Últimas Postagens de 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️ (@yefikrbet) no Telegram

Postagens do Canal 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️

💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️
ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
for any comment @yefikrbetbot
14,290 Inscritos
1,352 Fotos
209 Vídeos
Última Atualização 28.02.2025 10:09

Canais Semelhantes

WENDE TUTORIAL
7,786 Inscritos
Thoughts
6,862 Inscritos

O conteúdo mais recente compartilhado por 💗የፍቅር ቤት Yefkr Bet ❤️ no Telegram


ስትናፍቂኝ ጊዜ ነገር ሁሉ አይጠመኝም።
ጩህ ጩህ..
ሂድ ሂድ.. ይለኛል።
ፈልጌ ሳጣሽ ውስጤን የመሸነፍ ስሜት ያድርበታል።
መራመድ እየፈለኩኝ መንገዱ ይዘናጋኛል።
ማውራት እየፈለኩ ቃላቶች ከአፌ ይጠፉብኛል።
አለሜ ከናፈቅሺኝ..
ናፍቀሺኝ ከጠፋሺብኝ አኗኗር ይጠፋኛል።
መሳቅ ፈልጋለሁኝ ጥርስ እንዳለኝ ግን ዘነጋለሁ።
መጠጣት ፈልጋለሁ ጠጥቼ ማን ጋር ደውላለሁ አንቺም የለሽም።
ፎቶሽን ማየት ያምረኛል ካየሁሽ ደሞ ጭራሹኑ ይብስብኛል እተወዋለሁ።
ፊልም ለማየት እሞክራለሁ የፍቅር ፓርቱ ላይ ደርሰሽ አይምሮዬ ውስጥ ስንቅር ትይብኛለሽ ማየት ያቅተኛል።
ዘፈን መስማት ፈልግና ስከፍት ሳቅሽን ነው ጆሮዬ የለመደው ለካ....
ከዘፈኑ በላይ ይሆንብኛል።
ብቻ ስትናፍቂኝ ሳስጠላ ብታይኝ።
ናፍቀሽኛል ልብሽ ከነገረሽ!

በናፍቆት የተፃፈ ...........


Joye😢

ወዳጆቼ

በፍቅር ሂወታችሁ አታርፍዱ እሽ
አንዳንዴ ማርፈድ ከመቅረት
እኩል ይሆናል

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ ተሳተፉ

አንዳንዴ ...... አፋችሁ ማውራት ፍልጎ
🌹ልባችሁ ዝም ብሎ ያውቃል .....?
ግን
ደስ ብሎሻል ብዬ አስባለሁ
ነው አልወደድሽውም ❤️‍🔥
አይ እዳትዋሺ እሽ ❤️😡💔💔



𝓳𝓸𝔂𝓮🌹

ፍቅረኛህን

ስትደክም ደግፋት
ስታጠፋ እለፋት
ስታፍር አበርታት
ስትሞክር አድንቃት
ስትወድቅ አንቺኮ አንደኛ ነሽ በላት
ሲያማት ስታዝን ከጎኗ ሁንላት
ለስኬቷ ለ ፈገግታዋ ኑርላት
በችግሯ በማጣቷ ሰዓት
ከ ጎኗ ቁምላት ❤️

ይሄ ለሷ ከበቂም በላይ ነው
ከልብህ አፍቅራት


አንቺም እሽ.....

JOYE
🗣

❤️ 

ይሄንን አክቲቭ ቻናል በተመጣጣኝ ዋጋ ሚገዛ ያናግረኝ 👇👇
@joye2121 @joye2121

🆕 🆕 🆕 🆕 🆕 🆕 🆕
አሁኑኑ ደውለው ይዘዙን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን☎️☎️☎️☎️☎️☎️

​​አሳዛኝ ታሪክ ትማሩበታላችሁ

ይህ አሜሪካዊ ስሙ ኢሳያስ ማቴዎስ ይባላል።
አሜሪካን አይዶል ላይ ቀርቦ እንዲህ አለ...
"ልጅ እያለሁ እንደንማኛውም ልጅ ብዙ ምኞትና ተስፋ ነበረኝ። አድጌ፣ ተመርቄ፣ ስራ ይዠ፣ ሚስት አግብቸ፣ ልጆችን ወልጀ፣ በቤተክርስቲያን
በዘማሪነት እያገለገልኩ በደስታና በስኬት የመኖር ትልቅ ህልምና ተስፋ ነበረኝ። ነገር ግን ከዚህ ሁሉ አንዱም አልተሳካልኝም። ምክንያቱም 18 ዓመት ሲሆነኝ በአንድ በተረገመች ዕለት ምንም በማላውቀው ጉዳይ ፖሊሶች በዘረፋ ተጠርጥረሀል አሉና ያዙኝ። ኧረ ንፁህ ነኝ ብልም የሚሰማኝ ጠፋና ተዘርፈዋል የተባሉት ሰዎች ይመስላል ስላሉ ብቻ የእድሜ ልክ እስራት ተፈረደብኝ። ያለ ጠያቂ ለ54 ዓመታት በአንድ ክፍል ውስጥ ተቆለፈብኝ።
መጀመሪያ አካባቢ ተስፋ ቆረጥኩ። ቆየት ብዬ ግን ይህ ነገር የእግዚአብሔር አላማ ይሆናል ብዬ በፀጋ መቀበል ጀመርኩ። ከዚያም ያለ አጃቢ ባንድ፣ ያለ ምንም ሙዚቃ መሳሪያ፣ በባዶ ክፍል ውስጥ በየቀኑ እግዚአብሔርን በመዝሙር ማመስገን ጀመርኩ። ብዙ አመታት ያለምንም ለውጥ ነጎዱ...
ከ54 ዓመታት በኃላ መዝገቤን በአጋጣሚ ሲያየው አላግባብ እንደተፈረደብኝ የተገነዘበ አንድ ወጣት የህግ ባለሙያ ወደእኔ መጣና ጉዳዬ እንደገና እንዲታይ(Judicial review) ሊያደርግ እንደሆነ ነገረኝ። ተስፋ ባላደርግበትም ይቅናህ አልኩት። በአጭር ጊዜ ውስጥ ጉዳዩን እንደገና አሳይቶ በ72 ዓመቴ በነፃ እንድለቀቅ አደረገኝ።
ስወጣ ግን ምንም ነገር አላገኘሁም። ቢሆንም እግዚአብሔር ይመስገን እዚያ እያለሁ በነፃነት በመኖራቸው እቀናባቸው የነበሩት ብዙዎች በህይወት የሉም። እኔ ግን ዛሬ ላይ ንፁህ አየር እየተነፈስኩ የማለዳ ፀሀይ በነፃነት እየሞቅኩ በህይወት አለሁ። በህይወት መኖር ብቻ ሳይሆን አንድ ቀን በህዝብ ፊት እዘምራለሁ ብዬ ስመኘው የኖርኩት ምኞቴ እውን ሆኖልኝ ይሄው በእናንተ ፊት ቆሜ እግዚአብሔርን ላመሰግን ስለሆነ ደስተኛ ነኝ" አለና በለስላሳ ድምፁ....
"በሀሰት በከሰሱኝ ጊዜ፣ የሚሰማኝ አጥቸ በተፈረደብኝ ጊዜ፣ ከ50 ዓመታት በላይ ያለበቂ ምግብና ልብስ፣ ያለጠያቂ ወገን በአንድ ክፍል ውስጥ በተዘጋብኝ ጊዜ፣ አለም ሁሉ በረሳኝ ጊዜ፣ አበቃልኝ ብዬ ተስፋ ቆርጨ ቀኑም ሌቱም በጨለመብኝ ጊዜ ከጎኔ ያልተለየኸው አባቴና አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ከልቤ አመሰግንሀለሁ!" እያለ በእንባ ታጅቦ መዝሙሩን ያንቆረቁረው ጀመር።
ይህኔ ከአወዳዳሪዎች እስከመድረክ አስተናባሪዎች፣ ከታዳሚዎች እስከጥበቃዎች አዳራሹ በሙሉ በለቅሶ ተናጋ።
በእርግጥ እንኳን እነሱ እኔም ሳየው አልቅሻለሁ።
(መዝሙሩን በዚሁ ገፅ እለጥፈዋለሁ)

ጎበዝ እምነት ማለት ሲደላን የምናጠነክረውና የምንጠብቀው ስንጣል ደግሞ የምንጥለው አይደለም። እግዚአብሔርን በመሸ በነጋ እንደኢሳያስ ከልብ ለማመስገን ምንም ባይኖር በእስር ቤትም ቢሆን ያለምንም ነገር መኖር ብቻ በቂ ነው!!!
መልካም ጊዜ!

Joye

😢የት ነሽ የት ነሽ
    💔😢❤️‍🔥
በተስፋ ልብ ላይ መልክሽን እያየሁ
መንገዱን እያየሁ አይኔ እንባ ቢያቀርም
ስጋት ቢሰማኝም ተስፋ ባንቺ አልቆርጥም።
😢😢💔💔💘🖤

የዛሬ አመት በዚህ ስዓት
አብረን ነበርን የኔ የኔዋዋ
ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እሽ


Joye

እግዘብሔርን ይመስገን የዛሬ አመት ከነበርንበት አውጥቶ ለዛሬ ያደረሰን ተመስገን

የዛሬ አመት የኔ ችግር ችግራችሁ ጭንቀታችሁ አድርጋችሁ ስትጨነቁልኝ ፀሎት ስታደርጉልኝ ለነበራችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ቃላት የለኝም
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢