❣❣❣❣❣❣
ላንቺ
𝓭𝓲𝓷𝓪ላንቺ ከሆነማ ውሀ ሽቅብ ይፍሰስ።
በሬዎች ተጠምደው ሰማይም ይታረስ።
❤❤❤
ላንቺ ከሆነማ ይገፈፍ ቆዳዬ።
ከመሬቱ ይዋል እርገጪው አንቺዬ።
❤❤❤
ያሉኝን ይበሉኝ ክብሬንም ይጣሉት።
ላንቺ ከሆነማ በቁም ሳለው ልሙት።
❤❤❤
ውሻ ነህ ቢሉኝም ግድ የለኝም እኔ።
ቢዘልፉኝ ቢነቁሩኝ በሂወት ዘመኔ።
እኔ አይከፋኝም ለነሱ ኩነኔ።
❤❤❤
ባለኝ አንድ ልቤ እልፍ አመት ልውደድሽ።
ሳላቅማማ ሁሌም ውዴ ልገዛልሽ።
ላንቺ ከሆነማ ሆናለው ባሪያ።
❤❤❤
ላንቺ ከሆነማ
አለም አስር ትሁን ትሙላ ለምን ትጉደል።
ላንቺ ለንግስቴ ትመች ትደላደል።
❤❤❤
መውደድ ማለት ለኔ ውዴ እስከዚ ነው።
መተንፈስ ሳቆም ነው ካንቺ የምለየው።
❤𝓭❤𝓲❤𝓷💞𝓪💕𝔂❤𝓮❤❤
ሼር
@yefikrbet @yefikrbet @yefikrbet
ላንቺ
𝓭𝓲𝓷𝓪ላንቺ ከሆነማ ውሀ ሽቅብ ይፍሰስ።
በሬዎች ተጠምደው ሰማይም ይታረስ።
❤❤❤
ላንቺ ከሆነማ ይገፈፍ ቆዳዬ።
ከመሬቱ ይዋል እርገጪው አንቺዬ።
❤❤❤
ያሉኝን ይበሉኝ ክብሬንም ይጣሉት።
ላንቺ ከሆነማ በቁም ሳለው ልሙት።
❤❤❤
ውሻ ነህ ቢሉኝም ግድ የለኝም እኔ።
ቢዘልፉኝ ቢነቁሩኝ በሂወት ዘመኔ።
እኔ አይከፋኝም ለነሱ ኩነኔ።
❤❤❤
ባለኝ አንድ ልቤ እልፍ አመት ልውደድሽ።
ሳላቅማማ ሁሌም ውዴ ልገዛልሽ።
ላንቺ ከሆነማ ሆናለው ባሪያ።
❤❤❤
ላንቺ ከሆነማ
አለም አስር ትሁን ትሙላ ለምን ትጉደል።
ላንቺ ለንግስቴ ትመች ትደላደል።
❤❤❤
መውደድ ማለት ለኔ ውዴ እስከዚ ነው።
መተንፈስ ሳቆም ነው ካንቺ የምለየው።
❤𝓭❤𝓲❤𝓷💞𝓪💕𝔂❤𝓮❤❤
ሼር
@yefikrbet @yefikrbet @yefikrbet