أحدث المنشورات من YAYA CONSTRUCTION (@yayaconstruction) على Telegram

منشورات YAYA CONSTRUCTION على Telegram

YAYA CONSTRUCTION
Welcome to Yaya Construction! We provide top-quality construction materials and expert tutorials to help you build better. Join us to learn, shop, and enhance your construction projects! 🛠 Check out our YouTube channel for more in-depth teaching videos
7,783 مشترك
1,348 صورة
36 فيديو
آخر تحديث 09.03.2025 12:40

قنوات مشابهة

Satcom College
5,509 مشترك

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة YAYA CONSTRUCTION على Telegram

YAYA CONSTRUCTION

28 Feb, 06:18

570

Master Epoxy Applications: Join Our Exclusive Online Class

Epoxy on Woodwork: Learn how to apply epoxy to wood surfaces for a flawless, glossy finish that enhances the natural beauty of your furniture and projects.
Epoxy Flooring: Discover the techniques for installing epoxy flooring in residential and commercial spaces. We’ll guide you through creating durable, slip-resistant, and visually stunning floors that stand the test of time.
What You'll Get:
Step-by-step instructions from industry experts.
Tips and tricks for achieving smooth, professional results.
Insights into choosing the right epoxy for your project.
Access to an exclusive community for ongoing support and questions.

Why Join Our Class?

Learn at your own pace with flexible online lessons.
Access lifetime course materials, including video tutorials.
No prior experience needed—perfect for beginners or those wanting to refine their skills.
Don't miss out on this opportunity. 0937723864 https://t.me/Yaya010
YAYA CONSTRUCTION

28 Feb, 06:17

424

⚡️አስደሳች ዜና

3ተኛ ዙር የኳንቲቲ ሰርቬይንግ ስልጠና በድጋሜ መጀመራችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው እርሶስ ይህንን ስልጠና ለመውስድ ተዘጋጅተዋል?
🔥 ይህ ስልጠና ምን ምን ትምህርቶችን ያካትታል?
👉 Takeoff sheet
👉 Bill of Quantity(BOQ)
👉 Payment Certificate

በዘርፉ ብዙ አመታትን ባስቆጠሩ መምህራን ስልጠናውን ለመስጠት ዝግጅቶቻችንን ጨርሰን እርሶን በመጠባበቅ ላይ እንገኛልን ስለዚህ ዛሬ ነገ ሳይሉ ፈጥንው በመመዝገብ እራሶዎትን በትምህርት አዳብረው በቀላሉ ወደ ስራው እንዲቀላቀሉ አንርዳዎት እንላለን።
🤔 ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድመው ቦታ በመያዝ ይመዝገቡ

ለበለጠ መረጃ፦ 0988885565 ይደውሉ ወይም@Ananu18 ያናግሩን
YAYA CONSTRUCTION

28 Feb, 06:17

431

ሰላም እንዴት ናቹ ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬ Waterproof membrane(የዉሀ መከላከያ ሽፋን) ይዘንላችሁ መተናል
*Membrane waterproof ምንድነው?
ህንፃዎችን ከዉሀ ጉዳት ለመከላከል የሚጠቅም ወሳኝ ዕቃ ነው።ለretaining wall(shear wall),ቴራስ(Terrace) እንጠቀምበታለን።

*ጥቅሞቹ
👉 ዉሀ ሰርጎ እንዳይገባ ፍሳሽን ይከላከላል
👉 ጥንካሬን ይጨምራል
👉 ለረጅም ጊዜ ወጪን ይቆጥባል
❗️ያለን የዕቃው ብዛት በጣም ውስን እንዲሁም ገበያ ላይ ካለው ዋጋ በጣም ዝቅተኛ በመሆኑ ቀድመዉ ደዉለዉ ይዘዙን።
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደዉሉ 0988885565
YAYA CONSTRUCTION

28 Feb, 06:16

628

የኮንስትራክሽን ዲዛይን እንሰራለን
#የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-
1)Architectural design
2)Structural design
3)Sanitary Design
4)Electrical design
5)3D
6)Mechanical design
7)Bill of quantity(BOQ)
#በጥራት ና በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እናስረክቦታለን።
#ይደዉሉልን -📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Code 105
YAYA CONSTRUCTION

27 Feb, 07:48

781

UV Led
#ጥቅም-Epoxy ያችንን በ ሞልዶች ከሰራን በኋላ ከ2-5 ደቂቃ ዉስጥ ለማድረቅ እንጠቀምበታለን
#ይደዉሉልን📱09-37-72-38-64/09-88-88-55-65
Code 54
YAYA CONSTRUCTION

27 Feb, 07:47

766

Iron Shark Epoxy Resin
#ጥቅም-አንደ ልብ ተጣጣፊ Epoxy ሲሆን የተለያዩ ማቴሪያሎችን ለመስራት እንጠቀምበታለን
* 1:1 ratio epoxy 1kg
*uv resistant  high gloss low odor
#ይደዉሉልን📱09-37-72-38-64/09-88-88-55-65
Code 136
YAYA CONSTRUCTION

23 Feb, 18:17

605

Please check out our YouTube videos by clicking on this link you will find a great information regarding our realestate current price in Addis Ababa
YAYA CONSTRUCTION

23 Feb, 18:07

647

https://youtu.be/hzcUmihab08?si=9ODtPoy63ncRA5iC
YAYA CONSTRUCTION

22 Feb, 13:53

751

#የሀገር ውስጥ እና የውጭ መርብል እና ግራናይት
#ጥቅም-የሀገር ውስጥ እንዲሁም የውጭ መርብል እና ግራናይት ለሆቴል፣ለካፌ፣ለመኖሪያ ቤት፣ለንግድ ቦታዎችና ለመሳሰሉት ቦታዎች ሚሆኑ እምነበረዶች በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ።
#ለማዘዝ ይደዉሉልን📱
09-37-72-38-64/09-88-88-55-65
code-139
YAYA CONSTRUCTION

22 Feb, 13:53

819

Road marker matt black ARMM0999G
#ጥቅም:-የመንገድ ስራ ላይ የትራፊክ መስመሮችን ለማስመር የምንጠቀምበት ቀለም። 
#ለፓርኪንግ ቦታዎችም ልንጠቀምባቸው እንችላለን።
#አንዱ ጀሪካን 4 ሊትር ይይዛል።
#የABAY ESDEE ብራንድ በፋብሪካ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ ።
#ይደዉሉልን -📱09-37-72-38-64/09-88-88-55-65
Code 116