TelePort (ቴሌፖርት) @yimulu Channel on Telegram

TelePort (ቴሌፖርት)

@yimulu


TelePort (ቴሌፖርት) (Amharic)

ቴሌፖርት (TelePort) በአማርኛ በትክክለኛ ቋንቋ የተገባቸው እና የእርስዎን ችግር እንዲከበር ማስከበረያ እና እንደገና አመልካች ነው። ይሙሉ (yimulu) ሽልማተ መረጃዎችን ከተማይቶ ለመመልከት ወይም ለመመልከት መረጃዎችን አድርጉ። የቴሌፖርት እስካላችሁ ለስራዎች መረጃዎች የቱም ያህል ተንቀሳቃሾችን ከመረጃዎች በፊት እናገኛለን። ሌላኛው ማሰባሰቢያ በጥቅም ላይ በእውነታ የሚንቀሳቃሉ ተርፋቦች እና መሰረታችሁን በመሸፈን በደም እንደማွከርከሩ እና እንደገና በገንዘብ እንደተዘጋዋል እናተመርጠላል።

TelePort (ቴሌፖርት)

06 Jan, 10:39


መልካም የገና በዓል!

TelePort (ቴሌፖርት)

26 Sep, 17:10


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለመሰቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ::

#Teleport_technologies

TelePort (ቴሌፖርት)

19 Aug, 18:38


Channel photo updated

TelePort (ቴሌፖርት)

08 Apr, 12:15


https://t.me/yimulu/155

TelePort (ቴሌፖርት)

08 Apr, 12:12


ውድ የቴሌብር ወኪሎቻችን፤

አሁናዊ (Real-time) የኮሚሽን አከፋፈል ስርዓት
=============================
ለወኪሎች የኮሚሽን ክፍያ ወዲያውኑ (Real-time) የሚያስገኙ የአገልግሎት አይነቶች የትኞቹ ናቸው?

• የአየር ሰዓት ሽያጭ - 12℅

• የጥቅል (Package) ሽያጭ - 5℅

• የቴሌብር የደንበኝነት ምዝገባ - 15 ብር

• የደንበኝነት ደረጃን ማሳደግ - 10 ብር

• የኢትዮ ቴሌኮም ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያዎችን መክፈል (ከ4 - 30 ብር እና ከ5ሺህ ብር በላይ ለሆኑ ክፍያዎች 1%) እና

• ሌሎች ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያዎችን መክፈል ናቸው።
የቴሌብር ኤጀንትና መርቻት አካውንት በመክፈት
ቢዝነሳችሁን ማቀላጠፍ እና ተጨማሪ ገቢ  ማግኝት የምትፈልጉ በሙሉ
በያላችሁበት እናስጀምራችኋለን!
አስፈላጊ መረጃወችን እንደ
-ንግድ ፍቃድ

- መታወቂያ

-ስልክ ቁጥር

-የባንክ አካውንት  በዚህ ቴሌግራም ይላኩልን
👉 @John_Mkt
ለበለጠ መረጃ:-0912972394 ይደውሎልን

TelePort (ቴሌፖርት)

08 Mar, 14:27


TelePort (ቴሌፖርት) pinned «ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የቴሌብር ኤጀንትና መርቻት አካውንት በመክፈት ቢዝነሳችሁን ማቀላጠፍ እና ተጨማሪ ገቢ  ማግኝት የምትፈልጉ በሙሉ በያላችሁበት እናስጀምራችኋለን! አስፈላጊ መረጃወችን እንደ -ንግድ ፍቃድ - መታወቂያ -ስልክ ቁጥር -የባንክ አካውንት  በዚህ ቴሌግራም ይላኩልን 👉 @John_Mkt ለበለጠ መረጃ:-0988206077 ይደውሎልን»

TelePort (ቴሌፖርት)

08 Mar, 14:27


ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ
የቴሌብር ኤጀንትና መርቻት አካውንት በመክፈት
ቢዝነሳችሁን ማቀላጠፍ እና ተጨማሪ ገቢ  ማግኝት የምትፈልጉ በሙሉ
በያላችሁበት እናስጀምራችኋለን!
አስፈላጊ መረጃወችን እንደ
-ንግድ ፍቃድ

- መታወቂያ

-ስልክ ቁጥር

-የባንክ አካውንት  በዚህ ቴሌግራም ይላኩልን

👉 @John_Mkt

ለበለጠ መረጃ:-0988206077 ይደውሎልን

TelePort (ቴሌፖርት)

31 Jan, 06:28


ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ
የቴሌብር ኤጀንትና መርቻት አካውንት በመክፈት
ቢዝነሳችሁን ማቀላጠፍ እና ተጨማሪ ገቢ  ማግኝት የምትፈልጉ በሙሉ
በያላችሁበት እናስጀምራችኋለን!
አስፈላጊ መረጃወችን እንደ
-ንግድ ፍቃድ

- መታወቂያ

-ስልክ ቁጥር

-የባንክ አካውንት  በዚህ ቴሌግራም ይላኩልን

👉 @John_Mkt

ለበለጠ መረጃ:-0988206077 ይደውሎልን

TelePort (ቴሌፖርት)

26 May, 17:43


ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ ባካሄደው የአሰራር ለውጥ ቴሌፖርት ቴክኖሎጂስ በሃገር አቀፍ ደረጃ በብቸኛ አከፋፋይነት እንዲሰሩ ከተመረጡት 7 ድርጅቶች አንዱ ነው። ቴሌፖርት ቴክኖሎጂስ ጋር በቅርበት ለመስራት ለምትፈልጉ በችርቻሮ ስራ ለተሰማራችሁ ሁሉ ከታች ያለውን ፎርም በመሙላት ይላኩልን። በአቅርያብያችሁ ካሉት  የሽያጭ ሰራተኞቻችን ጋር በማገናኘት የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲደርሶት እናደርጋለን። አናመሰግናለን

ምዝገባውን በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን!
ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ
1. ንግድ ፈቃድ በማንኛውም መስክ የተመዘገበ
2. መታወቂያ
ለመመዝገብ ይህን ፎርም ይሙሉ 👇👇
https://forms.gle/NgWipenGjiyCbCQt9

TelePort (ቴሌፖርት)

22 May, 09:08


TelePort (ቴሌፖርት) pinned «በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ የሞባይል ካርድ አከፋፋዮች በመሉ ከዚህ በፊት ካርድ ጅምላ እና ችርቻሮ ትሰሩ የነበራችሁ እና አዲስ መጀመር የምትፈልጉ ሁሉ ወደ አዲሱ የቴሌ ሲስተም እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ምዝገባውን በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን! ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ 1. ንግድ ፈቃድ በማንኛውም መስክ የተመዘገበ 2. መታወቂያ ለመመዝገብ…»

TelePort (ቴሌፖርት)

22 May, 09:02


በመላው ኢትዮጵያ የምትገኙ የሞባይል ካርድ አከፋፋዮች በመሉ
ከዚህ በፊት ካርድ ጅምላ እና ችርቻሮ ትሰሩ የነበራችሁ እና አዲስ መጀመር የምትፈልጉ ሁሉ
ወደ አዲሱ የቴሌ ሲስተም እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
ምዝገባውን በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን!
ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ
1. ንግድ ፈቃድ በማንኛውም መስክ የተመዘገበ
2. መታወቂያ
ለመመዝገብ ይህን ፎርም ይሙሉ 👇👇
https://forms.gle/NgWipenGjiyCbCQt9

#ቴሌፖርት ቴክኖሎጂስ

TelePort (ቴሌፖርት)

21 May, 12:05


https://www.youtube.com/watch?v=iVJ5v975XGw&ab_channel=TelePort

TelePort (ቴሌፖርት)

21 May, 09:09


https://forms.gle/NgWipenGjiyCbCQt9

TelePort (ቴሌፖርት)

16 May, 15:34


send as your cv through telegram (0976036621 )

TelePort (ቴሌፖርት)

14 May, 15:52


5/14/2022
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
Company: Teleport Technologies Plc
Job Type: Contractual
Duty Station (የስራ ቦታ):
• በሚከተሉት የሐገሪቱ ክልሎች
 አዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ ሆለታ፣ ሱሉለታ፣ ሐዋሳ ፣ ዲላ ፣ሻሸመኔ፣ ነገሌ ቦረና፣ ወላይታ ፣ ሚዛን ተፈሪ፣ አጋሮ፣ድሬደዋ፣ሐረር፣ ደሴ፣ ደብረ ማርቆስ ፣ ደብረ ታቦር ፣ ጋምቤላ፣ አሶሳ፣ ደብረብርሀን፡፡
Job Title (የስራ መደብ):- Regional EVD and Telebirr Supervisors
Required No ( የሚፍልግው ሰራተኛ ብዛት ):- ለእያንዳንዱ ቢሮ 1 ሰው
Roles:- (የስራ ዝርዝርና ሀላፊነት)
• Manage the office in the Region. (በሪጅኑ ያለውን ቢሮ መምሪትና ማስተዳደር)
• Hire & Train new Sales Person. (አዳዲስ የሽያጭ ሰራተኞችን መመልመልና ማሰልጠን)
• Manage & Supervise other staffs & Sales (ሌሎች ሰራተኞችን ማስተዳደርና መቆጣጠር)
• Give briefing & orientation about our services to Shops & register them in the Assigned Region. (ስለ ድርጅታችን አገልግሎቶችና ምርቶች ለደንበኞች ገለጻ ማድረግ)
• Will do Marketing & Promotion campaigns. (እንደ አስፈላጊነቱ በተለያዪ ቦታዎች ስለ ድርጅቱ የማስታወቂያ ስራዎችን መስራት)
• Assist/support our shops, clients & customers. (ወኪሎችና ነጋዴዎችን ማስተናገድና መከታተል)
• Do marketing and promotion Campaign with sales persons (ከሽያጭ ሰራተኞች ጋር አስፈላጊውን ሁሉ የማስታወቂያ ስራ መስራት)
• Work as a Team with our all Sales & Marketing teams. (ከሁሉም ሰራተኞች ጋር በጋራ መስራት)
• Follow company rules, regulations & policies. (የድርጅቱን የውስጥ ደንቦች ፤ መመሪያዎችና ህጎችን ማክበር)
• Do other related & assigned tasks. (ሌሎች በሀላፊዎች የሚታዘዙ ተያያዥ ስራዎችን ማከናወን)
Desirable Skills (ለስራው ተፈላጊ ዕውቀትኔ ችሎታ)
 A Profound knowledge on Telecom, Telebirr, EVD, E-Money & Airtime services. (ስለ ልዩ ልዩ የቴሌኮም አገልግሎች በቂ ዕውቀት)
 Should have Telecom, Telebirr, Digital & Virtual experience. (በቴሌኮም ፤ ከቨርቹዋልና ከዲጂታል አገልግሎት ጋር በተያያዘ ከዚህ በፊት ያካበቱት በቂ ዕውቀት)
 Familiar with Mobile Phone Applications, Smart Devices, Phones & Tablets. (ልዩ ልዩ የስልክ መተግበሪያችና የስማርት ምርቶች አጠቃቀም)

Qualifications:- ተፈላጊ መስፈርትና የትምህርት ደረጃ
- Certificate/Diploma/BA or equivalent in Management or in Customer Service or in Sales/Marketing disciplines with Substancial experience in Telebirr, EVD, E-Money, Telebirr & Telebirr companies. (የቴሌኮም ፤ ቴሌብርና ኢቪዲ ስርጭት ላይ በሴልስ አልያም በሱፐርቫይዘርነት የሰራ/የሰራች - ሰርተፍኬት/ዲፕሎም በተያያዥ ሙያዎች)
Salary/Benefits ደመወዝና ጥቅማ ጥቅሞች
 Attractive Salary + Commission, Transportation , voice and Internet package (ደመወዝ + ኮሚሽን የትራንሰፖረት፣የድምጽና ኢንተርኔት ጥቅል )
Applications Method
 Competent candidates & professionals only send/inbox your CV (ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉና በክልሉ የምትኖሩ ና መሰራት የምትፈልጉ አመልካቾች መረጃዎቻችሁን በቴሌግራም (0976036621) ::
ማስታወሻ:-
1. ስታመለክቱ ማመልከት የፈለጋችሁበትን የስራ አካባቢ (ክልል) መጠቀስ አለበት።
2. ለስራው የሚያሰፍልገውን ድርጅቱ የሚፈልገውን ዋስት ማቅረብ የሚችል፡፡ (በህግ እግድ መያዝ የሚችል ንብረት ( ቤት፤መኪና…)ወያም የተፃፈ ደብዳቤ ዋስ የሚሆነው ሰው ከሚሰራበት ህጋዊ መሰሪያ ቤት፡፡

TelePort (ቴሌፖርት)

16 Oct, 07:43


Telebirr ቴሌብር

ኢትዮቴሌኮም አዲስ በጀመረው የሞባይል መኒ አገልግሎት ከኛ ጋር ወኪል ሆነው በመስራት የኮሚሽን ተጠቃሚ ይሁኑ። ቀዳሚ መሆን የተለየ ጥቅም ያስገኝልዎታል።
የቴሌብር ወኪል ለመሆን
የንግድ ፍቃድ እና መታወቂያ ካልዎት ዛሬውኑ ይመዝገቡ

ለመመዝገብ: https://mobilemoney.et/

TelePort (ቴሌፖርት)

13 Oct, 16:58


Telebirr ቴሌብር

ኢትዮቴሌኮም አዲስ በጀመረው የሞባይል መኒ አገልግሎት ከኛ ጋር ወኪል ሆነው በመስራት የኮሚሽን ተጠቃሚ ይሁኑ። ቀዳሚ መሆን የተለየ ጥቅም ያስገኝልዎታል።

የቴሌብር ወኪል ለመሆን
የንግድ ፍቃድ እና መታወቂያ ካልዎት ዛሬውኑ ይመዝገቡ

ለበለጠ መረጃ: 0988206077 ይደውሉ