ትናንትና ምሽት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሸማ ተራ ነባር የገበያ ማዕከልና በአካባቢው ባጋጠመ የእሳት አደጋ ንብረታቸው የወደመባቸውን ወንድም እህቶቼን ከከተማው የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን ዛሬ ጎብኝቻለው::
አደጋው በጣም አሳዛኝ ነው ። መርካቶ የመላው ኢትዮጵያ ልብ ናት። እኔም በመላው የኢትዮጵያ የንግድ ማኅበረሰብ ስም ከጎናቸው እንደምንቆም ፤መልሰንም እንደምናደራጃቸው ቃል ገብቻለው። በዚህ አጋጣሚም፤ እሳቱን ለማጥፋት እና ተጨማሪ ወንጀል እንዳይከሰት ለተረባረቡና የህይወት እና የአካል ዋጋ እየከፈሉ ላሉ የፖሊስ እና ሌሎች የፀጥታ አካላት፤ የእሳት አደጋ ሰራተኞች እንዲሁም ለአዲስ አበባ ወጣቶች የላቀ ምስጋናዬን አቀርባለው ::
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ስብስብ አባፊራ አባጆቢር
⏬⏬⏬⏬
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ስልክ፡ +251115514005
ፋክስ፡ + 251115517699
P. O. Box 517,
ኢ.ሜይል: [email protected]
ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.et
ቴሌግራም t.me/ethiopiachamber
ትዊተር https://twitter.com/EthiopiaChamber
ፌስ ቡክ፡ https://www.facebook.com/EthiopianChamber
Youtube:https://www.youtube.com/channel/UCMEZ4TO8dQiIJvk2IQkTxhA
Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/ethiopianchamber/in