Bule Hora University

@bulehorauniversity


Bule Hora University Official telegram

Bule Hora University

21 Jan, 00:22


Onkololeessa 9, 2017 (BHU)
Beeksisa
Barattoota Idilee Yuunivarsiitii Bulee Horaa hundaaf.
ማስታወቂያ
ለቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

Bule Hora University

21 Jan, 00:20


ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ (BHU)
ጥቅምት 08/2017
ትምህርት ሚኒስቴር e_Learning for Strenthening Higher Education(e-SHE) የተሰኘ ፕሮግራም በሁሉም የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲተገበር እያደረገ ይገኛል፡፡ ይህም ፕሮግራም የትምህርት ጥራትን እና ተደራሽነትን ለማስፋፋት የሚያችል ከመሆኑ እንጻር የዩኒቨርሲቲዎች የእቅድ አካል ተደርጎ ሊተገበር እንደሚገባም ጭምር አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡
በዚህም መሠረት በቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲም ከት/ሚ በተቀመጠዉ አቅጣጫ መሠረት ይህንንኑ የኤሌክተሮኒክስ ትምህርት ትግበራ ለማስረፅ የተለያዩ ስራዎች ሲሰሩ የቆዩና በመሰራት ላይም ናቸዉ፡፡ በመሆኑም ተማሪዎች የእረፍት ጊዜያቸዉን አጠናቀዉ ወደ ዩኒቨርሲቲያቸዉ ሲመለሱ የመጀመሪያዉን ሳምንት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት Student Success suit(sss) እንደሚወስዱ ተገልጿል፡፡
ይህንኑ መሠረት በማድረግ ከሚመለከታቸዉ አካላት ማለትም ከኮሌጅ ዲኖች፣ከትምህርት ክፍል ሃላፊዎችና አስተባባሪዎች ጋር በጋራ በመሆን ይህ የኤሌክትሮኖክስ ትምህርት በተያዘለት የጊዜ ገደብ ውስጥ በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ የጋራ መድረክ በማዘጋጀት የግንዛቤ ማስጨበጫና ተማሪዎችን መደገፍ ባለብን ሁኔታዎች ሁሉ እንድንደግፋቸው በቀን 06/02/2017 ዓ.ም ዉይይት ያካሄድንና እንዲሁም አስፈላጊዉን ቅድመ ዝግጅት ከወዲሁ በማድረግ ተማሪዎች ያለምንም ችግር ኮርሶቹን ወስደዉ እንዲያጠናቅቁ ሁላችንም የበኩላችንን ድጋፍና ክትትል ማድረግ እንዳለብን አቅጣጫ በማስቀመጥ የእለቱን ዉይይት አጠናቀናል፡፡
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ

Bule Hora University

21 Jan, 00:12


ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ (BHU)
ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም
የጥሪ ማስታወቂያ