آخرین پست‌های YAYA CONSTRUCTION (@yayaconstruction) در تلگرام

پست‌های تلگرام YAYA CONSTRUCTION

YAYA CONSTRUCTION
Welcome to Yaya Construction! We provide top-quality construction materials and expert tutorials to help you build better. Join us to learn, shop, and enhance your construction projects! 🛠 Check out our YouTube channel for more in-depth teaching videos
7,783 مشترک
1,348 عکس
36 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 09.03.2025 12:40

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط YAYA CONSTRUCTION در تلگرام

YAYA CONSTRUCTION

07 Mar, 06:51

698

Car Window Film Tint
#ጥቅም-ለመኪና ስቲከር ለመለጠፍ እና በ Epoxy ጠረንጴዛ ስንቀባ Epoxy ዉን ለመግፋት(ለመቀባት) እንጠቀምበታለን
#ይደዉሉልን📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Code 36
YAYA CONSTRUCTION

07 Mar, 06:51

675

powder pigment
ጥቅም-ውሀ ከለር በሆነ Epoxy ውስጥ እነዚን ዱቄቶች በመጠቀም የፈለግነውን ቀለም ማግኘት እንችላለን።
#መጠን-300 gram
እኛጋ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
#ይደውሉልን📲
#0988885565/0937723864
#Code-83
YAYA CONSTRUCTION

07 Mar, 06:51

592

Epoxy Primer
#ጥቅም-Epoxy ያችንን መሬት ላይ ከመቀባታችን በፊት Primer መቀባት ይኖርብናል
Primery Epoxy በዋነኝነት የሚጠቅመዉ በጣም ጠንካራ የሆነ Bonding በ Epoxy እና በመሬቱ መሀል ላይ እንዲኖር ያደርጋል
#መጠን-1:1 A component 5L
B component 5L
#ይደዉሉልን📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Code 48
YAYA CONSTRUCTION

07 Mar, 06:50

573

Iron Shark Epoxy Mixed Ratio3:1
#ጥቅም-ለሞልድ እና ለእንጨት ስራ ለግድግዳ ላይ አርት ተስማሚ የሆነ ሽታ የሌለዉ መረዛማ ካልሆነ ጥሬ እቃ የተመረተ ከለር በክሊር እኛጋ ያገኛሉ
#መጠን-3:1 A component 3L
B component 1L
#ይደዉሉልን📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Code33
YAYA CONSTRUCTION

06 Mar, 06:50

777

ABAY ESDEE SBR LATEX
#ጥቅም:-ቀደም ብሎ የተሰራ የአርማታ(concrete) ና የሞርተር(mortar) ስራን ከአዲስ ከሚሰራው ጋር እንዲገናኝ የምንጠቀመው ኳሊቲ የሆነ ኬሚካል ነው። 
#አንዱ ጀሪካን 25 ሊትር ይይዛል።
# የABAY ESDEE ብራንድ ሲሆን በፋበሪካ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ።
#ይደዉሉልን -📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Code 107
YAYA CONSTRUCTION

06 Mar, 06:49

723

Timber coat
#ጥቅም:-ለፈለገነው አይነት የእንጨት ስራ በፈለግነው ከለር ልንጠቀመው የምንችለው ኳሊቲ የሆነ የእንጨት ቀለም ነው።
# የABAY ESDEE ብራንድ ሲሆን በፋበሪካ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ።
#ይደዉሉልን -📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Code 106
YAYA CONSTRUCTION

06 Mar, 06:49

581

Super Vinyl matt emulsion
#ጥቅም:-ለውስጥም ለውጭም ልንጠቀመው የምንችለው የግድግዳ ቀለም። 
#በፈለጉት ከለር አለን።
#የአባይ ESDEE ብራንድ
#በፋብሪካ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ።
#ይደዉሉልን -📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Code 123
YAYA CONSTRUCTION

06 Mar, 06:48

688

#Qamar Al Njoo
Acrylic waterproof coating
#ጥቅም-ለመኖሪያ ቤት፣ለንግድ ህንጻዎች፣እንዲሁም ለተለያዩ ህንፃዎች የምንጠቀመው የውሀቀ ስርገት መከላከያ።
#ጥራት ያለው የውሃ ስርገት መከላከያ ሲሆን ለቴራስ፣ለባልከኒ ልንጠቀመው እንችላለን።
#አንዱ ባልዲ 20ኪሎ ይይዛል።
#ከ15-20 ካሬ የመሸፈን አቅም አለው።
#ከለር በነጭ
#ለማዘዝ ይደዉሉልን📱
09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
code-138
YAYA CONSTRUCTION

05 Mar, 07:00

849

Bay Bond SBR
#ጥቅም- Used for bonding the old concrete to a new one
#Usage - 7litter will mix one quintal cement or you can spray it on the old concrete
#5 ሊትር
#ይደውሉልን📱0988885565 or 0937723864
Code 20
YAYA CONSTRUCTION

05 Mar, 07:00

797

የደህንነት ካሜራ
#ጥቅም-ለውስጥ ብቻ የምንጠቀመው የደህንነት ካሜራ።
#የhikvision ብራንድ ሲሆን 2 እና 5 mega pixel የሆነ።
#dome analog ካሜራ
#በቀን ከለር የሚያሳይ ሲሆን በማታ የማታን እይታ night vision(IR) ያሳያል።
#እቃውን ያሉበት ቦታ ድረስ በማምጣት ገጥመን እናስረክቦታለን።
#በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ።
#ይደዉሉልን -📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Code 97