zewed media

@zewed25


join አድርጉ

zewed media

23 Oct, 14:18


https://www.youtube.com/watch?v=BYh8Crf-UtY

zewed media

02 Oct, 13:33


https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_455573414
Join the cherry game using this referral link and win prizes!

zewed media

01 Oct, 04:14


https://t.me/tonstationgames_bot/app?startapp=ref_epcvqiis37gqzz3zfqb7rr
Join me on TON Station! Let's farm together and earn rewards! 🚀

zewed media

28 Sep, 04:19


https://t.me/realgoats_bot/run?startapp=72425456-57ab-4cb3-9e80-79d1be4f73b2
GOATS - The greatest of all Telegram tokens. Baa-lieve the hype!

zewed media

25 Sep, 11:15


https://www.youtube.com/shorts/bmM6O1LgY2Y

zewed media

21 Sep, 12:21


https://www.binance.com/en/support/announcement/hmstr-secret-airdrop-share-30-000-in-hmstr-token-vouchers-e3276c9bd9c74eed879ed7bbb58d1397?hl=en&ref=CPA_00ZI9Y02JE&utm_medium=web_share_link_telegram&utm_source=new_share
HMSTR Secret Airdrop: Share $30,000 in HMSTR Token Vouchers | Sign up as a Binance user to get 100 USD worth of trading fee rebates now!

zewed media

19 Sep, 14:14


https://t.me/bwcwukong_bot/Play?startapp=455573414

zewed media

18 Sep, 08:10


https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startapp=ref_455573414&startApp=ref_455573414
Join the Moonbix Journey! Get 1000 Coins as a new player and stay tuned for exciting airdrops and special rewards from Binance!

zewed media

09 Sep, 10:28


https://youtu.be/RcXLoZXdUPs

zewed media

07 Sep, 13:54


https://www.youtube.com/watch?v=a_lkWku9ZFk

zewed media

06 Sep, 10:07


https://youtu.be/Fm1AsYKZMAk

zewed media

28 Aug, 04:04


http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=jDtzlOwcRZyGEUWFlBA2D

zewed media

17 Aug, 09:20


ሙሴና ኤልያስ የተመረጡበት ሌላው ምክንያት ሙሴ "ጀርባዬንም ታያለህ ፤ ፊቴ ግን አይታይም" ተብሎ ስለተነገረለት {{ዘጸ 33:23}}ኤልያስ "በኋላኛው ዘመን ምስክሬ ትሆናለህ " ስለተባለ ያንን ለመፈጸም ነው፤ካገቡት ሙሴን ከደናግል ኤልያስ ያመጣቸው መንግስተ ሰማያት በሕግ የተጋቡ ሕጋውያንና ሥርዐት ጠብቀው የሚኖሩ ደናግላን እንደሚውርሷት ለማስተማር ሁለቱን መርጧቸዋል።
# የደብረ_ታቦር_ምሳሌነት
የወንጌል ምሳሌ ነው። ተራራ ሲወጡ በጣም ያስቸግራል፤ ከብዙ ድካምና ውጣ ውረድ በኋላ ተራራውን ጨርሰው ከላይ ሲወጡ ግን አባጣ ጎባጣውን ሜዳና ገደሉን ያሳያል። ወንጌልንም በሚገባ ከተማሯት ጽድቅን ከኃጢአት ለይተን እንድናው ታደርገናለች።
ለቤተ ክርስቲያን ምሳሌ ነው።በደብረ ታቦር ምስጢረ ሥላሴን እንደተገለጠ በቤተ ክርስቲያንም የቅድስት ሥላሴ አንድነትና ሦስትነት ይነገርበታል። ተራራ መሠረቱ ከመሬት አናቱ ከሰማይ እንደሆነ ሁሉ፤ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮቿ የተጠሩት ከምድር (ከዓለም)ሲሆን ክብራቸው ግን በሰማይ ነው።ቅዱስ ጳውሎስ እኛስ ሀገራችን በሰማይ ነውና እንዲል {{ፊልጵ 3÷20}}።
የድብረ ታቦር ተራራ ይህን ሁሉ ምስጢር የያዘ በመሆኑ በክርስትና ታሪክ ትልቅ ቦታ አለው።ደብረ ታቦር ምሥጢረ መለኮት የተገለጠበት ፣ከዘጠኙ የጌታችን ዐበይት በዓላትም አንዱ ነው፤ በእመናንም ዘንድ ቡሔ ይባላል።የቡሔ በዓል ሃይማኖታዊና ትውፊታዊ የያዘ በመሆኑ በቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት መሠረት ልናከብረው ይገባናል።
# ቡሄ
ቡሄ ማለት ብራ፣ብርሃን፣ደማቅ ማለት ነው።ጌታችን ብርሃነ መለኩቱን የገለጠበት በዓል የሚዘከርበት እና ለበዓሉም ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል በማለት የቡሄ በዓል እንላለን።
ወቅቱ የክረምት ጨለማ አልፎ የብርሃን ወቅት፤ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚለወጥበት ፤ የመሸጋገሪያ ወቅት ነው። "ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት ፤ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት " እንዲሉ።በሌላ በኩል "ቡኮ/ሊጥ" ተቦክቶ ዳቦ የሚጋገርበት "ሙልሙል"የሚታደልበት በዓል በመሆኑ ቡሄ ተብሏል።
# ጅራፍ
በደብረ ታቦር በዓል በትውፊታዊ መልኩ የሚታየው ምስጢር በኢየሩሳሌም ስለሚሆነው የጌታችን ምስጢራዊ ሞቱ ነው።ጅራፍ መገመድ እና ጅራፍ ማጮኽ ሁለት ዓይነት ምስጢር ይዞ የሚከወን ትውፊታዊ ተግባር ነው። የመጀመሪያው ግርፋቱና ሞቱን እናስብበታለን። እንዲሁም ድምፁን ስንሰማ የባሕርይ አባቱን የአብን ምስክርነት ቃል፣ እንደ ነጎድጓድ ድምፅ ያስታውሰናል።
የጅራፍ ትውፊታዊነት /ውርስ/ ፣ መጽሐፋዊ ትምህርትና ምስጢር ጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ ለማድረግ ጨዋታውን በተራራማ አካባቢ ፣ከመኖርያ ቤት ርቆና፣በሜዳ ማድረጉ ጠቃሚ ነው። ጅራፍን በርችት መቀየር የሚያመጣውን የምስጢር ተፋልሶ ብቻ መመልከት ከማኅበራዊ ጎጂ ገጽታው በላይ እንድናስወግደው ያስገድደናል።
# ችቦ
ችቦ የጌታችንን ብርሃነ መለኮት መገለጥ የሚያመለክት ነው። በመሆኑም ችቦ ለኩስን በዓሉን እናከብራለን። የዚህ ትውፊታዊ የት መጣ ግን በብርሃኑ ድምቀት የቀኑን መምሸት ያልተረዱ እረኞች በሜዳ ቀርተዋልና ወላጆች ከመንደር ችቦ ለኩሰው ልጆቻቸውን ፍለጋ ሔደዋልና ታሪኩን እያዘከርን በዓሉት እናከብራለን።
የችቦው መንደድም ሌላ ትርጉም አለው። አንድ ምእመን ለሌላው ምእመን መካሪ አስተማሪ መሆኑን፣መከራ እየተቀበለም አርአያ ምሳሌ ብርሃን መሆኑን ያሳያል። በሃይማኖትም አርአያ ምሳሌ ይሆንላቸዋል።
# ሙልሙል
በችቦ ብርሃን ልጆቻቸውን ፍለጋ የወጡ ወላጆች ዳቦ ጋግረው ይዘውላቸው ወጥተዋል። ስጦታው ቤተሰባዊነት ፣ፍቅርና መተሳሰብን መግለጫ ነው። ወደ ቤታችን "ቡሄ"እያሉ ለሚመጡ አዳጊዎችም ዘምረው እንዳበቁ የሚሰጥ "ሙልሙል" ዳቦ አለ።
ሕፃናቱም ሊዘምሩ ሲመጡ ዳቦ መስጠት ልማዳዊ ብቻ አይደለም።ሕፃናቱ የደቀመዛሙርት ምሳሌ ናቸው።መዝሙራቸው ደግሞ ሐዋርያት "የምሥራች"ይዘው የመምጣታቸው ምሳሌ ነው።ሐዋርያት በገቡበት አገር አስተምረው አጥምቀው የጸጋ ልጅነትን አሰጥተው በረከት አድለው እንደሚሔዱም፣ልጆችም ዘምረው ፣አመስግነው ፣መርቀው "ውለዶ"ክበሩ፣ሀብት አግኙ፣የመንግስተ ሰማያት ወራሾች ያድርጋችሁ…"ይላሉ።
በአጠቃላይ በዓለ ደብረ ታቦር ከእነዚህ ምስክር ካላቸው ትምህርቶቹ፣ምሥጢር ከሚራቀቅባቸው ትርጓሜያቱና ከትውልድ ትውልድ በቅብብል በተላለፈው ቅዱስ ትውፊት ጋር ሃይማኖታዊ ባሕል ሆኖ ሊቀጥል ይገባዋል።ይህ ማድረግ የሚቻለው ግን አዳጊዎች ሃይማኖታዊ ትውፊቱን ይዘው እንዲያድጉ ጥቆማ በመስጠት፣ ግጥም በመግጠምና ምሥጢሩን በማብራራት የመጀመሪያዎቹ ባለድርሻዎች ወላጆች ናቸው።
አንዳንድ ጊዜ የሚሰሙ ግጥሞች ስድብ፣ፌዝና ሥላቅ የተቀላቀለባቸው ይሆናሉ።ሕፃናቱም ዝማሬውን ሲጀምሩ "ከሰጡን እንነሣ ከነሱን እናርዳ" ብለው ይጀምሩታል። ከሰጡት እንመርቃለን ካልሰጡን እንራገማለን በማለት።አሳሳቢው ነገር ደግሞ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ወደ ገንዘብ ማግኛነት የቀየሩ ሁኔታዎች መታየታቸው ነው። ዳቦ/ሙልሙል/ ትምህርቱንም፣ምስጢሩንም፣ትውፊቱንም በአግባቡ ልንጠቀምበት ይገባል።
ቤተ ክርስቲያን የምስጢር ግምጃ ቤት ናት፤ የምታከናውነውን ሁሉ ከበቂ መረጃ ጋር ነው ተግባራዊ የምታደርገው።በተለይ ወጣቱ ክፍል ይህንን አውቀን ተረድተን ለቀሪው ትውልድ ማስተላለፍ እንችል ዘንድ ከክፉ ጠላት ከሰይጣን ፈተና፣በሽታ ከመሳሰሉት ችግሮች ለመዳን ወደ ተራራዋ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በመሸሽ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ማምለጥ ይቻላል።
በቤተ ክርስቲያን ጥላ ሥር የሚጠለሉ ሁሉ ዕድሜያቸው ይረዝማል።አስተዋዮችም ይሆናሉ ሁሉን ማየትና የሚጠቅማቸውን መምረጥ ይችላሉ በሥነ ምግባር የታነፁ አገርንና ወገንን የሚጠቅሙ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በመጠጋት ከክፉ ሁሉ የሚያመልጡ ይሆናሉ ለዚህም የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክብር።

zewed media

12 Aug, 18:16


ነሐሴ 7/2016 #የእናታችን_ማርያም_ፅንሰት

👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላክን በድንግልና ለወለደች ለእናታችን ወላዲተ አምላክ #ማርያም አመታዊ የፅንሰት በዐል እንኳን አደረሰን

👉ለዓለም ሁሉ የድኅነት መገኛ የሆነች ክብርት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተፀነሰችበት ዕለት #ነሐሴ_ሰባት የተባረከች እንደመሆኗ መላው ክርስቲያን በዓሏን ሊያከብር ይገባል የመፀነሷ ነገርም እንዲህ ነው

👉አስቀድሞ አምላካችን #እግዚአብሔር የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤልን በተባረከች በታኅሣሥ 22 ቀን ወደ ከበረና ከፍ ከፍ ወዳለ ፃድቅ ኢያቄም ላከው አምላክን የወለደች እመቤታችን የድንግል ማርያምን ፅንሰቷንና ልደቷን በእርሷም ለዓለሙ ሁሉ ድኅነትና ተድላ ደስታ እንደሚሆንም ነገረው

👉ይህ ጻድቅ ሰው #ኢያቄም እና የከበረች ሚስቱ #ሐና ልጅ ሳይወልዱ ሸመገሉ የከበረች ሐናም መካን ሁናለችና ስሊዚህም እጅግ ያዝኑ ነበር የእስራኤል ልጆች ልጅ ያልወለደውን ከአምላክ ከእግዚአብሔር በረከትን ያጣ ነው እያሉ ያቃልሉት ነበርና

👉እነርሱም ልጅን ይሰጣቸው ዘንድ ወደ #እግዚአብሔር ዘወትር ፈጽሞ ይለምኑ ነበር ከዚህም በኋላ ወንድ ልጅን ወይም ሴት ልጅን ቢወልዱ ለእግዚአብሔር ቤት አገልጋይ ሊያደርጉ ስእለትን ተሳሉ

👉የከበረ ኢያቄምም በተራራ ላይ ሳለ ሲፀልይና ሲማልድ እነሆ በላዩ እንቅልፍ እንቅልፍ ብሎት አሸለበ ያን ጊዜም ከአምላክ #ከእግዚአብሔር የተላከ የመላእክት አለቃ #ቅዱስ_ገብርኤል ተገለጸለት

👉እንዲህም አለው #ሚስትህ_ሐና_ትፀንሳለች ዓለሙ ሁሉ ደስ የሚሰኝባትን፣ የብዙዎችም ዓይነ ልቡናቸው የሚበራላቸውንና በእርሷም ድኅነት የሚሆንባትን ሴት ልጅን ትወልድልሃለች

👉በነቃ ጊዜም ወደ ቤቱ ሂዶ ለሚስቱ ለቅድስት ሐና ነገራት ራእዩም እውነት እንደሆነ አመኑ ከዚህም በኋላ በከበረች በነሐሴ ሰባት ቀን #ቅድስት_ሐና_ፀነሰች ለዓለም ሁሉ መመኪያ የሆነች በሁለት ወገን ድንግል የሆነች የአምላክ እናት እመቤታችንን #ማርያምን በግንቦት መባቻ ወለደቻት

👉እኛን ለማዳን ይሔን ሁሉ ላደረገ #ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በከበሩ #ኢያቄምና_ሐና ፀሎት ይማረን በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር የእናታችን #ማርያም የፅንሰቷ በዐል ረድኤትና በረከት ለሁላችንም ይድረሰን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️

zewed media

12 Aug, 14:26


https://youtu.be/tHM9svexTng?si=c0zWMtmfl_Mpqpdl

zewed media

10 Aug, 18:01


https://youtu.be/spRtt63bJmg?si=b8bEAZqZMmqhsuEt

zewed media

09 Aug, 08:32


🔔ነሐሴ 3🔔

በዕለቱ በቅዳሴ ሰዓት የሚነበቢ
መልእክታት፤ ወንጌልና ምስባክ

👉ዲያቆን
📖1ኛ ተሰሎ 3፥1.....

"መታገሥ ስለ ተሳነንም ብቻችንን በአቴና ልንኖር ወደድን፤.....ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር በሚመጣበት ጊዜ በአባታችን በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም ልባችሁ በንጽሕናና በቅድስና ይጽና"

👉ንፍቅ ዲያቆን
📖1ኛ ጴጥ3፥10-15

"ሕይወትን የሚወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚሻ አንደበቱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኮልን ከመናገር ይከልከል.....ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብፁዓን ናችሁ የሚያስፈራራችሁንም አትፍሩ አትደንግጡም"

👉ንፍቅ ካህን
📖ግብረ ሐዋርያት 4፥20......

"ደቀ መዛሙርቱም ከበቡት ነገር ግን ተነሥቶ አብሮአቸው ወደ ከተማ ገባ በማግሥቱም ከበርናባስ ጋር ወደ ደርቤን ሄደ፤.....ከደቀ መዛሙርትም ጋር አያሌ ቀን ተቀመጡ"

👉ምስባክ
📖 መዝ 44፥12-13

ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ
ወለገጽኪ ይትመሐለሉ ኵሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር
ኵሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን፡፡

👉ትርጉም
የጢሮስ ሴቶች ልጆች ይሰግዱለታል
የምድር ባለጠጎች አሕዛብ በፊትሽ ይማልላሉ
የሐሴቦን ንጉሥ ልጅ ሁሉ ክብርዋ ነው፡፡

📖ወንጌል
ሉቃስ 18፥9-18

"ራሳቸውን ለሚያመጻድቁና ባልንጀራቸውን ለሚንቁ እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፤.....እውነት እላችኋለሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃናት ያልተቀበላት አይገባባትም"

📣ቅዳሴ
ዘእግዝእትነ
#አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው
ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/
#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

zewed media

07 Aug, 12:41


ይህ ገፅ አዲስ ነው 100k እናስገባው
ሊንኩ👉https://www.facebook.com/ortodoxs27

zewed media

07 Aug, 10:46


❣️ ጸልዩልኝ! - አርቲስት ያሬድ ነጉ

አርቲስት ያሬድ ነጉ ( ደግ ልቡን ይዞ) ጓደኞቹን በማስተባበርም የተለያዩ ለድጋፍ የሚሆኑ ቁሳቁሶችን እና ለምግብነት የሚውሉ ግብአቶችን በአይሱዙ አስጭኖ የአደጋው ስፍራ ድረስ በመገኘት ( ደራሽ ለወገኔ 🙏❤️ ) በማለት በአስክሬን ፍለጋ ስራ ላይ ነበር።

ትናንት - ያሬድ ነጉ ወደ ይርጋለም ከተማ ለጾመ ፍልሰታ ( መንፈሳዊ ጉዞ ) ላይ ነበር።

ይሁንና ...
ትናንት ሀዋሳ ከተማ ከምሽቱ 3:30 ሰዓት ላይ ከጓደኞቹ ጋር እራት እየተመገበ ሳለ "ልቤን!" ብሎ አላትዮን ጠቅላላ ሆስፒታል ገብቷል።

📌 "ጸልዩልኝ!" - እያለ፤ እየተማጸነ።

***

3,264

subscribers

20

photos

1

videos