Woll Media ወሎ ሚድያ @wollmedia Channel on Telegram

Woll Media ወሎ ሚድያ

@wollmedia


Woll Media ወሎ ሚድያ (Amharic)

የወሎ ሚድያ በተለያዩ ምርጫዎች ከተማ ውስጥ ከግማሽ ሀብትና ከተወለደ የአዲስ አበባ እና አዲስ መንገዶች እንዳላቸው ያለ ልዩ ታሪኩ ነው። በተለያዩ ምርጫዎች ለሚቀርብ እና ከነምህርያኑ ጋር ሲገኙ ወሎ ሚድያ ተጠቃሚዎችን እና የሚደረገውን ታሪከውን የያዘ ውጤት ለማሳዘጋ ከዙሪያችን ጋር ያመልክታል። nወሎ ሚድያ ተጠቃሚዎችን ለማሳዘጋ ከነዚህ ውጤቶች የተገኘ መሠረት የሚል እና ለነባር ሣሪዎች እንዴት መልእክት ቻለን? ለውጭ እና ጥንዶቹ ግንኙነት ለጥራቄ ሚሀንክዎች የሚሰጥ እና መሠረትን ለማረኛ ሥራዎች ሁሉ ማመልከት እና ተሳታፈ ሁኔታዎችን ማድረግ እንደሚችል የተለመደው አለው። nወሎ ሚድያ ዛሬ ከተለያዩ የተከሰቱ የመረጃዎችን ላይ እንዲሁም በእስረኞችና በቅኝ እንዲሉ የተነሳ ኢንፌላንቶችን ማግኘት ይችላሉ። የተለያዩ ጥረቶችን በተመለከት ለእናቷና ለእናንተም የተንፈሱ መልእክቶች ሊንክ ሊሆንና ለሌሎች ኢንፌላንቶችን እና ጻፍእዎ መሆን ማሳወቅ ብቻ ነው።

Woll Media ወሎ ሚድያ

22 Dec, 18:11


የወሎ ህዝብ ስቃይ ማን ይሆን ህመሙን ሰምቶ እምባውን የሚያብስለት?

Woll Media ወሎ ሚድያ

14 Jul, 15:32


ይህ ደግሞ በሸይክ ሙሃመድ ሁሴን አል- አሙዲ ሜድሮክ ኢትዮጵያ ከጦሳ ተራራ ስር እየተገነባ እና ግንባታው እየተጠናቀቀ ያለው የወሎዋ ሙሽራ ደሴ ሌላኛው የውበት አድማስ #ጦሳ_ሆቴል ነው።

ሆቴሎ እጅግ ውብ ፣ ግዙፍ እና ማራኪ ነው‼️
ዘመን ተሻጋሪው

Woll Media ወሎ ሚድያ

15 Jun, 15:16


እባካችሁ ሼር ይደረግ
===========
ከወለጋ የግፈኞችን አሰቃቂ ግድያ አምልጠው በደ/ወሎ ተሁለደሬ ወረዳ ጃሪ መጠለያ የሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖቻችን በረሃብ እያለቁ ነዉ። ጣረሞት የገቡ በርካቶች ናቸው ምንም የሚላስም ሆነ የሚቀመስ የእለት ምግብ የላቸውም።
http://t.me/Wollmedia

Woll Media ወሎ ሚድያ

27 May, 11:42


በትላንትናው እለት በጸጥታ ሀይሎች ከተገደሉ ሙስሊሞች መካከል የአንድ ወንድም ስርአተ ቀብር በኮልፌ የሙስሊም መካነ መቃብር ከዝሁር ሰላት በኃላ በአሁኑ ሰአት እየተከናወነ ይገኛል። አሏህ ይዘንለት፣ ከሸሂዶችም ይቀበለው።
ለበለጠ መረጃወች የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
http://t.me/albukoo

Woll Media ወሎ ሚድያ

26 Mar, 20:03


በዚህ አመት ብቻ ከወሎ በርካታ የልማት ስራዎች ታጥፈዋል ። ክልል መሆን ጥቅሙ የሚገባህ ይህኔ ነው።
http://t.me/Wollmedia

Woll Media ወሎ ሚድያ

26 Mar, 19:56


የወሎን ህዝብ እንደህዋሃት ዘመን መጋለብ የሚቻል አይመስለኝም። ይልቅ ስርአት ያዙ።
http://t.me/Wollmedia

Woll Media ወሎ ሚድያ

26 Mar, 19:54


አስቸኳይ ነው ሼርርር
ወሎ ኮምቦልቻ በ53 ሄክታር መሬት ላይ ሊገነባ የነበረው ደረቅ ወደብ በጀት ወደ ጅማ መዛወሩን ሰማሁ።በነገራችን ላይ የኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ ዲዛይኑ ያለቀው በ2009 ዓም ነበር።ፕሮጀክቱ ከኮምቦልቻ ተሰርዞ ወደ ጅማ የተወሰደው ብዙ ወጭ ጠይቋል በሚል ነው ተብሏል።በጉዳዩ ላይ የከተማው እና የክልሉ አመራሮች ምንም ሳይሉ ፀጥ ብለዋል።የመሬት ካሳ በዛ ከተባለም አማራጭ አቅርቦ ሰበብ አልባ ማድረግ ሲገባ ሂደቱን በዝምታ ማለፍ ተገቢ አልነበረም።አሁንም ጥያቄውን አደራጅቶ በማቅረብ ተደጋጋሚነት ያለው ጥያቄ ማቅረብ ይገባል።ዝም ካልክ የአካባቢው አለመልማት ተመችቶሃል ማለት ነው። መንግስትኮ የአዋሽ ኮምቦልቻ ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክትንም ባላዬ ለማለፍ እየሞከረ ነው።የአካባቢ አመራሮች ንቁ፣ጠይቁ፣ሂደቱን አሳውቁ
http://t.me/Wollmedia

Woll Media ወሎ ሚድያ

26 Mar, 19:53


#ወሎ ቴሪሸሪ ሆስፒታል
#ኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ
#አዋሽ ወልድያ የባቡር መስመር
ክልል 3 ከወሎ ህዝብ ላይ የነጠቃቸው ፕሮጀክቶች ናቸው
http://t.me/Wollmedia

Woll Media ወሎ ሚድያ

11 Mar, 19:04


https://t.me/quranialkrim


👆👆ሙስሊሞች ይሄን ሊንክ ተቀላቀሉት ረመዳን እየደረሰ ነው
ግሩፑ ውስጥ አስፈላጊ ነገር ታገኛላችሁ።
ክርስቲያኖች ጠብቁኝ ጠቃሚ ሊንክ አስቀምጥላችሓለሁ

Woll Media ወሎ ሚድያ

26 Nov, 23:38


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 28 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

Woll Media ወሎ ሚድያ

17 Oct, 16:12


አለማጣ !!
ጥምር ጦሩ ጥሙጋን እና ከፊል አለማጣን ተቆጣጥሯል
ወደ ፊት እየገሰገሰ ነው፡እኛም ከጥምር ጦራችን ጋ ጥሙጋ
ገብተናል፡የሀገር መከላከያው፡ልዩ ሀይሉ እና ፋኖው ራያ ምድር ላይ ታሪክ እየሰራ ነው፡ቀሪውን የአለማጣ ክፍል አዳሩን ነፃ ይወጣል ።

ፊት ለፊታችን ግራካሱ ነው

ድል ለጥምር ጦራችን !!

አህሙ ፍቅር
http://t.me/Wollmedia

Woll Media ወሎ ሚድያ

14 Oct, 14:24


አስደሳች ዜና

ክንደ ብርቱው ከእምዬ ኢትዮጲያ አብራክ የወጣው መከላከያ ሰራዊታችን በአዲርቃይ እና ሽሬ በኩል ትልቅ ድል ተቀዳጅቷል፡የአማራ ልዩ ሀይልም የዚህ ድል ግማሽ አካል
ነው! ድሉ በሁሉም አቅጣጫ ቀጥሏል ።

ክብር ለሀገሬ ወታደር !!

አህሙ ፍቅር
http://t.me/Wollmedia

Woll Media ወሎ ሚድያ

28 Sep, 16:15


ፊት ለፊታችን ጎብዬ ነው

በዚህ ወንዝ ላይ የሰው ልጅ እንደ ቅጠል እረግፏል
የአልውሀ ወንዝ ለወራሪው ሀይሎች ገሀነም ሆኖ ቆይቷል
ወያኔ ሀገር ለማፍረስ፡መከላከያው ሀገር ለማዳን በተጀመረው ውጊያ ከሁለቱም አካላት በዚህ ወንዝ ውስጥ ያለቀውን ቀባሪ ይቁጠረው፣በወንዙ ራስጌ ያለው የጎብዬ
ተራራ የመድፍ እና የታንክ ማብረጃ እንዲሆን ተፈርዶበታል
ከዚህ ቡሀላ ወደ ፊት እንጅ ወደ ኋላ እሚል ሰራዊት እንደሌለ
ወያኔ በዛሬው ውጊያ ተረድታ ብርክ ገብታለች ።

ጉዟችን ወደ ፊት ነው !!

አህሙ ፍቅር
http://t.me/Wollmedia

Woll Media ወሎ ሚድያ

25 Sep, 12:15


እውነተኛው ፋኖ !

* እውነተኛው ፋኖ ከጥምር ሀይሉ ጋር ኑሮው ምሽግ ውስጥ ነው።

* እውነተኛው ፋኖ ስሙን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚያገዝፍለት ተቀጣሪ ፣ ከዲያስፖራ ገንዘብ የሚሰበስብለት ደላላ የለውም። ፋኖ ምግቡ ከአካባቢ ገበሬ የሚለገስ እፍኝ ፣ የባንክ አካውንቱም ባዶ ነው።

* ህወሃት የዕብሪት ጦርነት ከከፈተ ጊዜ ጀምሮ አዕላፍ ፋኖዎች ከጥምር ጦሩ ጋር ለሀገር ህልውና መስዋዕትነት ከፍለዋል። የማህበራዊ ሚዲያው ደላላ የእውነተኞቹን ፋኖዎች ገድል ለከተማ አውደልዳዮች ሸለሞ ጥይት በጮኸበት ዝር ብለው የማያውቁ የፊታቸው ቆዳ ከመሰረት መብራቴ በላይ የሚለሰልስ ፣ ቦርጫቸው ድርስ እርጉዝ የመሰሉ የአፍ ታጋዮችን ስምና ዝና ሲክብ ኖሯል።

* የጊዜ ጉዳይ ሆኖ እንጂ እውነት መገለጡ ፣ በፌቡ ደላላ የተገነባ ስምና ዝናም እንደገደል ጫፍ አሸዋ መናዱ አይቀርም።

ክብር ለሀቀኛ ፋኖዎች !
http://t.me/Wollmedia

1,242

subscribers

513

photos

24

videos