Últimas publicaciones de ZamZam Bank S.C (@zamzambank_offical) en Telegram

Publicaciones de Telegram de ZamZam Bank S.C

ZamZam Bank S.C
The first Full Fledged Interest Free Banking in Ethiopia

For More Information

📞 +251 115 58 2308
www.ZamZamBank.com
2,977 Suscriptores
1,646 Fotos
41 Videos
Última Actualización 01.03.2025 06:36

Canales Similares

Abdurahim Ahmed
11,736 Suscriptores

El contenido más reciente compartido por ZamZam Bank S.C en Telegram

Today's exchange rates of ZamZam Bank are applicable for January 14, 2025

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!

#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

በቀላሉ አክሲዮኖትን ያሳድጉ አዲስ አክሲዮን ይግዙ!

የዘምዘም ባንክ አክሲዮኖችን ለመግዛት  የሼር QR ኮድን ስካን አድርገው  በመጠቀም ወደ ቅርንጫፍ መሄድ ሳይጠበቅብዎት በቀላሉ አክሲዮን መግዛት ወይም ያልዎትን  አክሲዮን መጠን ማሳደግ ይችላሉ!!

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

ክቡር ዶክተር ሼኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት በዘምዘም ባንክ 4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው ዘምዘም ባንክ የኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ ትግል እና የጽናት ተምሳሌት መሆኑን በማስገንዘብ በኢኮኖሚ ወደ ኃላ ያስቀረው የወለድ ፋይናንስን ያለመጠቀም ቁርጠኝነት መሆኑን በተጨማሪ ጠቅሰው መላው ማህበረሰብ ከራሱ ተቋም ጎን በመቆም በሀላል ኢኮኖሚ ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ እንደሚገባው ያሳሰቡበት ድንቅ መልዕክት።

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic #IFB

ኢ. ቢ .ኤስ (EBS) ቴልቭዥን ስለ ዘምዘም ባንክ 4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ የባለአክስዮኖች ጉባዔ የዘገበው ዘገባ

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic

🔍አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ ምንድን ነው፤ እንዴትስ ነው የሚሰራው
አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ እጅግ በጣም ዘመናዊ የሆነ የዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም ፤ በብቁ ባለሙያዎች እና በሰው ሰራሽ አስተውሎት(አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በመታገዝ የጎለበተ ሲሆን ዘምዘም ባንክ ከክፍያ ፋይናንሺያል ቴክኒሎጂ ጋር በመተባበር አነስተኛ ገቢ ላላቸው የማህበረሰብ ክፍሎች በተለይም ትኩረቱን በሴቶች ላይ ያደረገ የዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎት ነዉ፡፡

🔍 ለአንሳር ዲጂታል ፋይንሲንግ ብቁ የሚሆነው ማነው

አንሳር የዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎት አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ላላቸው የማህበረሰብ ክፍሎች በተለይም ሴቶችን እና የመስራት አቀም እያላቸዉ በፋይናንስ አቅም ማነስ ምክንያት መስራት ያልቻሉትን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡

🔍 ደንበኞች በአንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ እንዴት ማመልከት ይችላሉ
ደንበኞች በማንኛውም የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፍ ወይም የአንሳር ሞባይል መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር በማውረድ እና አካውንት በመክፈት የዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎቱን ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ።

🔍 ፋይናንስን ማፅደቅ ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል፤ እንዴትስ ይገመገማል

የፋይናንስ ማመልከቻዎች በሰው ሰራሽ አሰውተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በመታገዝ እና በባንክችን የዲጂታል ባለሙያዎች በቅጽበት ይገመገማል፣ ይህም የእርስዎን የፋይናንስ አገልግሎት የማግኘት ብቁነት ወዲያውኑ ውሳኔ እንዲያገኝ ያደርጋል። የተፈቀደው ፋይናንስ በአንሳር የዲጂታል ፋይናንሲንግ መተግበሪያ ላይ ከሚገኙ ምርቶች መግዛት እንዲችሉ ይደረጋል።

🔍አንሳርን ከሌሎች የፋይናንስ አገልግሎቶች በምን ይለያል
አንሳር ዲጂታል ፋእናንሲንግ ሸሪዓዉን መሰረት ያደረገ የሃላል ገበያ ኢ-ኮሜርስ ሲሆን ፈጣን እና ነ፤ የዲጂታል ፋይናንሲንግ አነአልግሎት የሚሰጥ አማራጭ ነው፡፡
ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
#ZamZamBank #Bank🔍አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ ምንድን ነው፤ እንዴትስ ነው የሚሰራው
አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ እጅግ በጣም ዘመናዊ የሆነ የዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም ፤ በብቁ ባለሙያዎች እና በሰው ሰራሽ አስተውሎት(አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በመታገዝ የጎለበተ ሲሆን ዘምዘም ባንክ ከክፍያ ፋይናንሺያል ቴክኒሎጂ ጋር በመተባበር አነስተኛ ገቢ ላላቸው የማህበረሰብ ክፍሎች በተለይም ትኩረቱን በሴቶች ላይ ያደረገ የዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎት ነዉ፡፡

🔍 ለአንሳር ዲጂታል ፋይንሲንግ ብቁ የሚሆነው ማነው
አንሳር የዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎት አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ላላቸው የማህበረሰብ ክፍሎች በተለይም ሴቶችን እና የመስራት አቀም እያላቸዉ በፋይናንስ አቅም ማነስ ምክንያት መስራት ያልቻሉትን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡

🔍 ደንበኞች በአንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ እንዴት ማመልከት ይችላሉ
ደንበኞች በማንኛውም የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፍ ወይም የአንሳር ሞባይል መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር በማውረድ እና አካውንት በመክፈት የዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎቱን ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ።

🔍 ፋይናንስን ማፅደቅ ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል፤ እንዴትስ ይገመገማል
የፋይናንስ ማመልከቻዎች በሰው ሰራሽ አሰውተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በመታገዝ እና በባንክችን የዲጂታል ባለሙያዎች በቅጽበት ይገመገማል፣ ይህም የእርስዎን የፋይናንስ አገልግሎት የማግኘት ብቁነት ወዲያውኑ ውሳኔ እንዲያገኝ ያደርጋል። የተፈቀደው ፋይናንስ በአንሳር የዲጂታል ፋይናንሲንግ መተግበሪያ ላይ ከሚገኙ ምርቶች መግዛት እንዲችሉ ይደረጋል።

🔍አንሳርን ከሌሎች የፋይናንስ አገልግሎቶች በምን ይለያል
አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ ሸሪዓዉን መሰረት ያደረገ የሃላል ገበያ ኢ-ኮሜርስ ሲሆን ፈጣን እና አካታች የሆነ፤ የዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎት የሚሰጥ አማራጭ ነው፡፡
ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #IslamicFinance #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #IslamicFinance

ጁምዓ ሙባረክ!

ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #islamic

ዘምዘም ባንክ ሸሪዓውን የጠበቀና ሁሉን አቀፍ የባንክ አገልግሎት በመስጠት እ.ኤ.አ በ2030 በአፍሪካ ቀዳሚ የመሆን ራእዩን ለማሳካት የሚያስችሉትን ወሳኝ ግቦችን እያስመዘገበ በመገስገስ ላይ ነው፡፡
ZamZam Bank achieving great milestones towards realizing its vision of becoming the leading shariah compliant and all-inclusive bank in Africa by 2030.
ZamZam Bank
Sustainable Source of Growth
#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #Ethiopia #IslamicFinance #IslamicBanking

ናሁ ቲቪ ስለ አንሳር ዲጂታል ፋይናንሲንግ ያስተላለፈዉ ዘገባ
ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #IslamicFinance

ለዘምዘም ባንክ አዲስ ደንበኞች በሙሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ህዳር 17 ቀን 2017 በሰጠው መመሪያ መሰረት ከረቡዕ ታህሳስ 23 ቀን 2017 (January 1, 2025) አንስቶ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ሁሉም የዘምዘም ባንክ ቅርንጫፎች አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት የምትመጡ አዳዲስ ደንበኞች አዲሱን ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መያዝ ያለባችሁ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
#ZamZamBank #DigitalID
#ብሔራዊመታወቂያ
#ፋይዳ
#FaydaID
#ዘምዘምባንክ

የሀዘን መግለጫ
የዘምዘም ባንክ ማኔጅመንት እና ሰራተኞች ታህሳስ 20/2017 በሲዳማ ክልል ቦና ዙሪያ ወረዳ በጋላና ወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው የመኪና አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እንገልፃለን።
ለመላዉ ቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።