Últimas publicaciones de የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe (@yahyanuhe) en Telegram

Publicaciones de Telegram de የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe
﷽ | Muslim | Theology | Comparative Religion | Philosophy | Student | Teacher |
17,102 Suscriptores
1,132 Fotos
242 Videos
Última Actualización 06.03.2025 16:56

El contenido más reciente compartido por የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe en Telegram

የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

06 Mar, 08:57

949

በቅርበት ከማውቃቸውና በዳዕዋ ስልጠና ላይ ተሳትፎ ከሚያደርጉ ወንድሞቻችን መካከል አንዱ የሆነውን ወንድማችንን በሙያው ጉዳይ ሲኖራችሁ እንድትደውሉለት ላስተዋቃችሁ።

ለመኖሪያ ቤታችሁ ለካፌ፣ ለሱቅ እንዲሁም ለቢሮ Interior design ማሠራት ለምትፈልጉ፤ በተጨማሪም ለድርጅታችሁ ሎጎ ባነር ስቲከር ብሮቸር እና ቢዝነስ ካርድ ማሠራት ለምትፈልጉ ሁሉ ጥራት ያለው ስራ እና ነፃ የማማከር አገልግሎት ከ line design solution ጋር ያገኛሉ።

📌 ለአርክቴቸራል ቢሮዎች የተለየ የዲዛይን ጥቅልም አዘጋጅተዋል። ለማማከርም ሆነ ዲዛይን ለማሰራት ከታች ባለው ስልክ ያገኙታል፦

Unique design package for architectural offices.

0910373510 / 0909363500
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

05 Mar, 10:40

1,805

"ብዙ በልታችሁ ስለምትጾሙ አይርባችሁምና ጾም አይባልም" የሚለውን የወገኖቻችንን ክርክር በጾም አንጀት ከመስማት የበለጠ ደግሞ የሚያደክም የለም። አንዳንዱ እንደሞከረ ሰው የምሩን ሁሉ ነው የሚከራከራው፣ ተከራካሪው ፕሮቴስታንት ሲሆን ደግሞ ግርምቴ እጥፍ ይሆናል። የረሀቡ ጉዳይ ካሳሰባችሁ ሞክራችሁ ከማየት በዘለለ በየትኛው ሎጂክ እንድናስረዳችሁ ነው የምታደክሙን?

⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻
https://t.me/Yahyanuhe
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

05 Mar, 09:29

1,945

ከአመታት በፊት ወደ አኼራ የሄደ አንድ ቃሪዕ ቁርኣን ሲቀራ ተከፍቷል። ሰው ያዳምጣል፣ ከሞተ በኃላም ቢሆን መልካም አሻራው ቀጥሏል። በየትኛው የኸይር ስራ ዘርፍ፣ እድሜን እንደ ተሻገረ ሰደቃ አትራፊ ስራ የለም።

https://t.me/Qurantilawas/65
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

03 Mar, 15:37

2,536

የክርስቲያን ጸሀፍት የሚፈጽሟቸው ማጭበርበሮች/Academic Dishonesty/ ወደር የላቸውም። ከአውድ ውጭ የሙሉ ሀዲስን መልዕክት ቆርጦ የተንሻፈፈ ትርጉም መስጠት ከነዚህ ውስጥ የሚጠቀስ ነው። በዛሬው ማብራሪያችን በዚህ ዙሪያ የቀረበውን ማምታቻ እንመለከታለን፦

https://vm.tiktok.com/ZMBJyd1nK/
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

02 Mar, 18:00

3,267

ከምግብ በኃላ ጣት መላስን አስመልክቶ የነብዩ መሐመድን "ﷺ" ንግግር በመጥቀስ ዴቪድ ውድ ጥያቄ ያነሳል፣ ጉዳዩን ከነብይነታቸው ጋር በማያያዝም "አሳሳቢ" አድርጎ ሲደነቅበትም ይስተዋላል። በዚህ አጭር ቪዲዮ ሀሳቡና ምላሹ ተዳሷል።

https://vm.tiktok.com/ZMB1qbpSe/
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

01 Mar, 15:34

4,068

ቪዲዮውን ማን እንዳዘጋጀው አላውቅም፤ የግለሰቡ ግልጸኝነት እንዳለ ሁኖ ግን አሁን ላይ የፕሮቴስታንት ቸርቹን የወረሰውን የአረም መጠን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ነው። እነዚህን የሚቃወሙ የራሳቸው ሰዎችም በአብዛኛው ከተመለከታችኃቸው ይህንኑ ስራ "አራዳ ቅርጽ" አስይዘው የሚሰሩ ሌላ ቨርዥኖች ናቸው። ከነዚህ የሚለዩት ፈጣጣ አለመሆናቸው ብቻ ነው። ሰው ወደዚህ እምነት ለመሄድ አእምሮውን ቅድሚያ ሌላ ቦታ ማስቀመጥ ይኖርበታል።

⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Yahyanuhe
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

28 Feb, 19:38

3,544

“በአላህ ይሁንብኝ፣ የመቃብር ነዋሪዎች "ተመኙ" ቢባሉ ከረመዳን አንድ ቀንን ይመኙ ነበር”

(ኢብኑ አል-ጀውዚ፣ አት-ተብሲራህ 84-85)

⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Yahyanuhe
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

28 Feb, 16:20

4,087

እንኳን ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አደረሰን፣ አደረሳችሁ። በዚህ የተከበረ ወር አላህ ዒባዳቸውን ከወደደላቸው፣ የጠየቁትን ከሰጣቸው፣ የዱንያም የአኼራም ጭንቃቸውን ካነሳላቸው ያድርገን፣ አሚን!
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

25 Feb, 08:17

7,403

ከጋኔንም ከሰዎችም ለጀሀነም በእርግጥ ፈጠርን | ማብራሪያ - ኡስታዝ አቡ ሐይደር

https://vm.tiktok.com/ZMkwS5HLR/
የሕያ ኢብኑ ኑህ - Yahya Ibnu Nuhe

24 Feb, 11:09

5,479

በቻናሉ ላይ በሚፖሰቱ ፖስቶች ዙሪያ ሀሳብ አስተያየት መስጠት ለምትፈልጉ ከዛሬ ጀምሮ ኮሜንት ማድረግ ትችላላችሁ። ኮሜንቶቻችሁ በተቻለ መጠን "ሀሳብ" ብቻ ይሁኑ። የትኛውንም ወገን የሚሳደብና አላስፈላጊ ቃላትን የሚጠቀም ሰው በአድሚናቶቹ ሊታገድ ይችላልና ይህንን በቀናነት ተረድታችሁ ገንቢና ጠቃሚ መልዕክት ላይ አተኩሩ።

እነሆ መጀመር ትችላላችሁ።