ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በዩኒቨርስቲያችን ተወዳድራችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎችን በሙሉ አጠቃላይ ገለፃ ጥቅምት 9 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ ስለሚደረግ:
• ከአዲስ አበባ ውጪ የመጣቹ የራሳችሁን ወጪ ሸፍናችሁ ለምትማሩ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ (FBE) ኮሌጅ ትልቁ አዳራሽ
እንዲሁም
• ከአዲስ አበባ የራሳችሁን ወጪ ሸፍናችሁ ለምትማሩ እና በመንግስት ወጪያችሁ ተሸፍኖ ለምትማሩ አዲስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ (6 ኪሎ) በሚገኘው ልደት አዳራሽ አጠቃላይ ኦሬንቴሽን የሚሰጥ መሆኑን እያሳወቅን በቦታው እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
የተማሪዎች ዲን ጽ/ቤት አበባ
+251-11-1-222420
Email:
[email protected]ጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም
@AAU_PLATFORM