Neueste Beiträge von ZamZam Bank S.C (@zamzambank_offical) auf Telegram

ZamZam Bank S.C Telegram-Beiträge

ZamZam Bank S.C
The first Full Fledged Interest Free Banking in Ethiopia

For More Information

📞 +251 115 58 2308
www.ZamZamBank.com
2,977 Abonnenten
1,646 Fotos
41 Videos
Zuletzt aktualisiert 01.03.2025 06:36

Ähnliche Kanäle

Dashen Bank
83,440 Abonnenten
FBC Afanoromo
64,325 Abonnenten

Der neueste Inhalt, der von ZamZam Bank S.C auf Telegram geteilt wurde.

رمضان مبارك

ረመዳን ሙባረክ!

እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ!

Ramadaan Mubaarak!

Baga Ji'a Ulfaata ji'a Ramadaanaatin isin gahe.

እንኳዕ ናብ ፆመ ረመዳን አብፀሐኩም

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

ማህበረሰብን መደገፍ ትልቅ ሰደቃ ነው!
ረመዳን የሰደቃ ወር ነው!

በዛሬው ዕለት የዘምዘም ባንክ ሰራተኞች የረመዳን መቃረብን በማስመልከት የደም ልገሳ መርሀ ግብር በማከናወን ማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አንጻር ያላቸውን ቁርጠኝነት አሳይተዋል።

ዘምዘም ባንክ ከኢትዮጵያ የደም ባንክ ጋር በመተባበር በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በርካታ የባንኩ ሰራተኞች የተሳተፉበት ደም የመስጠት ስነ ስርዓት ተካሂዷል። በዚህ መርሀ ግብር የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በአንድነት ተገኝተው የታላቁን የረመዳን ወር አቀባበል ደም በመለገስ የወገን አለኝታነታቸውን አስመስክረዋል።

ይህ በጎ ምግባር ዘምዘም ባንክ ከፋይናንስ አገልግሎት ባሻገር ማህበረሰቡን በተለያዩ መስኮች በቅርበት ለማገልገል ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው።

በዚህ መርሀ ግብር ላይ በመገኘት ደም በመለገስ ለተሳተፉ የባንኩ ሰራተኞች እና ቤተሰቦች እጅግ የላቀ ምስጋናችንን እያቀረብን በቀጣይ በሚኖሩን ማህበረሰብ ተኮር የረመዳን ወር እንቅስቃሴዎች አብራችሁን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

Jumma Mubarak !
ጁምዓ ሙባረክ !
Jum’aa Mubaraak

ዘምዘም ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ መጠኑን 10 ሺህ ብር ከማድረጉም ባሻገር የግዢውን ሂደት ቀላል እና ቀልጣፋ አድርጓል ።

በመሆኑም በቀላሉ ማስፈንጠሪያውን በመጠቀም የዘምዘም ባንክን አክሲዮን ከ10 ሺህ ብር ጀምሮ በመግዛት ይህንን ስኬታማ እና ታሪካዊ ባንክን ይቀላቀሉ፤ ከዚህ ቀደም በገዙት ላይም በመጨመር የባለቤትነት ድርሻዎን ያጠናክሩ።

https://invest.zamzambank.com.et/

ለበለጠ መረጃ 9670 ወይም ወደ 0115-58-26-96 የዘምዘም ባንክ ሼር ክፍል ብለዉ ይደዉሉ!

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

Today's exchange rates of ZamZam Bank are applicable for January 30, 2025

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

ዘምዘም ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ መጠኑን 10 ሺህ ብር ከማድረጉም ባሻገር የግዢውን ሂደት ቀላል እና ቀልጣፋ አድርጎል ።

በመሆኑም በቀላሉ ማስፈንጠሪያውን በመጠቀም የዘምዘም ባንክን አክሲዮን ከ10 ሺህ ብር ጀምሮ በመግዛት ይህንን ስኬታማ እና ታሪካቂ ባንክን ይቀላቀሉ፤ ከዚህ ቀደም በገዙት ላይም በመጨመር የባለቤትነት ድርሻዎን ያጠናክሩ።

https://invest.zamzambank.com.et/

ለበለጠ መረጃ 9670 ወይም ወደ 0115-58-26-96 የዘምዘም ባንክ ሸር ክፍል ብለዉ ይደዉሉ!

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉

የአንደኛው ዙር ጥያቄና እና መልስ አሸናፊዎች

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

በአዲስ አበባ በሚገኙ የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፎች እየተከናወነ የሚገኘው የአንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ መተግበሪያ አገልግሎት የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም እንደቀጠለ ሲሆን በርካታ ደንበኞችን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል።

በተለየ ሁኔታ በሴቶች ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረው ዘምዘም ባንክ አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ ግንዛቤ ማስጨበጫ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች በተጠናከረ መልኩ የሚቀጥል ይሆናል።

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

Today's exchange rates of ZamZam Bank are applicable for January 28, 2025

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

ከ60 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ተወዳዳሪዎች የሚሳተፉበት እና በዘይድ ኢብን ሳቢት የቁርዓን ማህበር አማካይነት በአዲስ አበባ እስታዲየም የሚዘጋጀው የቁርዓን እና የዓዛን ውድድር እሁድ ጥር 25 ቀን 2017 ይከናወናል።

ይህን ታላቅ ዝግጅት ለመታደም እንዲያስችልዎ የመግበያ ትኬትዎን በዘምዘም ባንክ በኩል በማንኛውም የክፍያ መንገድ በመጠቀም፣ ማለትም ከየትኛውም የባንክ አካውንት፣ በቴሌ ብር፣በቪዛ ካርድ ወይም ሳንቲም ፔይን በመጠቀም በዘምዘም ባንክ በኩል በቀላሉ የመግቢያ ትኬቱን ማግኘት ይችላሉ።

https://santim.io/?eid=9220

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

Today's exchange rates of ZamZam Bank are applicable for January 27, 2025

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB