Ethiopian Banking Business

@ethiopianbanking


Ethiopian Banking Business Information will be updated on this channel!

Ethiopian Banking Business

21 Oct, 10:50


የአትራፊ ባንኮችንና ኢንሹራንስ ድርጅቶችን አክሲዮኖች ይግዙ።
***********
➡️በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ኢንቨስት በማድረግ ከ 25% እስከ 50% ትርፍ በዓመት ማግኘት ይቻላል።
➡️ትውልደ ኢትዮጵያውያን (ዲያሥፖራዎች) የባንክ/ኢንሹራንስ አክሲዮን መግዛት ይችላሉ!
⚠️ ለመግዛት/ለመረጃ ይደውሉልን፡
📲 0940599595]
📲 0911248597
**********
🖥ስለ አክሲዮን ሽያጭና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይከተሉ!
🔗 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🔗 https://t.me/abayaxionmarket
🔗 https://abaystock.com/
🔗 https://www.youtube.com/@abaystockmarket
🔗 https://www.linkedin.com/company/abaystock
🔗 https://www.tiktok.com/@abay_stock
© Abay Stock Market

Ethiopian Banking Business

21 Oct, 10:18


Invest on Ethiopian Banks በኢትዮጵያ ባንኮች አክሲዮኖችን ይግዙ!
***
ለመግዛት/ለመረጃ፡
📲💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!

🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
⭐️ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🌐ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
🔗 የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬✉️ Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock

#አቢሲኒያ #Abyssinia #BOA #banking #Ethiopia #Hibret #HibretBank #ሕብረት #ባንክ

Ethiopian Banking Business

20 Oct, 10:29


የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ!
*****
Bank of Abyssinia
የተከበራችሁ የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች
የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 28ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ ጉባዔዎች ሐሙስ ሕዳር 5 ቀን 2017 ዓ.ም. ከጧቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ስለሚካሄድ ባለአክሲዮኖች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በጉባዔዎቹ ላይ እንድትገኙልን የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ የጉባዔውን አጀንዳዎች እና ተጨማሪ መረጃዎች ለማግኘት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ድረ-ገጻችንን ይመልከቱ።
**
👉 https://www.bankofabyssinia.com/የባለአክሲዮኖች-28ኛ-መደበኛ-እና-15ኛ-አስቸኳ/
#BankofAbyssinia #Abyssinia #BOA

Ethiopian Banking Business

19 Oct, 18:40


ዘመን ባንክ 3.77 ቢሊዮን ብር አተረፈ።
*****
Zemen Bank S.C.
ዘመን ባንክ በ2016 (እ. አ. አ 2023/24) በጀት ዓመት ከግብር በፊት 3.77 ቢሊዮን ብር ማትረፉንና የአንድ አክሲዮን ትርፍ 37.6 በመቶ መሆኑን በዛሬው ዕለት በሚሌኒየም አዳራሽ በተካሄደው 16ኛ የባለአክስዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተገለጸ፡፡
ባንኩ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት እቅዱን ሙሉ በሙሉ በማሳካት ያገኘው ትርፍ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ1.01 ቢሊየን ብር ወይም በ36.8 በመቶ ብልጫ አለው፡፡ ባለፉት አምስት ዓመታት ባንኩ በአማካይ ለአንድ አክሲዮን የከፈለው ትርፍ 44.28 በመቶ ደርሷል፡፡
ይህ ስኬት እንዲመዘገብ የበኩላችሁን አስተዋጽዎ ላበረከታችሁ ውድ ደንበኞቻችን፣ ባለአክሲዮኖቻችን፣ ሠራተኞቻችንና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
በቀጣይም ለጋራ ዕድገትና ስኬት ጠንክረን እንሰራለን!
***
Zemen Bank Share Market
#ዘመንባንክ #shareholdersmeeting #annualmeeting #ZemenBank

Ethiopian Banking Business

17 Oct, 16:32


የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ!
አማራ ባንክ፣ ወጋገን ባንክ ፣ሕብረት ኢንሹራንስ እና ንብ ኢንሹራንስ!

Ethiopian Banking Business

15 Oct, 16:01


ዳሸን ባንክ 6.4 ቢሊየን ብር ትርፍ አስመዘገበ!
Dashen Bank
(ጥቅምት 05 ቀን 2017 ዓ.ም)- ዳሸን ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት ብር 6.4 ቢሊየን ትርፍ ማስመዝገቡን ገለጸ፡፡ የባንኩ ባለአክሲዮኖች 31ኛ መደበኛና 26ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በሚሊንየም አዳራሽ ዛሬ የተካሄደ ሲሆን ያለፈው ዓመት የባንኩ የስራ አፈፃፀም፣ የዚህ በጀት ዓመት እቅድና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡

Read More ............

Ethiopian Banking Business

14 Oct, 14:02


Awash Bank Shares for Sale የሚሸጡ የአዋሽ ባንክ አክሲዮኖች
*****
📈አዋሽ ባንክ ከትርፋማና ግዙፍ የግል ባንኮች አንዱ ነው።
***
ለበለጠ መረጃ/ለመግዛት፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!

🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
➡️ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
➡️ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
➡️ የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬
✉️Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock
#AwashBank #Awash #Dividend #Profit #investment

Ethiopian Banking Business

14 Oct, 09:02


ዘመን ኢንሹራንስ የ2016 በጀት ዓመት ትርፉን ከ ሦስት እጥፍ በላይ አሳደገ!
*********
📈ዘመን ኢንሹራንስ በ2016 በጀት ዓመት የገበያ ድርሻውን በማሳደግ 181 ሚሊዮን ያልተጣራ ትርፍ ያገኘ ሲሆን ጠቅላላ ሐብቱን ከ 961 ሚሊዮን በላይ አድርሧል።
📈ዘመን ኢንሹራንስ በአንድ አክሲዮን 74.89% ትርፍ(Earning per Share) ያስመዘገበ ሲሆን ፣ 54.34%( Dividend ) የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖቹ አከፋፍሏል።
ለበለጠ መረጃ፡
📲
💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!

🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
➡️ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
➡️ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
➡️ የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/@abay_stock
💬
✉️Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock
#ZemenInsurance #Zemen #Dividend #Profit #EPS

Ethiopian Banking Business

13 Oct, 07:09


ኢትዮ ቴሌኮም ለሽያጭ የሚያቀርበውን አሥር በመቶ ድርሻ በቴሌብር ራሱ እንዲያገበያይ ተፈቀደለት!
**********
ሙሉ በሙሉ በመንግሥት ባለቤትነት የተያዘው ኢትዮ ቴሌኮም ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ለመሸጥ ያቀደውን አሥር በመቶ ድርሻውን፣ የራሱን የቴሌብር መተግበሪያ በመጠቀም ራሱ እንዲያገበያይ ተፈቀደለት።

ከኢትዮ ቴሌኮም ጠቅላላ ሀብት ውስጥ አሥር በመቶ የሚሆነው በአክሲዮን ተከፋፍሎ በሚቀጥለው ሳምንት ከረቡዕ ጥቅምት 6 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ለሽያጭ የሚያቀርብ ሲሆን፣ መንግሥት ቀደም ብሎ በወሰነው መሠረት የኩባንያው አክሲዮኖች ለአገር ውስጥ አክሲዮን ገዥዎች ይሸጣል።

የኢትዮጵያ ሙዓለ ነዋይ ገበያ የኢትዮ ቴሌኮምን አሥር በመቶ ድርሻ በማገበያየት አገልግሎቱን እንደሚጀምር ከዚህ ቀደም ተግልጾ የነበረ ቢሆንም፣ ይህ ዕቅድ ተቀይሮ ኢትዮ ቴሌኮም ራሱ ለሕዝብ የሚያቀርበውን ድርሻ በቴሌብር መተግበሪያው በመጠቀም እንዲያገበያይ እንደተፈቀደለት ለማወቅ ተችሏል።

ማክሰኞ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም. በለንደን በተካሄደው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ኮንፈረንስ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር)፣ በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ሲያብራሩ የኢትዮ ቴሌኮም አሥር በመቶ ድርሻ በቀጣዩ ሳምንት ለገበያ እንደሚቀርብ አረጋግጠዋል።

በኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ በቀጣዩ ወር በይፋ ሥራ እንደሚጀምር የተናገሩት ብሩክ (ዶ/ር)፣ ኢትዮ ቴሌኮም እንዲሸጥ የተፈቀደለትን አሥር በመቶ ድርሻውን በኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ ነዋዮች ገበያ አማካይነት ሳይሆን የራሱን የቴሌብር መተግበሪያ በመጠቀም ለሽያጭ እንደሚያቀርብና የግብይት ሒደቱም በኩባንያው እንደሚፈጸም አስታውቀዋል።

የመጀመሪያ ዙር የሕዝብ አክሲዮን ሽያጭ (Initial Public Offering) ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቅ በመሆኑ፣ ይህ ሒደት ተዘሎ ኩባንያው ራሱ በቀጥታ አክሲዮኖቹን እንደሚሸጥ ገልጸዋል።

ኢትዮ ቴሌኮም የሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ግብይት አገናኝነት (broker) ፈቃድ ከኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ያገኘ መሆኑን የጠቀሱት ብሩክ (ዶ/ር)፣ ይህም ኩባንያው የራሱን አሥር በመቶ ድርሻ በቀጥታ ለአገር ውስጥ ኢንቨስተሮች መሸጥ እንደሚያስችለው አስረድተዋል።

በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰነደ ሙዓለ ነዋዮችን ለማገበያየት የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ፣ በሚቀጥለው ወር በይፋ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምርም ተናግረዋል።

የተመሠረተበትን 130ኛ ዓመት ዘንድሮ የሚያከብረው ኢትዮ ቴሌኮም በ2016 በጀት ዓመት 93 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ያስታወቀ ሲሆን፣ ይህንን ገቢ በ2017 ዓ.ም. ወደ 163.7 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ዕቅድ ይዟል።
Source: #Reporter
#ethiotelecom #Investment #Business #ኢትዮጵያ