በዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ህብረት የኢኮኖሚ ችግር ላለባቸው ተማሪዎች ድጋፍ ኣደረገ።
የዩኒቨርስቲው የተማሪዎች ህብረት ከዲኤስቲቪ ከሚያገኘው ገቢ እስክርቢቶና ደብተር መግዛት ለተቸገሩ ብዛት 20 ተማሪዎች ድጋፍ እንደተደረገላቸውና ከነዚህም 10 ወንዶች 10 ሴቶች ናቸው። በተጨማሪም በሳይካትሪ ትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት ሃፍቶም ለተማሪዎቹ ሙያዊ ስልጠና እንደተሰጣቸው የህብረቱ ፕረዚዳንት ተማሪ ሙሩፅ ገልፀውልናል።