ሸዋ/Shoa Post

@shoaost


እንኳን ደህና መጡ‼️
✔️ ቻናሉን ለመቀላቀል join
https://t.me/Shoaost

ከልብ አመሰግናለሁ♥️🙏

ሸዋ/Shoa Post

22 Oct, 19:05


ታሪክ...
ትላንት እና ዛሬ
በቅሎ ቤት _ መርካቶ

ሸዋ/Shoa Post

22 Oct, 18:09


በማስረጃ እንጠያየቅ!

ላለፊት 5 ዓማታት ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ አሊ ሌላ አገር ላይ ለሚደርሱት የተፈጥሮ አደጋዎች(የእሳት አደጋን ጨምሮ) ከማንም ቀድመው ኃዘናቸውን ይገልፁ ነበር። በአንፃሩ ኢትዮጵያ ላይ ለሚደርሰው ሲያዝኑ አይታዩም። በትናንትናው የእሳት አደጋ ጋር ተያይዞም እስካሁን ድረስ መንግሥታቸው መግለጫ አልሰጡም። የፕሬዝዳንት ፅ/ቤት ተብዬውም እንደዚያው።

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ የማን አገር መሪ ናቸው!? ብለን ለመጠየቅ እንገደዳለን።

ከታች ማስረጃው ተያይዟል👇

Moges zewdu

ሸዋ/Shoa Post

22 Oct, 17:44


የአማራ ክልል ሕዝብ የናፈቀው ሰላምን እንጂ የጤፍ ሰብል ፎቶ አይደለም።

ሸዋ/Shoa Post

22 Oct, 07:39


ድሮን በያይነቱ የምትገዛ ሀገር አንድ እንኳን ደህና የእሳት ማጥፊያ ሄሊኮፕተር የላትም!😢😭

ሸዋ/Shoa Post

21 Oct, 19:23


አዲስ አበባ ማፈናቀል ያልቻሉትን መርካቶን አንድደው ሞቋት!  እየበለጠጋችሁ 😁
መቆጣጠር ለምን አልተቻለም። በእየር በምድር የእሳት አደጋ እየተሳተፋ።

ሸዋ/Shoa Post

21 Oct, 18:30


አዲስ አበባ ማፈናቀል ያልቻሉትን መርካቶን አንድደው ሞቋት! እየበለጠጋችሁ 😁

ሸዋ/Shoa Post

21 Oct, 17:10


“የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ ቀዳሚው የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ነው፡፡ እኛ እንደ ኦነግ አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ስር መሆን አለባት ነው የምንለው! የፌደራሉ መንግስት መሬት የለውም፤ ከፈለገ ባህርዳርን ዋና ከተማው ማድረግ ይችላል፡፡”
ቀጀላ መርዳሳ ከአዲስ ማለዳ ጋር ካደረጉት ቆይታ የተወሰደ
👇👇👇

ሸዋ/Shoa Post

21 Oct, 16:57


መርካቶ ሸማ ተራ

መርካቶ ሸማ ተራ ከጃቡላኒ የንግድ ማዕከል ጀርባ ወይም ሽንኩርት በረንዳ የሚባለው ሥፍራ ላይ ከበድ ያለ የእሳት አደጋ ተከስቷል ።

Via: ጌች ሐበሻ

ሸዋ/Shoa Post

20 Oct, 18:22


ከንቲባ አዳነች አቤቤ "የ97 የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች የሚባል አናውቅም " አሉ‼️

ይህ የተባለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ነው።

በብሔራዊው ቴሌቪዥን ጣቢያ በተሰራጨውና ትኩረቱን የኮሪደር ልማት ላይ ባደረገው በዚህ ውይይት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ( ኢሕአፓ ) የአዲስ አበበ ኮሚቴ ሰብሳቢ አበበ አካሉ የ97 ተመዝጋቢዎችን የተመለከተ ጥያቄ ይሰነዝራሉ።

ፖለቲከኛው ጥያቄያቸውን ሲጀምሩ የኮሪደር ልማቱን ተከትሎ ቤታቸው ለፈረሰባቸው ሰዎች የሚሰጠው የኮንዶሚኒየም ቤቶች እና ከተማ አስተዳደሩ ላይ የ97 ተመዝጋቢዎች ያነሱታል ያሉትን ሀሜት በማስቀደም ነው።

<< እኛ በቆጠብነው ገንዘብ ነው ተፈናቃዮች ወይም የልማት ተነሺዎች እያሰፈሩ ነው የሚል እሮሮ አለ >> ያሉት አበበ << ለዚህ ምን ምላሽ ነው ያላችሁ፤ ከ97 ጀምሮ የቆጠቡ ሰዎች ...መቼ ነው የሚኖሩበት? ሳይኖሩበት ሊሞቱ ነው እኮ >> ሲሉ በስሜት ተሞልተው ጠይቀዋል።

ለዚህ ጥያቄ ምላሽ የሰጡት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ << የ97 የሚባል የለም >> በማለት ማብራሪያቸውን ይጀምራሉ።

ከንቲባዋ ሲቀጥሉ << [ እኛ እስከምናውቀው ድረስ ] የ97 የሚባል ዘግተናል >> ሲሉ ተናግረናል።

<< ባለፈው ያስጨረስናቸውን ኮንዶሚኒየም ቤቶች ቅድማያ ለ97 active [ ንቁ ] ቆጣቢዎች ሁሉ ዕጣ እንዲወጣላቸው ተደርጓል >> ሲሉ አስታውሰዋል።
አሻም
👇👇👇

ሸዋ/Shoa Post

19 Oct, 12:03


ከኦሮሞ ወታደር ለኦሮም ህዝብ የተላለፈ ..‼️‼️

" የኦሮሞ ህዝብ የተበላህ ተበልተሀል ያልተበላህ ደግሞ ካሁን በኋላ ልጆቻችሁን እንድታስቆሙ እንለምናችኋለን "

አብዛኛው ተደምስሰው እና ተማግደው ከተረፉት ምርኮኛ የኦሮሞ ወታደሮች ለኦሮሞ ህዝብ ያስተላለፉት ጥብቅ መልዕክት ‼️‼️

የኦሮሞ እናት ልጅሽ ጋር ደውለሽ ልጅሽን አትርፊ ‼️‼️