠዋት ውብ ጀንበሯ የራስ እንደምትሆን በጥልቅ ከነፍስ በማመን የዛሬን ሰው፣ተፈጥሮና ሁኔታዎች ወለድ ወጣ ውረዶችን የማመቅና የገለባ ያክለ እንኳን ለስን ልቦናችን ሳይከብዱን ወደ ግብ የመገስገስ ስነ አእምሯዊ ሁነት ነው።-እንፅና!!

👉ለመላው የአማራ ህዝብ!!
___
አይዞህ በርታ!! ጠላት ከመድረገፅ ሊፍቅህ በሰማይም በምድርም ጭፍጨፋ እየፈፀመብህ ቢሆንም
ከታሪክህ ፣ከማንነትህና ከውብ እሴቶችህ አኳያ ይህን ዘመን በድልና በኩራት እንደምታልፈው የደቂቃ ጆሮ ካዋስከው ተራራውና ሸለቆው በደምህ ደረቱ ላይ ከመዘገበው ወፍራም ታሪክህ ብዙ አብነቶችን መዞ ይነግርሃል።
በመካከለኛው ዘመን ማንነትህን፥ ታሪክህን፥ ግዛትህንና መንግስታዊ አስተዳደርህን አሳለፎ ላለምመሰጠት 15 አመታትን በዱር በገደሉ ኖረሃል፥ ጠላቶችህን ተፋልመሃል፥ በመጨረሻም አሸንፈሃል።
በቅረቡ የታሪክህ አንጓ ላይ የጣሊያን ወረራን ዘመን መለስ ብለህ ብታይ አምስት አመት ዱሩን ቀየህ ዋሻዎችን ቤትህ አድርገህ ከመሬት የሚትኮስን የጠላተትና የባንዳ ጥይት መክተህ፥ ከሰማይ የሚዘንብ የመርዝ ጋዝን በጫካ እና በዋሻ ጥላ ተከላክለህ ታግለሃል፥ በመጨረሻም አሸንፈሃል!!
እና ወገኔ ሆይ ፅና!!ነገ ያንተ ነውና ፅና!!

👉ለመላው የአማራ ፋኖ አመራርና አባላት
__
ታሪክ እየሰራን መጥተናል። በቅርቡ በዘመቻ መቶ ተራሮች ተአምር አሳይተናል፥ የጠላትን አንገት ዳግም ቀና በሎ እንዳያይ አድርገን ወደ ግራ ሰብረናል። ከምናውቅበትና ከመጣንበት መደበኛው ፋኖአዊ ውጊያችን ባለፈብ ጠላት ኪሊማንጃሮን ነቅሎ አምጥቶ ምሸግ ቢገነባ እንኳን ማስቆም የማይችለው  አንድ ሌላ ድንቅ ዘመቻ በቅርቡ ይኖረናል። እንበርታ! እንፅና!!፥ፅናት የትግላችን ደም ሰር የድላችን ምሰሶ ነው።

👉ለአማራ አክቲቪስቶችና ጋዜጠኞች
____
ከሰሞኑ የጀመራችሁት የተናበበ እና የተቀናጀ የስርአቱን ግፎች የማጋለጥ ዘመቻ እዚህ መሬት ላይ ያለን ወንድምና እህቶቻችን በእጅጉ አስደስቷል። አኩርቷል።
ከኛ ላልሆኑ፣ ህሌናን ያክል ውብ ፀጋ በአምሳ ሳንቲም ለገዳያቸው የሸጡ፣ ለወደፊቱ  ሌላ ነፃ አውጭ በስማቸው የምናቆምላቸውና ነፃ የምናወጣቸው አሳዛኝ ፍጡራን አንድ ደቂቃም ሳታባክኑ ትኩረታችሁ መሰል ትግል ላይ ብቻ ይሁን። ድንቅ ጅምር ነው በርቱ።

👉ለአማራ ዲያስፖራዎች
_
ከሰሞኑ ጥሩ መነቃቃት እያየን ነው። ጥሩ ነው። በእጅጉ ግን ይቀራል። እናቶቻችሁ ከነ ከብቶቻቸው በድሮን በሚጨፈጨፉበት ዘመን ለሰበብ የሚሆን የሚያደናቅፍ የእናት መቀነት የለምና ጥሪያችንን ሰምታችሁ ውጡ!!በሁሉም ዘርፍ ውጡና ታገሉ። ያበቀለው መሬት በእሳት እየተጠበሰ የሌላ ሃገር መሬት ላይ ችሎ እንቅልፍ የሚተኛ ጤነኛ አማራ ካለ የኛ አይደለም።ከነ ጃሪና ኮሎ ጋር አብራ ለምትገደል እናት ሰልፍ መውጣት ያን ያክል ከባድ ነው? አይምስለኝም።እና በርቱ ወገኖቻችን!

👉ለጠላት አድራችሁ በጠላት ካምፕ ላላችሁ !
__
በተለ
ያዬ ጊዜ ያደረግነውን ጥሪ ተቀብለው የተቀላቀሉን መሰሎቻችሁ ከህሌናም፥ ከታሪክም ተጠያቂነት ራሳቸውን አድነው ከሰቀቀን ወጠው ሂወታቸውን እንደ አዲስ መኖር ጀምረዋል።
እነ አብይ ዛሬ ይንቋችኋል፣ ይጠሏችኋል ነገ አውጥተው ጎዳና ላይ ይጥሏችኋል። ጎዳና ላይ የውሻ ሞት ትሞቱና  ያሳደጋችሁ ምድር ተከፍቶ ይውጣችኋል። ስለዚህ ያ ከመሆኑ በፊት ኑ!! ኑ ብለናል ኑ!።
እንበርታ!እንፅና ወገን።ይህ ትውልድ የመከራ ሳይሆን የድል ትውልድ ነው። ዘመኑም የአማራ ትንሳኤ የሚበሰርበት ነው።

አንድ አማራ! (አንድ ህዝብ፥ አንድ እጣ- ፋንታ፥አንድ ድል!!)
ድል ለ አማራ ህዝብ
[ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም!!]
አዲስ ትውልድ፥አዲስ አስተሳሰብ ፥አዲስ ተስፋ!
©አርበኛ ዘመነ ካሴ
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
8/2/17 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

17 Oct, 20:33


🔥#ሰበር_መረጃ ..‼️‼️

( ከተሰብሳቢ ለንስር አማራ የተላከ መረጃ )
በሰሞኑ NIMD (Netherlands institute for Mulity democracy) የሚባል ድርጅት አርባምንጭ ላይ ባዘጋጀው የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ላይ ፋኖ ወደ ድርድር መምጣት አለበት ይህን ደሞ በዋናነት የእናተ ሚና የላቀ መሆን ይገባዋል ይህን ካደረጋችሁ ስልጣን እንሰጣችኋለን በማለት ውይይ አድርገዋል ፡፡አክለውም እናተ ከኛ ጋር ከሆናችሁ ፋኖ እምቢ ቢል እንኳን ህዝቡን አሳምናችሁ እና አስተባብራችሁ በፋኖ ሀይል ላይ መላው የኢትጵያ ህዝብ ልክ ከዚህን ቀደም በሰሜኑ ጦርነት ህወሓት ላይ እንደተነሳው ሁሉ እንዲዘምት ማድረግ አለብን በሚል ሀሳብ ላይ ረጅም ውይይት እና ጥያቄዎች ተነስተው አንድ ላይ ተስማምተዋል ፡፡በዚህም መሰረት ውይይቱ የተካሄደው በተለያየ ቦታ ቢሆነ ከመስከረም 20/2017 ጀምሮ ለ3ቀን የአርባ ምንጭ እና አዲስ አበባ ላይ  ነበር ።

በአርባ ምንጭ የስብሰባ መድረክ የመሩት :-

1ኛ ዶር ይነበብ ንጋቱ
2ኛ መለስ አለም ሲሆኑ

በቀጣይ ቀናቶች ደግሞ በተመሳሳይ ውይይት የስካይ ላይት ሆቴል ላይ የተካሄደውን ስብሰባ የመሩት

1ኛ መሀመድ ፋራ
2ኛ አህመድ ሽዴ ናቸው፡፡

በስብሰባው የተሳተፋ የፓርቲ አመራሮች ውስጥ፡-
- ዶ/ር ሰይፈ-ስላሴ አያሌው፣ 
- ረ/ፕ ዝናቡ አበራ፣
- ማሙሸት አማረ፣
- ሙሉጌታ አበበ፣
- አርክቲ ዮሀንስ ፣
- ዬሱፍ ኢብራሂም፣
- ተስፋሁን አለምነህ፣
- ግርማ በቀለ እና ሌሎችም የተሳተፉበት ፀረ አማራ የሆነ አጀንዳ ይዘው የመጡ በመሆናቸው መላው የአማራ ህዝብ እና የአማራ ደጋፊ በጋራ ልናወግዛቸው ና ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ልናሳስባቸው ይገባል ብለው ለንስር አማራ ከትልቅ አደራ ጋር አድርሰውናል ።

ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
7/2/17 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

17 Oct, 19:30


ሰበር ዜና!

122ኛ ሬጅመንት ሙሉ ለሙሉ ፈርሷል!

በወሎ ቤተ-አማራ ሰሞኑን በተደረገው ተጋድሎ 101ኛ ኮር 122ኛ ሬጅመንት ሙሉ ለሙሉ ማፍረሱን የአማራ ፋኖ በወሎ ዋና አዛዥ ዋርካው ምሬ ወዳጆ ገለጸ።

የአማራ ፋኖ በወሎ ከሰሞኑ ባደረገነው ተከታታይ ውጊያ ከፍተኛ ድል ተቀደጅተናል ሲል የአማራ ፋኖ በወሎ ዋና አዛዥ ዋርካው ምሬ ወዳጆ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል።

በዚህ ውጊያ ከባድ መሳሪያዎችን ጨምሮ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ፋኖዎቻችን ብቻ ሳይሆን ሕዝባችን አስታጥቀናል፤ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 101ኛ ኮር 122ኛ ሬጅመንት የሰው ኃይል አስተደዳር አብዳላሒ ናስር፣ የአንድ ሻለቃ ዋና አዛዥና ዘመቻ መምሪያ ኃላፊን ጨምሮ የ122ኛ ሬጅመንት ከፍተኛ አመራሮች ተደምስሰዋል፣ 122ኛ ሬጅመንት ገሚሱን ስንደመስሰው፣ ቀሪውን ማርከነዋል፤ ከምርኮና ከድምሰሳ የተረፈውን የመልቀም ስራ እየሰራን ነው ሲል ዋርካው ምሬ ወዳጆ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል።

አገዛዙ፤ በአማራ ፋኖ በወሎ ከዋግኽምራ እስከ አማራ ሳይንት ቀጠና ከፍተኛ ኪሳራ የደረሰበትን ምት መቋቋም ሲያቅተው በድርጅታችን ስም ሀሰተኛ መረጃውን እየፈበረከ ሲያሰራጭ ተመልክተናል፤ በውሸት ዜና የሚገኝ ድል እንደሌለ መግለጽ እንፈልጋለን ሲል ዋርካው ምሬ ወዳጆ ገልጿል።

ከዚህ በተጨማሪ አገዛዙ ባልታጠቀው ሕዝባችን ላይ ሁሉን አቀፍ ጥቃት ከፍቷል፤ ይህንን ሁሉ አቀፍ ጥቃትም በመደራጀት ሊመክት እንደሚገባ ገልጿል።
የአማራ ፋኖ በወሎ💪💪❤️❤️
@mulugeta

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

17 Oct, 11:31


"መነሻችን ዐማራ መድረሻችን ዐማራ የሚባል የፖለቲካ ፍልስፍና አንከተልም። ተናግረነውም አናውቅም፤ ጽፈነውም አናውቅም። በዚያ ደረጃ መጨበጫ የሌለው ፍልስፍና አንከተልም። . . . መነሻችንም መድረሻችንም አንድ ነው። እርሱም የዐማራ ሕዝብ የሕልውና ጥያቄ ነው።"
አርበኛ #አስረስ_ማረ_ዳምጤ
         #ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
7/2/17 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

16 Oct, 16:38


ማስጠንቀቂያ…!

"…ሰሞኑን የአርበኛ ሌ/ኮለኔል አሰግድ መኮነን ስልክን በመጠቀም ሰዎችን እየመረጡ  "Bonda" የሚባል  በኢንሳ የበለፀገ malnware ለግለሰቦች በቴሌግራም እና በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ አገልግልቶች እየላኩ ይገኛል። በመሆኑም ይሄን link በሚነካበት ጊዜ ስልክ ላይ የሚገኙ መረጃወችን ከመመንተፍ በተጨማሪ በስልክ ላይ Remote acess software እንዲጫንበት በማድረግ የስልኩን GpS, Microphone እና camera በመጠቀም ወገን ላይ ጥቃት እየደረሰ ይገኛል።

"…በተጨማሪም በተለያየ link መልኩ በአንዳንድ ወገኖች በኩል የሎተሪ ዕጣ በሚመስል እና ሽልማት በማስመሰል የሚላኩ ሊንኮች ባለቤታቸው ይለያይ እንጅ ተመሳሳይ የስለላ እና የሳይበር ጥቃት ስልቶች በመሆናቸው ሊንኮችን ከመከፈት እንድትቆጠቡ እናሳስባለን ብለዋል የመረጃው ምንጮች።

"…በሌላ በኩል በሀገረ አሜሪካ በሚኖረው በአምሀ እና በዋን ዐማራዎች በኩል የሳታላይት ስልክ ተገዝቶ የተላከላችሁም ዛሬ የደረሰው የስልኩ ተጠቃሚ ፋኖ አይነት የድሮን አደጋ እንዳይዳርስባችሁ የሳታላይት ስልካችሁን አስወግዱ ተብላችኋል። ይሄ የፋኖ አመራሮች መልእክት ነው።

"…በምንም ዓይነት መልኩ የተለጠፈው ዓይነት ሊንክ ከጋሽ አሰግድም ሆነ ከሌላ አካል ስልካችሁ ላይ ብታዩ ወዲያው አስወግዱት። እንዳትከፍቱት ተመክራችኋል። ሴራውን ፍርስ ነው።

• ርእሰ አንቀጹን ልለጥፍ ነኝ። ጠብቁኝ።

by Zemedie

#AmharaRevolution
#IamFano

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

16 Oct, 15:30


"አብይ አህመድ ሆይ ድርድር ሲያምርህ ይቀራል::" የአማራ ፋኖ በወሎ

ዛሬ በድል ዋዜማ ላይ ሆነን ሳይሆን ያኔ ትግሉን "ሀ" ብለን ስንጀምር ብቸኛ አማራጫችን "ማሸነፍ" ብቻ መሆኑን አምነን ተማምለን ነው የወጣነው:: ይህንን ስንልና ድርድርን ስንጠየፍ በምክንያት እንጂ እንዲሁ ሾላ በድፍኑ አይደለም:: ለትግል የወጣነው በሃገራችን ባይተዋር ሆነን ፍፁም ሰላም አጠተን በአጠቃላይ ህልዉናችን አደጋ ላይ ስለወደቀ ነው::

የህልዉና አደጋው ህገ-መንግስት ተቀርፆለት መዋቅራዊና መንግስት መር በመሆኑ ስርአቱን ከመደምሰስና ከመገርሰስ ዉጭ ሌላ አማራጭ እንደሌለን ሞተን የፈተነው ሃቅ መሆኑን በመገንዘብ ነው::

ስለሆነም በአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ ያለው የአብይ አህመዱ የኦነግ ብልፅግና መንግስት ለህልዉናው እየታገለ ባለው የአማራ ፋኖ ትግል ጣእረ ሞት ላይ መሆኑንና መሸነፉን ስለተረዳ ሴራና ሃሰተኛ ፕሮፓጋንዳ ላይ ተጠምዶ ይገኛል::

በመሆኑም መላው የአማራ ፋኖና ህዝባችን ይህንን የጠላት የጣእረ ሞትና የሽንፈት መንገድ በመረዳትና በመገንዘብ ሙሉ ትኩረቱን ትግሉ ላይ እንዲያደርግ ስንል መልክታችንን እናስተላልፋለን::
ድል ለፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ
የአማራ ፋኖ በወሎ
ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

16 Oct, 14:29


ሰበር ዜና!

“አገዛዙ እንደ ሕዝብ ሊያጠፋን እየተንቀሳቀሰ ነው፣ እኛም እንደ ሕዝብ በመነሳት የጠላትን ኃይል ማጥፋት አለብን” አርበኛ ከፍያለው ደሴ

የአብይ አህመድ አገዛዝ የአማራን ሕዝብ አንገት ለማስደፋት ሁሉን አቀፍ ጥቃት ከፍቷል፣ እኛም ይሄን ጥቃት እየመከትን እንገኛለን፣ በትላንትው እለት ከክምር ድንጋይ የተነሳውን የጠላት ኃይል የአማራ ፋኖ በጎንደር ገብርዬ ክፍለጦር ጨጨሆ ብርጌድ ስማዳ መገንጠያ ላይ ደፈጣ በመጣል ድባቅ እንደመቱት የማራ ፋኖ በጎንደር የዘመቻ መምሪያ ኃላፊና የገብርዬ ክፍለጦር ዋና አዛዥ አርበኛ ከፍያለው ደሴ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል።

የፋኖዎችን ምት መቋቋም ያቃተው የአብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ወታደር በንጹሀን ላይ ከፍተኛ ግፍ እየፈፀመ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ደብረታቦር ዙሪያ ለአረም የወጡ አራት ንጹሃንን በሰልፍ በማሰለፍ በዲሽቃ መረሸኑን፣ በተጨማሪም ለሰብል አረም የተቀመጡ ንጹሃንን ደፈጣ ይዛችሁ ነው በሚል በሰብል ማሳቸው ላይ ከአስር በላይ ንጹሃን መጨፍጨፉን አርበኛ ከፍያለው ደሴ ገልፆአል

አርበኛ ከፍያለው ደሴ “ጠላት እንደ ሕዝብ ሊያጠፋን ነው የመጣው፣ ሕዝቡን ሳይሆን መሬቱን ብቻ እንደሚፈልጉት በተጨባጭ እያሳዬ ነው፣ በመሆኑም ማጭድ ያየዙ ገበሬዎችን ጦር መሳሪያ ነው የያዛችሁት በሚል የሚንቀሳቀሰውን የጠላት ኃይል ሆ ብሎ በመነሳት መደምሰስ ያስፈልጋል።”

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

16 Oct, 12:06


#የባህር ዳር ኤርፖርት በአስቸኳይ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል  ይሄን የምናደርገው ከብዙ ትግስት ቦሀላ ነው
ንፁሀን በአረመኔው የአማራ ህዝብ ጠላት በሆነው መሀይሙ አብይ አህመድ  (ደናቁርት)   ትእዛዝ የህዝብ ጭፍጨፋ በመፈፀም  የጥቃት ማእከል ሆኖ  እያገለገለ ያለ ቦታ ነው  ምንም እንኳን የህዝብ መገልገያ ጣቢያችን ቢሆንም አገዛዙ  በታጠቁት በምድር ሀይላት የደረሰበትን ከባድ ሽንፈት ለመሸፈን  ይሄን ቦታ ንፁሀን  ህዝብ  ለመጨፍጨፍ እየተጠቀመበት ይገኛል   ይሄን ቦታ ባስቸኳይ ጀግኖች እርምጃ ይወስዱበታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ።

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

16 Oct, 11:54


የጀቶች ጥቃትና የ ድሮን ጥቃት ለማስቆሞ....

- ባንዳዎችን አስተኳሾቹን በተለይ ከሞት የተረፉት ከፍተኛ የብአዴን ፀረ አማራዎች ከነቤተሰቦቻቸው አስተኳሽ የሆኑ ሰዎችን ያላቸውን ቤተሰብ አንድም ሳያስቀሩ ከባድ አስተማሪ እርምጃ   ያለ ምንም እርህራሄ መውሰድ አለበት። አስተኳሾቹ ከሞት የተረፉት የብአዴን ፀረ አማራዎች ባንዳዎችና ቤተሰቦቻቸው ጭምር ናቸው። እኒህ target ያደረገ ዘመቻ መደረግ አለበት።

- ለድሮን የተሰቀሉ signal መቀበያ towers ላይ እርምጃ መውሰድ አለበት። እኒህ ኢላማ ያደረገ ዘመቻ ማካሄድ ።

- ባህርዳር ዋናው የድሮንና የጅት ማዘዣ ጥቢያ ሁናለች በተለይ የባህርዳር airport የአቢይ አሸባሪ ቡድን እንደፈለጉ አራዊት ሰራዊቱንና ተጥቆችን የሚያመላልስበት ነው።  የባህርዳር airport ለአማራ ህልውና ሲባል ከጥቅም ውጭ መሆን አለበት...አብዛኞቹ guerilla fighters  መጀመረያ የሚያደርጉት እንዲህ ያሉትን (airport...E.TC  ) target በማድረግ የጠላት እንቀስቃሴ ወደ ጥቃት አመቺ ወደ ሆነው እግረኛ መቀየር ነው። ለምን መሰላችሁ ፀረ አማራዎቹ ወያኔዎች የአክሱምና የሌሎች አከባቢዎች የአየር ማረፍያ ቦታዋችን ከጥቅም ውጭ ያደረጉት ? የአማራ ሕዝባችን ህልውና ከምንም አይነቶች የልማት ተቃሞች በላይ ነው። አቢይ ሰይጣኑ የአማራ ህዝባችንን ከመጥላቱ የተነሳ ሲሸነፍ በጭቃ የተሰራ ትምህር ቤተችን ጭምር ነው እያፈራረስ እየወጣ ያለው ሰለዚህ ነገም ከባህርዳር ሲሸነፉ የባህርዳር airport ከጥቅም ውጭ አድርጎ መውጣቱ አይቀሬ ነው ስለዚህ ንፁሐን ህዝባችን ከጨፍጨፋ ለማዳን እንዲህ ያሉ ቦታዋች target መደረግ አለባቸው።

አማራነት ፋኖነት ይለምልም!!!

በእጥፍ እንበቀላለን!!!

ሚኒሊክ ቤተመንግሥት መናገሻችን!!!

አራሽ፣ሰጋጅ፣ቀዳሽ፣ተኳሽ፣ነጋሽ=አማራ

ደም በደም ይጠራል፣ የሰይጣኑ አብይ ሬሳው ይጎተታል

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

16 Oct, 11:30


🔥#ልዩ_መረጃ_ባህርዳር_አየር_መንገድ‼️

ለበረራ ዝግጁ የሆነች
#Bayraktar_TB2 ድሮን በባህር ዳር አየር ማረፊያ!

  የኢትዮጵያ መንግስት ገዳይ ድሮኖች  በባህር ዳር ከተማ የሚገኘውን የአየር መንገድ እንደ ሚጠቀሙ መረጃዎች ቢኖሩም ማስረጃ ግን አልነበረም ። ፎቶው  ለማረፍ በተዘጋጀ አውሮፕላን ውስጥ ባለ ካሜራ የተነሳ በመሆኑ ጥራት ቢጎድለውም  ድሮን በባህር ዳር ከተማ ስለመኖሩ የመጀመሪያው በምስል የተደገፈ ማስረጃ ነው።

የእነዚህ  ድሮኖች ዋነኛ ተልኮ ጎጃም እና የጎንደር ፋኖን በማጥቃት የምዕራብ አማራን ህዝብ እንቅስቃሴን መስበር ነው።  Bayraktar TB2 ድሮን ከበረራ ጣቢያው ( ground stations) በ186 ማይልስ ወይም 300 km የሚሸፍን በረራ ማድረግ ይችላል። ይህ ማለትም ከባህር ዳር ወደደቡብ አቅጣጫ ሁሉንም የጎጃም ቀጠናዎች ፥ ከባህር ዳር ሰሜን አቅጣጫ ደግሞ ወደ ሱዳን ጫፍ በሚገኙ የምዕራብ ጎንደር በረሃማ ቀጠናዎች በስተቀር ሁሉንም የጎንደር ቀጠናዎች የሚሸፍን ጥቃት ማድረስ ይችላሉ ማለት ነው።

እነዚህ ድሮኖች ወደ መግደያ ወረዳችን መጠዋል።  እነዚህን ገዳይ ድሮኖች በአነስተኛ ወጭ ከጥቅም ውጭ በማድረግ ጎጃምንና ጎንደርን ከድሮን ጥቃት ነፃ ማድረግ ይቻላል።

  ከአንድ ዓመት ጦርነት በኋላ የሰሜንና የደቡብ ጎንደር አካባቢዎች የድሮን ጥቃት ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ እየደረሰባቸው ያለውም እነዚህ ድሮኖች ወደ ባህር ዳር በመምጣታቸው ምክንያት ነው። 

©ኤልሻዳይ የግዮን ልጅ

#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

16 Oct, 11:26


መረጃ 🔥🔥🔥
ሰሞኑን የአገዛዙ ሰዎች በባህር ዳር ተሰብስበው ነበር ከእቅዳቸው ውስጥ ትልቁ አጀንዳ የነበረው ፋኖዎችን እርስ በርሳቸው እንዳይተማመኑ ወደ አንድነት እንዳይመጡ እርስ በርሳቸው እንዲገዳደሉ እናረጋቸዋለን እያሉ ሲመክሩ
ሰንብተዋል ።

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

16 Oct, 09:26


ንፁሃን ተጨፈጨፉ ሲባል ገጥመን መስሎኝ የሚል ኦሮሞ፣

ንፁሃን ተጨፈጨፉ ሲባል በእኛ ዝምታን የመረጣችሁ እና ተባባሪ ነበራችሁ የምትሉ ትግራይ ወያኔዎች ሆይ፣

እኛ ንፁሃን ተጨፈጨፉ ብለን የምንጮኸው እኛ ከእናንተ ፍትህ ፈልገን ሳይሆን እያንዳንዱ አማራ ትጥቅ ይዞ እራሱን ከዘር ጭፍጨፋ ማዳን እንዲችል ነው።

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

16 Oct, 06:14


የድሮን ጥቃት ሸዋ !

ዛሬ በጠዋቱ በረኸት ወረዳ 04 ቀበሌ ላይ የብልፅግና አገዛዝ ድሮን ተጠቅሞ የንፁሀን ቤት ላይ ጥቃት አድርሷል።
#Amhara #Ethiopia

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

15 Oct, 19:16


የአማራ ፋኖ በጋራ "ዘመቻ አስበራ መሐመድ" በማወጅ ደሟ ሊመለስ ይገባል!

ይህ ጥቃት የሁሉም የአማራ እናቶች ጥቃት ነው!
ይህ ጥቃት የሁሉም አማራ እህቶቻችን ጥቃት ነው!
ይህ ምስል አደባባይ ላይ ያልወጡ የአህቶቻችንና የእናቶቻችን የጥቃት ምስል ማሳያ ነው!

ስለሆነም የአማራ ፋኖ በጋራ "ዘመቻ አስበራ መሐመድ" በማወጅ ደሟ ሊመለስ ይገባል!

አንበርብር!

የአማራ ፋኖ እዝ 💪(Amhara fano command)

15 Oct, 18:57


በአማራ ህዝብ ላይ የሚያካሒደውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ንፁሀንን በየመንገዱ በመግደል የሽንፈት ተግባሩን ቀጥሎበታል።

    ነዋሪነቷ ሸዋ  አሳግርት ወረዳ ሶጠን ቀበሌ የሆነችው የሁለት ልጆች እናት ወ/ሮ አስበራ መሀመድ ኑር በረኸት ወረዳ መጥተህ ብላ ከተማ በማደር ወደ ቤቷ እያቀናች በነበረበት ወቅት ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ልዩ ስሙ 03 ቀበሌ በተባለ ስፍራ ራሱን መከላከያ ነኝ ብሎ ከሚጠራ ወንበዴ ቡድን ሆን ተብሎ በተተኮሰ የጂሽቃ ጥይት ተመትታ ሁለት ልጆቿን ትታ ይቺን አለም በግፍ የሰናበተች ሲሆን የሁለት አመት ልጇ ከወደቀችበት  ስፍራ አጠገብ ቁጭ ብሎ  ሲያለቅስ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ የፋኖ አባላት አግኝተውት ለቤተሶቹ አስረክበዋል።

ድል በግፍ ለሚገደለው አማራ ህዝብ
ድል ለፋኖ