ወሎ ደሴ ከተማ የሚገኘው ሸይኽ አደም ሙሳ ኢስላማዊ ኮሌጅ የደረሶቹን አመታዊ ወጭ ለመሸፈንና የራሱን ቦታ አመቻችቶ ለማስገንባት የሚያስችለዉን ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በኦንላይን ጥር 17 እና 18 ቅዳሜ እና እሁድ ከምሽት 02:00 ጀምሮ በሀገራችን ታላላቅ ኢስላማዊ ሚዲያዎች የሀገራችን ኡለማዕ እና ዱዓቶች በተገኙበት live (በቀጥታ ስርጭት) ያካሂዳል::
እርስዎም በዚህ ታላቅ እና ታሪካዊ ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ የኢልም ቅብብሎሹን ለማስቀጠል የበኩልዎን አበርክተዉ የዒልም አሻራ በጋራ እናሳርፍ ዘንድ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፍለን።
ZamZam Bank/ ዘምዘም ባንክ
0008750020101
ለበለጠ መረጃ
0914247700
0921042700
0962380699
ሸይኽ አደም ሙሳ ኢስላማዊ ኮሌጅ