أحدث المنشورات من YAYA CONSTRUCTION (@yayaconstruction) على Telegram

منشورات YAYA CONSTRUCTION على Telegram

YAYA CONSTRUCTION
Welcome to Yaya Construction! We provide top-quality construction materials and expert tutorials to help you build better. Join us to learn, shop, and enhance your construction projects! 🛠 Check out our YouTube channel for more in-depth teaching videos
7,783 مشترك
1,348 صورة
36 فيديو
آخر تحديث 09.03.2025 12:40

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة YAYA CONSTRUCTION على Telegram

YAYA CONSTRUCTION

05 Mar, 07:00

731

AdBlue
#ጥቅም:-ለመኪና የምንጠቀመው ፈሳሽ ሲሆን ወደ አየር የሚወጡ የናይትሮጅን ኦክሳይድ ጋዞችን ለመቀነስ ይረዳናል። 
#ብዛት ስላስገባን በአከፋፋይ ዋጋ ያሉበት ድረስ እናመጣለን።
#ለሽያጭ የምትፈልጉ በጣም ባስተያየት በብዛት ዋጋ እናስረክባለን።
#ለማዘዝ ይደዉሉልን -📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Code 127
YAYA CONSTRUCTION

04 Mar, 06:26

971

ሴሜንቴሽን
የብራንድ ስም- ሚክስጋርድ
#ጥቅም -ለውሃ መፍሰስ ፣ውስጥ መግባት ወይም መቆራረጥ አጠቃላይ እና ቋሚ የውሃ መከላከያ መፍትሄ ይሰጣል።
15 ሊትር ፓውደር
5 ሊትር መበጥበጫ
ከ 10 እስከ 12 ካሬ ከቨር ያደርጋል
#📱ይደውሉልን - 0937723864 or 0988885565
Code 01
YAYA CONSTRUCTION

04 Mar, 06:25

882

የኮንስትራክሽን ዲዛይን እንሰራለን
#የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-
1)Architectural design
2)Structural design
3)Sanitary Design
4)Electrical design
5)3D
6)Mechanical design
7)Bill of quantity(BOQ)
#በጥራት ና በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እናስረክቦታለን።
#ይደዉሉልን -📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Code 105
YAYA CONSTRUCTION

01 Mar, 06:15

581

Contextra ቀለም ስራ እንሰራለን
#ጥቅም-ለዉጪ ግድግዳ የምንጠቀመዉ ሲሆን 6 layeroch ያሉት ነዉ እነዚም gray puty, white puty,primer,contextra,background paint,varnish ናቸዉ
#የምንሰጠዉአገልግሎት- ሙሉ የቀለሙን ስራ ከነ እቃዉ
ሙሉ information ለማግኘት
#ይደዉሉልን -📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Code 24
YAYA CONSTRUCTION

01 Mar, 06:15

552

Gray putty
#ጥቅም:-የኮንቴክስትራ ና የተለያዩ የቀለም ቅብ ስራን ስንሰራ ቀለም ከመቀባታችን በፊት ግድግዳችን ላይ የምንቀባው ሲሆን ግድግዳው ልሙጥ ገፅታ እንዲኖረው ይረዳናል ።
#ውሃ ስርገትን የመከላከል ባሃሪ ያለው 
#ለውጪም ለውስጥም የሚሆን።
#25 ኪሎ ይመዝናል
#የአባይ ESDEE ብራንድ
#በፋብሪካ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ።
#ይደዉሉልን -📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Code 122
YAYA CONSTRUCTION

28 Feb, 12:33

723

Colour Tinter floor epoxy
#ጥቅም:-ውሃ ከለር ኢፖክሲ ውስጥ በመጨመር የምንጠቀማቸው የተለየሰዩ አይነት ከለር ያላቸው የኢፖክሲ መቀመሚያዎች። 
#አንዱ ጣሳ ቆርቆሮ 1 ሊትር ይይዛል።
# የABAY ESDEE ብራንድ ሲሆን በፋበሪካ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ።
#ይደዉሉልን -📱09-37-72-38-64/09-88-88-55-65
Code 109
YAYA CONSTRUCTION

28 Feb, 12:32

691

washable emulsion paint
#ጥቅም:-በቀላሉ ምንም ከለሩ ሳይደበዝዝ ሊታጠብ የሚችል ኳሊቲ የግድግዳ ቀለም። 
# የABAY ESDEE ብራብድ ሲሆን በፋበሪካ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ።
#ይደዉሉልን -📱09-37-72-38-64/09-88-88-55-65
Code 108
YAYA CONSTRUCTION

28 Feb, 12:32

584

Iron Shark Self Leveling Epoxy Floor Paint
#ጥቅም-ለዉጭም ለዉስጥም የምንጠቀመዉ የ Epoxy አይነት ሲሆን በግሬይ ከለር በ እኛጋ ያገኛሉ
#መጠን- A component 18.5L
B component 4.5L
#ይደዉሉልን📱09-37-72-38-64/09-88-88-55-65
Code 61
YAYA CONSTRUCTION

28 Feb, 06:19

697

UV Led
#ጥቅም-Epoxy ያችንን በ ሞልዶች ከሰራን በኋላ ከ2-5 ደቂቃ ዉስጥ ለማድረቅ እንጠቀምበታለን
#ይደዉሉልን📱09-37-72-38-64/09-88-88-55-65
Code 54
YAYA CONSTRUCTION

28 Feb, 06:19

594

Iron Shark Epoxy Resin
#ጥቅም-አንደ ልብ ተጣጣፊ Epoxy ሲሆን የተለያዩ ማቴሪያሎችን ለመስራት እንጠቀምበታለን
* 1:1 ratio epoxy 1kg
*uv resistant  high gloss low odor
#ይደዉሉልን📱09-37-72-38-64/09-88-88-55-65
Code 136