werabe university wru のテレグラム投稿
werabe university wru によってTelegramで共有された最新のコンテンツ
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
የካቲት 27፣ 2017 (ወራዩ/ ህ/ አ/አ/ግ) ስምምነቱን የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማል እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር፣የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ሃላፊ አቶ አንተነህ ፍቃዱ ተፈራርመዋል።
የስምምነቱ ዓላማ የተማሪዎችን ውጤት ማሻሻልና የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ መሆኑ ተገልጿል።
በስምምነቱ የሁለተኛ ደረጃ መምህራንን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማሻሻል እና ቤተሙከራዎችን በተሻለ መልኩ አደራጅቶ ትምህርት መስጠት ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሰራ በስምምነት ሰነዱ ተመላክቷል።
ዕውቀት ለልህቀት
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ

የሰላም ሚኒስቴር ከወራቤ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት የ12ኛ ዙር የስልጠና መርሐ ግብር ተጀመረ፡፡
የካቲት 27፣ 2017 (ወራዩ/ ህ/ አ/አ/ግ) የሰላም ሚኒስቴር “ በጎነት ለአብሮነት” በሚል መሪ ሃሳብ ለ12ኛ ዙር በሚያካሂደው የብሔራዊ በጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አግልግሎት ከወራቤ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው ስልጠና ተጀምሯል።
በመድረኩ ተገኝተው የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማል የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ከተመሠረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ በተሟላ አደረጃጀት የሚንቀሳቀስ በመሆኑ ሰልጣኞች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው የሚደሰቱበት እንደሚሆን ገልጸዋል።
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ስራው ባሻገር በተለያዩ ጊዚያት ከሰላም ሚኒስቴር ጋር ለዘላቂ ሰላምና ለሀገር ግንባታ ጠቃሜታ ያላቸው መድረኮችን በጋራ ማዘጋጀቱን እና ይህም መልካም ግንኙነት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተናግረዋል።
ሰልጣኞች ከስልጠናው ከሚያገኙት ዕውቀት በተጨማሪ የእርስ በርስ የባህል ልውውጥ እንዲያጎለብቱ እንደሚያግዛቸው ያላቸውን ዕምነት ገልጸዋል።
በሰላም ሚኒስቴር የሚኒስትሩ አማካሪ አቶ ሰውነት ቸኮል ለ12ኛ ዙር የሚሰጠው ስልጠና በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በበጎ ፈቃደኝነት ለማኅበረሰብ አገልግሎት በመስጠት በዜጎች መካከል ማኅበራዊ ትስስር እንዲጎልብት፣ ሀገራዊ አንድነትና አብሮነት እንዲጠናከር በማድረግ አዎንታዊ አስተዋፅኦ የሚያበረክቱበት እንደሆነ ገልፀዋል ።
ሰልጣኞች በሀገር ግንባታ እና በዘላቂ ሰላም ግንባታ ሂደት የራሳቸውን አዎንታዊ አሻራ በማሳረፍ የዜግነት ግዴታቸውን መወጣት እንዳለባቸው አሳስበዋል።
በመድረኩ የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት አካላት ፣ የሰላም ሚኒስቴር አመራሮችና ባለሙያዎች ፣የሀይማኖት አባቶች እና የስልጤ ዞን አመራር አካላት የተገኙ ሲሆን የስልጤ ባህላዊ የዳኝነት ስርዓት ላይ ያተኮረ የኪነ-ጥበብ እና የተለያዩ የስነ ፅሁፍ ስራዎችም ቀርበዋል።

Werabe University Empowers Academic Council with Internal Quality Audit Training
February 27, 2025 – Werabe University has reinforced its commitment to academic excellence by conducting a vital training session focused on "Awareness on Program Level Internal Quality Audit Processes" for its academic council members. The initiative, spearheaded by the Academic Standard and Quality Enhancement Directorate, aimed to provide council members with the essential knowledge and tools to ensure continuous program improvement.
The training commenced with a welcome address from India Kasim, Director of the Academic Standard and Quality Enhancement Directorate, who emphasized the pivotal role of Higher Education Institutions (HEIs) in maintaining high standards. "Higher Education Institutions (HEIs) play a crucial role in ensuring academic excellence, research quality, community service, and institutional effectiveness," stated India, underscoring the necessity of implementing Internal Quality Audits (IQA) to uphold these standards.
Hana Yasin, Special Assistant to the Vice President for Academic, Research, Technology Transfer, and Community Service, further highlighted the significance of the training in her opening remarks, reinforcing the university's dedication to quality assurance.
Instructor Abas Ali led the comprehensive training, providing in-depth insights into the nature and benefits of IQAs. "Internal Quality Audit (IQA) is a systematic process that helps identify strengths and weaknesses and ensures compliance with standards," explained Abas. He elaborated on how IQAs assess the alignment of academic and administrative practices with established quality standards and policies.
The training focused on the core objectives of IQAs, which include enhancing institutional performance, preparing programs for accreditation, identifying strengths and weaknesses, and fostering a culture of quality. Participants gained a thorough understanding of the numerous benefits.
Knowledge for Excellence
Werabe University

የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2017 በሚሰጠው የመውጫ ፈተና ዙሪያ ከቅድመ-ምረቃ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ጋር ውይይት አካሄደ።
የካቲት 7፣ 2017 (ወራዩ/ ህ/ አ/አ/ግ) በውይይቱ የኢንስቲትዩቱ ዲን መምህር አሊ ሁሴን፣ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች፣የኢንስቲትዩቱ የትምህርት ጥራት አስተባባሪ እና የቅድመ-ምረቃ ዕጩ ምሩቃን ተማሪዎች ተሳትፈዋል።
የኢንስቲትዩቱ ዲን መምህር አሊ ሁሴን የውይይቱ ዓላማ የኢንስቲትዩትን የ2017 የመውጫ ፈታና ዝግጅትን ለተማሪዎች ለማስተዋወቅና ተማሪዎችን በእውቀት እና በስነልቦና በብቃት ለማዘጋጀት መሆኑን ገልጸዋል።
በዚህም ሁሉም የኢንስቲትዩቱ ባለድርሻ አካላት ተማሪዎችን በሁሉም ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ የሚጠበቅባቸውን እንዲወጡ ሚናቸውን የማስገንዘብ ስራ መሠራቱን ተናግረዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች ጠንካራ ስራዎቻችንን በማጎልበት ለውጤታማነት እንደሚሰሩ ገልጸዋል።
በውውይቱ ከተማሪዎች ለተነሱ ጥያቄዎች በት/ት ክፍል ኃላፊዎችና በኢንስቲትዩቱ ዲን ምላሽና ማብራሪያ በመስጠት ውይይቱ ተጠናቋል።።

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በስፖርት ፌስቲቫል ለተሳተፉ ልዑካንና ለከማልና ሳዳት አካዳሚ የደመቀ አቀባበል እና የማበረታቻ ፕሮግራም አካሄደ።
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማል ዩኒቨርሲቲውን የሚወክል የእግር ኳስ ክለብ ለማቋቋም ቃል ገብተዋል።
የካቲት 6፣ 2017 (ወራዩ/ ህ/ አ/አ/ግ) ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ስምንት ሜዳሊያ ላስገኙት የዩኒቨርሲቲው ልዑካን ቡድን አባላት እና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ17 ዓመት በታች የፕሮጀክቶች ምዘና ውድድር ላይ ዋንጫ ላስገኙት የከማል እና ሳዳት አካዳሚ አመራሮች እና ስፖርተኞች የማበረታቻ ፕሮግራም አካሂዷል።
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ኢንጂነር ተውፊቅ ጀማል በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል ላይ የተሳተፉ ስፖርተኞችንና ልዑካኑን እንዲሁም የከማልና ሳዳት አካዳሚ አመራሮችንና ስፖርተኞችን እንዲሁም የዩኒቨርሲቲውን ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በስፖርት የታነጸ እና ጤናማ ዜጋ ለማፍራት የሚሰራውን ስራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል።
ፕሬዚዳንቱ አክለውም የወራቤ ዩኒቨርሲቲ በስፖርቱ ዘርፍ አበረታች ስራ እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው በቀጣይ እንደተቋም የራሱን የእግር ኳስ ክለብ እንደሚያቋቁም ቃል ገብተዋል።
በዙሪያችን ያለውን እምቅ የአትሌቲክስ አቅም ላይም ሰርተን ብቃት ያላቸውን አትሌቶች ለማፍራት እንሰራለን ብለዋል።
የዩኒቨርሲቲው የስፖርት ዘርፍ እና የከማል እና ሳዳት አካዳሚ አመራሮች በተደረገላቸው አቀባበልም ሆነ ቅድመ ድጋፍ ደስተኛ እንደሆኑና በቀጣይ ጠንካራ ስራ ሰርተው የተሻለ ውጤት እንደሚያስመዘግቡ ተናግረዋል።
በስፖርቱ ዘርፍ በተለያዩ ጊዜያት በአመራርነት በውጤታማነታቸው የሚጠቀሱት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደሩ የመሠረተ ልማት አማካሪ አቶ መዘረዲን ሁሴን በስፖርቱ ዘርፍ የነበራቸውን የመሪነት ልምዳቸውን አካፍለዋል።
በመድረኩ የከማልና ሳዳት አካዳሚ ላስገኘው ዋንጫ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የገንዘብ እና የሰርተፍኬት ሽልማት ለመስራቹ አቶ ሳዳት ጀማል አበርክቷል።
ፌስቲቫሉ ላይ የተሳተፈው የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ልዑክ በእግር ኳስ፣ በአትሌቲክስ፣ በባህል ስፖርት፣ በቼዝ እና በዎርልድ ቴኳንዶ ስፖርታዊ ውድድሮችን አካሄዶ የሶስት ብር እና የአምስት ነሀስ ሜዳሊያ አሸናፊ ሲሆን ለተሳታፊዎችም የእውቅና ሰርትፍኬት እና በየደረጃው የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ።
የከማልና ሳዳት አካዳሚ ዩኒቨርሲቲው እያደረገለት ላለው ድጋፍ ለዩኒቨርሲቲው ዋንጫ አበርክቷል።
በመድረኩ የስልጤ ዞን ምክርቤት ዋና አፈ-ጉባኤ ክብርት መህዲያ ቡሴር እና ምክትል አፈ-ጉባኤ አቶ መኪ ረሺድ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደሩ የመሠረተ ልማት አማካሪ አቶ መዘረዲን ሁሴን፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ አባል ኮሚሽነር ሸረፋ ድልቾ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ መሀመድ አብራር፣ አቶ ሙሀባ ሁሴን በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የስልጤ ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ፣ አቶ ፈቱ ኪምባዶ የስልጤ ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ እንዲሁም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሀጂ መሀመድ ሀሊልን ጨምሮ የሀይማኖት አባቶች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ታድመዋል።
የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት እና ካውንስል አባላት እንዲሁም የስፖርቱ ዘርፍ ባለድርሻ አካላትም በፕሮግራሙ ተሳትፈዋል።

ታህሳስ 16፣ 2017
ወራዩ/ ህ/ ግ/ኮ/
የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ በመውጫ ፈተና ማስፈጸሚያ ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ።
ኮሌጁ ውይይቱን ያካሄደው ከትምህርት ክፍል ኃላፊዎች፣ ከመምህራን እና ከተማሪዎች ጋር ነው።
የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ተወካይ ዲን መምህርት ከይሮ አሰፋ የውይይቱ ዓላማ የቅድመ-ምሩቃን መውጫ ፈተና ሥራዎች በዝግጅት እና አሁን እየየተፈጸሙበት ያለውን ሂደት በመፈተሽ በጥንካሬ የተለዩትን ቀምሮ መልካም ተሞክሮዎቹ ማስፋት መሆኑን ተናግረዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች ለመውጫ ፈተና መሰራት ያለባቸውን ስራዎች በቅንጅት በመስራት የሚጠበቀውን ውጤት ለማስመዝገብ የበኩላቸውን ለመወጣት ከስምምነት ላይ ደርሰው ውይይቱ ተጠናቋል።

ጥር 5፣ 2017
ወራዩ/ ህ/ አ/አ/ግ
የመንገድ ትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን በተጠናከረ ሁኔታ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ።
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ያዘጋጀው የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ላይ ያተኮረ ስልጠና ለትራንስፖርትና ለመንገድ ደህንነት ባለሙያዎች ተሰጥቷል።
ስልጠናው የተሰጠው ከስልጤና ሀላባ ዞኖች እንዲሁም ማረቆ ልዩ ወረዳ ለተውጣጡ የትራንስፖርትና መንገድ ደህንነት ባለሙያዎች ነው።
ስልጠናውን ያስጀመሩት የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር መ/ር ጀማል ሬድዋን ባለሙያዎች ስልጠናውን ማግኘታቸው እራሳቸውን በዕውቀት አዳብረው በተሻለ መልኩ እንዲያገልግሉ ያግዛቸዋል ብለዋል።
በተጨማሪም የህብረተሰቡን ግንዛቤ በማሳደግ ከመንገድ ትራፊክ አደጋ እራሱን እንዲጠብቅ የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ስለሚያግዛቸው መሰል ስልጠናዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል።

January 9, 2025
Werabe University Welcomes South Sudanese and Sudanese Students
Werabe, Ethiopia - In a warm and welcoming address, Dr. Ing. Tewfik Jemal, President of Werabe University, extended a heartfelt welcome to all South Sudanese and Sudanese students who have recently joined the University.
"It gives me an immense pleasure to extend a heartfelt welcome to all our South Sudanese and Sudanese students who have journeyed from their home to be with us today," Dr. Tewfik stated. "Your presence here enriches our community, bringing with you diverse perspectives, unique culture, and a shared passion for learning."
Dr. Tewfik acknowledged the potential challenges students might face during their academic journey, such as adjusting to a new environment and navigating cultural differences. He assured them that the University's unwavering support, emphasizing its commitment to fostering an inclusive and nurturing atmosphere where every student feels at home.
"Our University prides itself on fostering an inclusive and nurturing atmosphere where everyone feels at home," Dr. Tewfik added. "We encourage you to take advantage of the numerous resources available to you from academic support to extracurricular activities, and from cultural exchange programs to social events designed to help you integrate into our community."
Dr. Tewfik concluded his address by emphasizing the importance of mutual learning and growth within the university as a community. "Dear students, you are not just visitors; you are now an integral part of our family. Together, we will create a vibrant, dynamic, and interconnected learning environment. We look forward to the invaluable contributions you will make and the friendships that will blossom. Let us embrace this opportunity to learn from one another, celebrate our differences, and grow together. Welcome to our community, where the world comes together to learn, innovate, and thrive."
South Sudanese and Sudanese students have expressed their gratitude for the warm welcome they have got from Werabe University and its community. They have also expressed their happiness with the family-like reception they have been given by the university. They have stated that they are delighted to join this peaceful city and university.
The program featured artistic performances showcasing Ethiopian culture to South Sudanese and Sudanese students, as well as South Sudanese and Sudanese culture to Ethiopians.
President of Werabe University, members of the management team, and other leaders of the University participated in the welcome event.