Últimas publicaciones de ZamZam Bank S.C (@zamzambank_offical) en Telegram

Publicaciones de Telegram de ZamZam Bank S.C

ZamZam Bank S.C
The first Full Fledged Interest Free Banking in Ethiopia

For More Information

📞 +251 115 58 2308
www.ZamZamBank.com
2,977 Suscriptores
1,646 Fotos
41 Videos
Última Actualización 01.03.2025 06:36

Canales Similares

The Ethiopian Economist View
23,696 Suscriptores
MuhammedSirage M.Noor
23,343 Suscriptores
Sheikh Muhammad Ayyub
6,944 Suscriptores

El contenido más reciente compartido por ZamZam Bank S.C en Telegram

#የኢልም_አሻራ_በጋራ!

ወሎ ደሴ ከተማ የሚገኘው ሸይኽ አደም ሙሳ ኢስላማዊ ኮሌጅ የደረሶቹን አመታዊ ወጭ ለመሸፈንና የራሱን ቦታ አመቻችቶ ለማስገንባት የሚያስችለዉን ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በኦንላይን ጥር 17 እና 18 ቅዳሜ እና እሁድ ከምሽት 02:00 ጀምሮ በሀገራችን ታላላቅ ኢስላማዊ ሚዲያዎች የሀገራችን ኡለማዕ እና ዱዓቶች በተገኙበት live (በቀጥታ ስርጭት) ያካሂዳል::

እርስዎም በዚህ ታላቅ እና ታሪካዊ ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ የኢልም ቅብብሎሹን ለማስቀጠል የበኩልዎን አበርክተዉ የዒልም አሻራ በጋራ እናሳርፍ ዘንድ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፍለን።

ZamZam Bank/ ዘምዘም ባንክ
0008750020101

ለበለጠ መረጃ
0914247700
0921042700
0962380699

ሸይኽ አደም ሙሳ ኢስላማዊ ኮሌጅ

ጥያቄውን ይመልሱ! ይሸለሙ! 🎁

የአላህ መልዕክተኛ የ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በመካ በሙስሊሞች ላይ የሚደረገው ጥቃት በበረታ ጊዜ ሶሀቦቻቸውን ከመካ ወደ መዲና እንዲሰደዱ በማዘዝ እና እርሳቸውም ወደዚያው በመሄድ እስልምናን በተረጋጋ ሁኔታ በማስተማር ማስፋፋት ጀመሩ።

ከመካ የተሰደዱት የነብዩ ተከታዮች ሙሀጂር ሲባሉ ፣ ነዋሪነታቸው በመዲና ሆኖ ስደተኞቹን ተቀብለው የተንከባከቧቸው ማን በመባል ይታወቃሉ?

ማሳሰቢያ፥
ጨዋታውን ለማሸነፍ፡ የዘምዘም ባንክ የማህበራዊ ገፅን ይከታተሉ!
ይሄንን ፖስት ላይክ እና ሼር ያድርጉ
ጥያቄውን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ያገኛሉ መልስዎትን በFacebook ገፃችን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ
የተስተካከሉ(Edited) መልሶች ተቀባይነት የላቸውም

የ200 ብር ካርድ እንሸልማለን

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

የሐጅ ጉዞዎን በዘምዘም ጀምረው በዘምዘም ይጨርሱ!!!

ዘምዘም ባንክ እንኳን ለ1446ኛው ዓመተ ሂጅራ የሐጅ ጉዞ በሰላም አደረሳችሁ እያለ ለተጓዦች ሁሉ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

ባንካችን ይህን ታላቅ ጉዞ ከጎናችሁ ሆኖ ለማሳለጥ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ ሲሆን ወደ ሚቀርብዎ የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፍ እንዲሁም የዘምዘም ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም የሐጅ ጉዞዎን ክፍያ በዘምዘም ባንክ እንዲያደርጉ ስንጋብዝዎ በታላቅ ደስታ ነው። ከዚህም ጋር ተያይዞ ለየሐጅ ጉዞዎ የውጭ ምንዛሬን የምናመቻች መሆኑን እንገልፃለን!

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

Today's exchange rates of ZamZam Bank are applicable for January 24, 2025

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

ዘምዘም ባንክ በአዲስ አበባ ግዮን ሆቴል በተዘጋጀዉ የመጀመሪያው የዲያስፖራ ኤግዚብሽን ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።

ዘምዘም ባንክ በኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር እና በሮሆቦት ፕሮሞሽን አዘጋጅነት በግዮን ሆቴል ለሁለት ቀናት እየተካሄደ ባለው የዲያስፖራ ሳምንት አካል በሆነው ኤግዚብሽን ተሳታፊ ሲሆን በኤግዚቢሽኑ መክፈቻ ላይ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር ፕሬዘዳንት ወ/ሮ ቅድስት ልዑልሰገድ እና የሮሆቦት ፕሮሞሽን መስራች የሆኑት አቶ ሀይሉ ከበደ የመክፈቻ ንግግር በማድረግ ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች፣የዲያሰፖራው ማህበረሰብ፣እንዲሁም ጥሪ የተደረገላችዉ እንግዶች በተገኙበት ኤግዚቢሽኑን አስጀምረዋል።

በኢግዚብሽኑ ላይ ዘምዘም ባንክ እና ሌሎች ተቋማት የተገኙ ሲሆን ዘምዘም ባንክ የዲያስፖራ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ አገልግሎቶችን ይዞ ቀርቧል። ከነዚህም ውስጥ የተለያዩ ፈጣን እና አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ አማራጮችን እንዲሁም ዘርፈ ብዙ የፋይናንሲንግ፣ የተቀማጭ እና የኢንቨስትመንት አገልግሎቶች ይዞ ቀርቧል።

በመሆኑም በተለያየ አጋጣሚ በሀገር ቤት የምትገኙ የዲያስፖራ ማህበረሰብ አባላት እነዲሁም መላው ባለድርሻ አካላት በቦታው በመገኘት ስለባንካችን አገልግሎቶች ይብለጥ ማብራሪያ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

ዘምዘም ባንክ በቅርቡ ይፋ ያደረገው በኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የሆነውን አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ መተግበሪያ በአዲስ አበባ በሚገኙ በተመረጡ ቅርንጫፎቻችን በሚገኙበት አካባቢዎች የማስተዋወቅ እና ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የማድረግ ዘመቻ ተጀመረ!!

ይህ የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ ማህበረሰቡን ስለ ዲጂታል ፋይናንሲንግ ምንነት እና አጠቃቀም ዙሪያ ግንዛቤ በመፍጠር እና አነስተኛ ገቢ ላላቸው በተለይም ሴቶች በሰፊው ተጠቃሚ የሚሆኑበትን መድረክ በመፍጠር ከዚህ ቀደም ከነበረው የባንኮች አሰራር ዘምዘም ባንክ ይፋ ያደረገውን ለየት ያለ አገልግሎትን ለማህበረሰቡ ለማስተዋወቅ ዓላማ ያደረገ ነው።

የማስተዋወቅ ዘመቻው በጦር ሃይሎች፣ ግራር ፣ ቦሌ ቡልቡላ፣ መገናኛ፣ አንዋር መስጂድ፣ ኮልፌ፣ ቃሊቲ፣ መሪ፣ ዓለም ባንክ፣ ቤቴል፣ ጀሞ፣ ዓለም ገና፣ ሩዋንዳ፣ ፉሪ፣ ጉለሌ፣ ጎፋ፣ ፒያሳ እና መርካቶ በርካታ አካባቢዎች ላይ ለማህበረሰቡ የማስተዋወቅ ስራ በደማቅ ሁኔታ በሰፊው የቀጠለ ሲሆን ዘመቻው ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚቀጥል ይሆናል።

በቀጣይ በሌሎች የአዲስ አበባ አካባቢዎች እንዲሁም በክልል ከተሞች የማስተዋወቅ መርሀ ግብሩ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

Jumma Mubarak !
ጁምዓ ሙባረክ !
Jum’aa Mubaraak

ውድ የዘምዘም ባንክ ደንበኞች!

ባንካችን በአዲስ አበባ እና በዋና ዋና ክልል ከተሞች በከፈታቸው ከ88 በላይ ቅርንጫፎች በመገኘት ሸሪአን መሰረት ያረጉ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የሆነ የተሟላ ፤ ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

Today's exchange rates of ZamZam Bank are applicable for January 16, 2025

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

ሼኽ ሀሚድ ሙሳ የዘምዘም ባንክ ሸሪዓ ቦርድ አማካሪ አባል ፣ በዘምዘም ባንክ 4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጉባዔ ላይ መላው ማህበረሰብ የኢስላሚክ ፋይናንስን አስፈላጊነት በመረዳት የዘምዘም ባንክን አክሲዮን በመግዛት ተጠቃሚ እንዲሆን ጥሪ ያስተላለፉበት ድንቅ መልዕክት።

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

Today's exchange rates of ZamZam Bank are applicable for January 15, 2025

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB